You are on page 1of 5

/ / /

በደ ምዕ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የዋና ኦዲት መ ቤት

የክዋኔ ኦዲት ሰራተኞች የ 2016 ዓ/ም የ 6 ወር ዕቅድ

ሰኔ 30/2015 ዓ/ም
ቦንጋ

የክልሉ ዋናኦዲተር መ/ቤት ራዕይ


በ 2022 ዓ.ም በአፍሪካ አርአያ የሆነ ከፍተኛ የኦዲት ተቋም በመሆን ግልፀኝነትን እና
ተጠያቂነትን ለማጠናከር አስተዋዕፆ በማበርከት የክልሉን ዜጎችን ተጠቃሚ አደርጎ ማየት ፡፡
1|Page
የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተልዕኮ
በዓለም አቀፍ የከፍተኛ የኦዲት ተቋማት መመዘኛዎች/ሰታንዳርድ/ መሰረት ገለልተኛ የሆነ የኦዲት አገልግሎቶችን
በማከናወን የመንግስት ተቋማት አፈፃፀም ኢኮኖሚያዊነትን ብቃት(ቀልጣፋነትን) እና ውጤታማነትን ለማጎልበት
አስተዋዕፆ ማበርከት፡፡
የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ቁልፍ እሴቶች
ከላይ የተመለከቱትን አላማና ግቦች በሚገባ ለማሳካት እንዲያስችል
የቡድን ሥራ (Team work)፤
ተጠያቂነት (Accountability)፤
ተአማኒነት (Reliability)፤
ሀቀኝነት (Integrity)፤
ቁርጠኝነት (Commitment)
ፈጠራ እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት (Creativity, Innovation and
Continuous Improvement) ማጠናከር
የመ/ቤቱ ዓላማዎች
የክልል መንግሥት እቅዶችና በጀት በሚገባ ለመምራትና ለማስተዳደር
የሚያስፈልገውን አስተማማኝ መረጃ ለማግኘት የሚረዳ የኦዲት ሥርዓትን ማጠናከር፡፡
የክልል መንግሥት ገንዘብና ንብረት በወጡት ህጎችና ደንቦች መሠረት
በአግባቡ ሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ፡፡
አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር የክዋኔ ኦዲት ሙያ
እንዲያድግና እንዲጠናከር ጥረት ማድረግ፡፡
ለህዝብ ተጠያቂነትን ማሳደግ
የለውጥ ኃይል በመሆን ጠቃሚ የሆኑ ለውጦች በሀብት አስተዳደር ላይ እንዲመጣ እና ገንዘብ ሊያስገኝ
የሚገባውን ጠቀሜታ እንዲያስገኝ ማስቻል፣
ስለ 4 ቱ ኢዎች/4Es/ በዋና ዋና ገቢ፣ ወጪ እና ለሎች የፋይናንስ
አስተዳደር ላይ የማማከርና መረጃ የመስጠት ተግባር ማጠናከር፣
ባለ በጀት መ/ቤቱ መሻሻል በሚያስፈልጋቸው የኦድት ዉጤት ላይ እርምጃ እንዱወሰድ ድጋፍ ማድረግ ፡፡
የመ/ቤቱ ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች (Critical Strategic Issues)
የተቋሙ የሙያ ነፃነትና የህግ ማፅቀፍ (Independence and Legal Framework)
ላይ በተቋሙ ውስጥ የተሻለ የሙያ ነፃነት እንዲኖር በማስቻል የተቋሙን የሥራ ነፃነት ማጠናከር፤
የኦዲት ደረጃዎችና ዘዴ (Audit Standards and Methodology) ላይ ሽፋንና ጥራት ያለው ዓለም አቀፋዊ
ደረጃውን የጠበቀ የክዋኔ ኦዲት አገልግሎት እንዲኖር ማስቻል
የስራ ግንኙነት እና የባለድርሻ አካላት አስተዳደር (Communication and Stakeholders Management) ላይ
የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ እና የተቋሙ አጠቃላይ ውስጣዊና ውጫዊ ገፅታ ማጠናከር
አፈጻጸም ሥልት
መ/ቤታችን በክዋኔ ኦዲት ላይ ትኩረት ለማድረግ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በመንግሥት መ/ቤቶች የተቀረፁ
ኘሮግራሞችና ኘሮጄክቶች እንዲሁም ለተልዕኮ ማስፈፀሚያ የተመደበላቸውን በጀት በአግባቡ ሥራ ላይ
መዋላቸውን እና የታለመላቸውን ዓላማና ግብ በብቃትና ስኬታማ በሆነ መንገድ ማሳካታቸውን
ለማረጋገጥ ከሐምሌ 1/2015 ተጀምረው እስከ ሴኔ 30/2016 የሚጠናቀቁ 9 አዳዲስ የክዋኔ ኦዲቶችን ለማከናወን
ታቅዷል ፡፡

