Professional Documents
Culture Documents
PM Plan 2021
PM Plan 2021
የፈፃሚው ስም፡ ኃይለማሪያም መሰለ የስራ ክፍል፡- ኦዲትና ኢንስፔክሽን የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፐርፎርማንስ ኦዲተር
ተ እይታዎች የእይታዎ ስትራቴጅያዊ ግቦች ቁልፍ አፈፃፀም አመልካቾች(KPI) የቁልፍ አፈፃፀም ዒላማ (Target)
. ች ክብደት አመልካቾች(KP
ቁ I)ክብደት በ% አመታዊ 1 ኛ 6 2ኛ6
ከ 100% ወር ወር
1 ፍይናንስ 10 ወጪን መቀነስ የቢሮ መገልገያ መሳሪያን በአግባቡ የመጠቀም ዝንባሌ 5 100% 100%
በመቶኛ
የኦዲት ስራን ለማከናወን የቀነሰ ጊዜ በመቶኛ 5 5% 5%
2 ደንበኞች/ 30 የደንበኞችን እርካታ በኦዲት ስራ ወቅት ከኦዲት ተደራጊዎች ቀርቦ 15 100 100
ማሳደግ የተፈታ ቅሬታ በመቶኛ
ተገልጋይ
በተሰጠው የኦዲት አገልግሎት የረኩ ደንበኞች 15 90% 90%
በመቶኛ
3 የውስጥ 40 የክዋኔ ኦዲት ሽፋንን በክዋኔ ኦዲት የተመረመሩ ኩባንያዎች ብዛት 10 5 2
ማሳደግ
አሰራር
የክትትል ኦዲት የክትትል ኦዲት የተደረገባቸው ኩባንያዎች ብዛት 10 5 3
ሽፋንን ማሳደግ
የውጭ ኦዲት ሪፖርት ለቀረበላቸው ኩባንያዎች 5 100% 100%
የተሰራ ትንተና በመቶኛ
የኦዲት ሪፖርት የተዘጋጀው ኦዲት ሪፖርት ገጽ ብዛት በቀናት 10 ጊዜ ጊዜ
ጥራትን መሳደግ
በጥራት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሪፖርት በመቶኛ 5 100 100
4 መማማርና 20 የአቅም ግንባታ ለአመራሩ የተሰጠ የክዋኔ ኦዲት ስልጠና ብዛት 10 1 1
እድገት ስራዎችን ማከናወን
የስራ ዲሲፕሊን የቀነሰ የስራ ሰዓት (Employee absenteeism) በመቶኛ፤ 5 0 0
ማሻሻል
በቡድን ስራዎችን የመስራትና ተሳትፎ በመቶኛ፤ 5 100% 100%
ተ እይታዎች የእይታዎ ስትራቴጅያዊ ግቦች ቁልፍ አፈፃፀም አመልካቾች(KPI) የቁልፍ ዒላማ (Target)
. ች አፈፃፀም
ቁ አመልካቾች(K አመታዊ 1ኛ 6 2ኛ 6
ክብደት ወር ወር
PI)ክብደት በ%
ከ 100%
1 ፍይናንስ 10 ወጪን መቀነስ የቢሮ መገልገያ መሳሪያን በአግባቡ የመጠቀም ዝንባሌ 5 100% 100
በመቶኛ %
የኦዲት ስራን ለማከናወን የቀነሰ ጊዜ በመቶኛ 5 5% 5%
2 ደንበኞች/ 30 የደንበኞችን እርካታ በኦዲት ስራ ወቅት ከኦዲት ተደራጊዎች ቀርቦ የተፈታ 15 100 100
ማሳደግ ቅሬታ በመቶኛ
ተገልጋይ
በተሰጠው የኦዲት አገልግሎት የረኩ ደንበኞች በመቶኛ 15 90% 90%
3 የውስጥ 40 የክዋኔ ኦዲት በክዋኔ ኦዲት የተመረመሩ ኩባንያዎች ብዛት 10 5 2
ሽፋንን ማሳደግ
አሰራር
የክትትል ኦዲት የክትትል ኦዲት የተደረገባቸው ኩባንያዎች ብዛት 10 5 3
ሽፋንን ማሳደግ
የውጭ ኦዲት ሪፖርት ለቀረበላቸው ኩባንያዎች የተሰራ 5 100% 100
ትንተና በመቶኛ %
የኦዲት ሪፖርት የተዘጋጀው ኦዲት ሪፖርት ገጽ ብዛት በቀናት 10 ጊዜ ጊዜ
ጥራትን መሳደግ
በጥራት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሪፖርት በመቶኛ 5 100 100
4 መማማርና 20 የአቅም ግንባታ ለአመራሩ የተሰጠ የክዋኔ ኦዲት ስልጠና ብዛት 10 1 1
እድገት ስራዎችን ማከናወን
የስራ ዲሲፕሊን የቀነሰ የስራ ሰዓት (Employee absenteeism) በመቶኛ፤ 5 0 0
ማሻሻል
በቡድን ስራዎችን የመስራትና ተሳትፎ በመቶኛ፤ 5 100% 100
%
የጥረት ኦዲትና ኢንስፔክሽን የቁልፍ አፈፃፀም አመልካች የዕቅድ ስምምነት ቅጽ (Key Perfromane Indicators- KPI)