የትኩረት መስክ አንድ የትኩረት መስክ ሁለት የትኩረትመስክ ሦስት


የባለድርሻ አካላት ግንኙነትን ማጠናከር
የኦዲት ተቋሙን ነፃነት የበለጠ የኦዲት ሽፋንና የየክዋኔ ኦዲት እና የተቋሙን ገፅታ መገንባት፣
2|Page
ማጎልበት እና ማፅናት፣ አገልግሎት ጥራትን ማሳደግ፣
ውጤት ውጤት ውጤት
የተሻሻለ ተቋማዊ እድገት እና
ጥራቱ ያደገ የኦዲት ሽፋንና
የአስተዳደር አቅምን በማጠናከር የተጠናከረና የተገነባ የባለድርሻ
የኦዲት አገልግሎት
የመ/ቤቱን የሙያ ነፃነት የበለጠ አካላት ግንኙነት እና የተቋሙ ገፅታ
ማጎልበት እና ማፅናት
የ 2016 ዓ/ም የ 6 ወር የክዋኔ ኦድት ዕቅድ የትኩረት መስክ እና የሚጠበቁ ውጤቶች
ዓመታዊ የሥራ መደቡ ተግባራት
የክዋኔ ኦዲት ዋናዋና ተግባራት ከ 70%
ረቂቅ የኦዲት ፕሮግራም በማዘጋጀት ፣ የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት የመገምገም፣ የተቋሙን የአሰራር ስርዓት
አግባብነትና የአፈጻጸም ውጤታማነት በመመርመር፣ ክፍተቶችን በመለየት፣ የማሻሻያ ሐሳብ በማቅረብ ተቋሙ
ያስቀመጣቸውን ግቦች እንዲያሳካ እገዛ ማድረግ፣
የስጋት አከባቢ የዳሰሳ ጥናት ማካሔድ፣ በጥናቱ ውጤት መሰረት ረቂቅ የኦዲት ፕሮግራም ማዘጋጀት፤
መ/ቤቱ አላማውን ከግብ ለማድረስ የሚከተለው የሥራ አፈጻጸም ስልት ኢኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ
መሆኑን ለማረጋገጥ 7 አዳዲስ የፕሮጀክት ክዋኔ ኦዲት ማድረግ
በዘርፉ አግባቢነት ያላቸው አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች በትክክል ተፈፃሚ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የአፈፃፀም
ምርመራ ማካሔድ፣
የንብረት አያያዝና አጠቃቀም መንግሥት ባወጣው አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ መሠረት በትክክል ተፈፃሚ
መሆናቸውን ለማረጋገጥ 2 የአፈፃፀም ምርመራ ማካሔድ፣
የአካባቢና የማህበራዊ ተጽኖ ኦድት ማድረግ/ማከናወን
የእርዳታ፤የስጦታና የብድር ሀብት በተገቢው ውለታና ስምምነት መሠረት መፈፀሙን ለማረጋገጥ የኘሮጀክትና
ኮንትራት ስራ አፈፃፀም ኦዲት ማድረግ፡፡
ከተመርማሪዎች ጋር ውይይት በማድረግ /Entry and Exit Conference/ በማዘጋጀት አስፈላጊውን ማብራሪያ
መስጠት ፣በውይይት መድረኮች የተገኙ ገንቢ አስተያየቶችን አካቶ የመጨረሻ የኦዲት ሪፖርት ማዘጋጀት ፣
ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁ ልዩ የክዋኔ ኦዲት ምርመራ የሚፈልጉ የኦዲት ሥራዎችን ማከናወን
የዘርፉን የኦዲት የሥራ ሂደት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት ማካሔድ የማሻሻያ ሐሳብ
ማቅረብ፡፡
ለተቋሙ ሠራተኞች የምክር አገልግሎት መስጠት ፣ ለውጭ ኦዲተሮች አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ፣
ዘጠኝ (9)የኦዲት አፈጻጸም ሪፖርት በማዘጋጀት ለኦድት መ/ቤት ኃላፊ ማቅረብ

የ 2016 በጀት ዓመት የተቋሙ ዕቅድ አፈፃፀም የድርጊት መርሃ ግብር


ዓመታዊ ግቦች የአፈጻጸም መለኪያዎች መነሻ መዳረሻ የሚከናወንበት ወቅት
አፈፃፀ ዉ 1(በሩብ2 ዓመት)
ኛ 3ኛ 4
ም ኢላማ ኛ ኛ
የንብረት ኦዲት የተደረጉ መ/ቤቶች ብዛት በስጋት 3 2 2
የኦዲት አገልግሎት ደረጃ በቁጥር
ሽፋንና ተደራሽት የክዋኔ ኦዲት(የፕሮጀክት ኦድት) በስጋት ደረጃቸዉ - 7 - 3 2 2
ማሳደግ ኦድት ማድረግ
ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁ ልዩ የክዋኔ ኦዲት ምርመራ - 1 1
የሚፈልጉ የኦዲት ሥራዎችን ማከናወን
የተገልጋይና ባለድርሻ እርካታ ዕድገት በመቶኛ 50% 70% 25 25 20

ለባለድርሻ አካለት የተፈጠሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ 3 9 -- 2 2


መድረኮች ብዛት በቁጥር፡፡
የተገልጋይና የባለድርሻ ከተመርማሪዎች ጋር ውይይት በማድረግ /Entry and 3 9 2 3 2 2
አካላት እርካታን እና Exit Conference/ በማዘጋጀት አስፈላጊውን ማብራሪያ
አጋርነት ትብብር መስጠት ፣በውይይት መድረኮች የተገኙ ገንቢ
ማሳደግ ዘጠኝ (9)የኦዲት አፈጻጸም ሪፖርት በማዘጋጀት 3 9 2 3 2 2
ለኦድት መ/ቤት ኃላፊ ማቅረብ

3|Page
ዓመታዊ ግቦች የአፈጻጸም መለኪያዎች መነሻ መዳረሻ የሚከናወንበት ወቅት
አፈፃፀ ዉ 1(በሩብ2 ዓመት)
ኛ 3ኛ 4
ም ኢላማ ኛ ኛ
በ 1 ብር ኦዲት የተደረገው የወጪ በጀት መጠን 1፡584 1፡636
ንጽጽር
ዕቅድን መሰረት ያደረገ የበጀት አጠቃቀም በመቶኛ 80% 90%
የበጀት አጠቃቀም በስታንዳርዱ በተቀመጠው ጊዜ የተጠናቀቀ የመስክ 70% 75%
ዉጤታማነት ማሳደግ ኦዲት፡፡
በስታንዳርዱ በተቀመጠው ጊዜ ለኦዲት ተደራጊ 70% 72%
መ/ቤት የተላከ የኦዲት ሪፖርት ብዛት በመቶኛ፡፡
የኦዲት አገልግሎት በጥራት ስታንዳርዱ የተከናወነ ኦዲት ብዛት በመቶኛ 70% 72%
ቅልጥፍናና ጥራት በዘርፉ አግባቢነት ያላቸው አዋጆች ደንቦችና 50% 70%
ማሳደግ መመሪያዎች በትክክል ተፈፃሚ መሆናቸውን
ለማረጋገጥ የአፈፃፀም ምርመራ ማካሔድ፣

4 ቱየ ኦድት ዋና ዋና የዕይታ መስኮች የባህር መመዘኛ ከ 40%


ዕይታ ክብደት መለኪያ ስትራቴጂያዊ ግብ
የተገልጋይ 40% በመቶኛ ዘላቅ የተገልጋይ እርካታ
በመቶኛ ማፍራት የተቻለ አዳድስ ተገልጋይ
በመቶኛ የተገልጋይ አሉታዊ/አዉንታዊ አስተያዬት
በመቶኛ በስታንዳርዱ መሰረት የተሰጠ አግልግሎት
በመቶኛ የኦዲት ሽፋንና የኦዲት አገልግሎት ጥራትን ማሳደግ
በመቶኛ የባለድርሻ አካላት ግንኙነትን ማጠናከር እና የተቋሙን ገፅታ መገንባት
በመቶኛ የክዋኔ ኦድት ሥነ-ምግባርና ደንብ ጠብቆ አግሎግሎት መስጠት
በመቶኛ በአግባቡ ጥቅም ላይ የዋለ ሀብት(human ,matrial, financial & time)
ከፋይናንስ በመቶኛ የተጨበረበረ ሀብት ማስመለስ
ዕይታ በመቶኛ የተሰጠዉን ሎጅስትክ በ 3 ቱኢ መሰረት መጠቀም
10% በረሾ የተሰጠዉን በጀት በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል
በመቶኛ የዕለት ተዕለት ሥራ አመራር
የውስጥ በመቶኛ የግጭት አፈታት ሥራዎች
አሠራር በመቶኛ የስራ ፈሰትን ማሻሻል
በመቶኛ ምቹ የስራ አካባብ መፍጠር
35% በመቶኛ የኦዲት ሽፋንና የኦዲት ጥራትን ማሳደግ
በመቶኛ የመረጃ አያያዝን ማሻሻል
በመቶኛ የፈጠራ ስራ መሻሻል/ማጎልበት
በመቶኛ የሰራተኞችን ዕዉቀት፤ ክህሎትና አመለካከት ማሻሻል
በመቶኛ የሰዉ ሀይል አጠቃቀምና አያያዝ
መማማርና በመቶኛ የየሥራ አመራር ብቃት
ዕድገት
በመቶኛ በለዉጥ ሰራዊት/በቡድን አግባብ መስራት ችሎታ
15% በመቶኛ መዋቅር ፤ደንቦች፤ስርአቶች፤መመሪያዎችን ማክበር መተግበር
በመቶኛ የተቋማዊ፤ እድገት እና የአስተዳደር አቅምን ማጠናከር
የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማሻሻል

የ 2016 የክዋኔ ኦዲት ዘርፍ የትኩረት አቅጣጫዎች


በአገር አቀፍ ደረጃ የተቀረጸውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድንና የዘላቅ ልማት ግቦችን በማሳካት ረገድ
በ 2016 የኦዲት ዘመን ለክዋኔ ኦዲት ጥራት ከፍተኛ ግምት በመስጠት መ/ቤታችን ቀጥሎ በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ
ትኩረት በማድረግ ይሰራል፡፡ መ/ቤታችን በህግ የተሰጠዉን ሃላፊነት ለመወጣት መደበኛ የክዋኔ ኦዲቶችን
የሚያከናዉን ሲሆን ከተለያዩ መንግሥታዊ ተቋማት ጥያቄዎች ሲቀርቡ ልዩ ኦዲቶችንም ጭምር ያከናዉናል።
በመሆኑም በበጀት ዓመቱ በመ/ቤቱ ለታቀደው ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡
4|Page
መንግስት ቅድሚያ ትኩረት በሰጣቸው ዘርፎች በገንዘብ፣ በማህበራዊ እና
በፖለቲካዊ ጉልህነት /Materiality/ መጠንን መሠረት በማድረግ፤
በአካባቢና በማህበረሰብ ጤና ላይ አደጋ በሚያስከትሉ ጉዳዮች፣
ባለው የሰው ኃይል ብቃትና ክህሎት የክዋኔ ኦዲት ሊደረግባቸው የሚችሉ
ጉዳዮች፣
ለመንግሥት ሀብት ብክነት በተጋለጡ ፕሮጀክቶች ላይ፣
የመልካም አስተዳደር ችግር ያለባቸውና የህዝብ እሮሮ ያለባቸው አካባቢዎች፣
ለመ/ቤታችን ከተሰጠው ኃላፊነት አንፃር ለህዝብና መንግሥት እሴት
የሚጨምሩ ጉዳዮች፣
በመንገድ፤ በመስኖ ፤የግንባታ ፕሮጀክቶች እና በለሎች መሰረተልማት፣
በተከታታይ የክዋኔ ኦዲት ያልተካሄደባቸው መ/ቤቶች፣
የሀብትና የእንቨንተሪ ኦድት .. ወዘተ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል፡፡
የክዋኔ ኦዲት ዕቅድ
የመንግሥት መ/ቤቶች የተመደበላቸውን በጀት በአግባቡ ሥራ ላይ መዋላቸውንና
የታለመላቸውን ዓላማና ግብ በብቃትና ስኬታማ በሆነ መንገድ መወጣታቸውን
ለማረጋገጥ መ/ቤቱ የክዋኔ ኦዲት ያከናውናል፡፡በዚህም መሠረት በ 2016 ዓ/ም መ/ቤታችን የፕሮጀክት ክዋኔ ኦዲት 7
ኦዲቶች፣ በእንቨንተሪ ኦዲት 2 በድምሩ 9 የኦዲት ሪፖርቶችን ለማዘጋጀት ታቅዷል
በመ/ቤቱ የሚደረጉ ልዩ ኦዲቶች ዕቅድ
በአመቱ በመደበኛ ኦዲት ዕቅድ ከተያዘዉ ዉጭ በፍ/ቤት ትዕዛዝ፣ በስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ጥያቄ፣
በም/ቤት እንዲሁም በልዩ ልዩ አካላት ለሚቀርብ
የኦዲት ይደረግልኝ ጥያቄ በጥያቄዉ መሰረት ተገቢዉ ማጣራት ተደርጎ ልዩ የክዋኔ ኦዲቶችን ለማድረግ ዕቅድ
ተይዟል፡፡
ውጤታማ የኦዲት ጥራትን ለማረጋገጥና ለማጠናከር አስፈላጊ የሆኑ ዋና ዋና ተግባራት
የኦዲት ጥራትን ለማረጋገጥ መመሪያን ማዘጋጀት፣ ማሻሻል፣ ማፅደቅና መተግበር፤
ብቃት ያላቸው የኦዲት ጥራት ለማረጋገጥ የሰራተኞችን አቅም ማጎልት፤
የተጠናቀቁ የኦዲት የሥራ ወረቀቶች በተደራጀ አኳኋን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ና ጥራት መሰረት ለሚመለከተው
አካል እንዲደርሱ ማድረግ፡፡
በተሰጡ የክትትልና ግምገማ ግብረ-መልስ መሰረት የማስተካከያ ተግባራዊነትን መከታተልና ማረጋገጥ፡፡
በእያንዳንዱ የኦዲት ደረጃ የቅድመ እና ድህረ ኦዲት ጥራት ቁጥጥር ሥራን ማጠናከር እና መተግበር፡፡
የኦዲት ሥጋት ደረጃ የመምረጫ መስፈርት ማዘጋጀት፣ በትክክል መተግበር
ማረጋገጥና መከታተል፡፡
በኦዲት ተደራጊዎች ላይ የተለየውን የስጋት ደረጃ እንደገና መገምገምና መከለስ፡፡

ዕቅዱን ያዘጋጀዉ የሥራ ክፍል ኃላፍ ስም ፡- አቶ ለገሰ ታሬቻ ፍርማ --------------ቀን 30/10/2015
የዕቅዱ ፈጻሚ ሰራተኛ ስም ፤------------------------------------ ፍርማ --------------ቀን 30/10/2015

5|Page

You might also like