የፈፃሚው ስም፡ ታየ ጉልላት የስራ ክፍል፡ ኦዲትና ኢንስፔክሽን የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፐርፎርማንስ ኦዲተር
የአፈፃፀም ስምምነት ጊዜ፡ ከ 01/01/2021 እስከ 30/06/2021
ተ እይታዎች የእይታዎ ስትራቴጅያዊ ግቦች ቁልፍ አፈፃፀም አመልካቾች(KPI) የቁልፍ ዒላማ (Target)
. ች ክብደት አፈፃፀም
ቁ አመልካቾች(K አመታዊ 1ኛ 6 2ኛ 6
ከ 100% PI)ክብደት በ% ወር ወር
1 ፍይናንስ 10 ወጪን መቀነስ የቢሮ መገልገያ መሳሪያን በአግባቡ የመጠቀም ዝንባሌ 5 100% 100
በመቶኛ %
የኦዲት ስራን ለማከናወን የቀነሰ ጊዜ በመቶኛ 5 5% 5%
2 ደንበኞች/ 30 የደንበኞችን እርካታ በኦዲት ስራ ወቅት ከኦዲት ተደራጊዎች ቀርቦ የተፈታ 15 100 100
ማሳደግ ቅሬታ በመቶኛ
ተገልጋይ
በተሰጠው የኦዲት አገልግሎት የረኩ ደንበኞች በመቶኛ 15 90% 90%
3 የውስጥ 40 የክዋኔ ኦዲት ሽፋንን በክዋኔ ኦዲት የተመረመሩ ኩባንያዎች ብዛት 10 5 2
ማሳደግ
አሰራር
የክትትል ኦዲት የክትትል ኦዲት የተደረገባቸው ኩባንያዎች ብዛት 10 5 3
ሽፋንን ማሳደግ
የውጭ ኦዲት ሪፖርት ለቀረበላቸው ኩባንያዎች 5 100% 100
የተሰራ ትንተና በመቶኛ %
የኦዲት ሪፖርት የተዘጋጀው ኦዲት ሪፖርት ገጽ ብዛት በቀናት 10 ጊዜ ጊዜ
ጥራትን መሳደግ
በጥራት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሪፖርት በመቶኛ 5 100 100
4 መማማርና 20 የአቅም ግንባታ ለአመራሩ የተሰጠ የክዋኔ ኦዲት ስልጠና ብዛት 10 1 1
እድገት ስራዎችን ማከናወን
የስራ ዲሲፕሊን የቀነሰ የስራ ሰዓት (Employee absenteeism) 5 0 0
ማሻሻል በመቶኛ፤
የጥረት ኦዲትና ኢንስፔክሽን የቁልፍ አፈፃፀም አመልካች የዕቅድ ስምምነት ቅጽ (Key Perfromane Indicators- KPI)
የፈፃሚው ስም፡ ጌታቸው አስረስ የስራ ክፍል፡ ኦዲትና ኢንስፔክሽን የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፐርፎርማንስ ኦዲት ኮርዲኔተር
የአፈፃፀም ስምምነት ጊዜ፡ ከ 01/01/2021 እስከ 30/06/2021
የመገልገያ መሳሪያዎችን በአግባቡ የመጠቀም ዝንባሌ ማለት የጥገናና የብልሽት ድግግሞሽን በመውሰድ
እንደሚለካ፤
የኦዲት ስራን ለማከናወን የቀነሰ ጊዜ በመቶኛ ማለት አንድን ኩባንያ ኦዲት ለማድረግ ከተፈቀደው የጊዜ እቅድ
እንደሚወሰድ፤
በኦዲት ስራ ወቅት የቀረበ ቅሬታ አፈታት በመቶኛ ማለት ኦዲት ተደራጊዎች ያቀረቧቸውን ቅሬታዎች እና
የተፈቱትን በመውሰድ ይመዘናል፡፡
የረኩ ደንበኞች በመቶኛ ማለት በኦዲት ስራ ማጠቃለያ ወቅት መጠይቅ ከሞሉ ኦዲት ተደራጊዎች ውስጥ
ቅሬታ ያቀረቡና ያላቀረቡ ተለይተው እንደሚሰላ፤
የውጭ ኦዲት ሪፖርት ለቀረበላቸው ኩባያዎች የተሰራ ትንተና በመቶኛ ማለት ኩባንያዎች የ 2020 በጀት
ዓመት ሂሳባቸውን እስከ ኤፕሪል 30/2021 ድረስ ላቀረቡ በሙሉ የትንተና ስራ እንደሚሰራ ታሳቢ ተደርጎ
የተሰራ ነው፡፡
ኦዲት ሪፖርቱ የወሰደው ጊዜ በገጽ ብዛት ማለት እስከ 15 ገጽ የያዘ ሪፖርት በ 10 ቀናት፤ ከ 16-25 ገጽ የያዘ ሪፖርት 15
ቀናት፤ ከ 26-35 ገጽ ከሆነ 20 ቀናት፤ ከ 36-45 ገጽ ከሆነ 25 ቀናት፤ ከ 45 ገጽ በላይ ከሆነ 30 ቀናት ሊወስድ እንደሚገባው
ታሳቢ ተደርጎ የታቀደ መሆኑን፤
መሰረታ ስህተት ሳይኖርበት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሪፖርት ማለት የሪፖርት ይዘት ሊያስቀይር የሚችል ስህተት መፈጠር
እንደሌለበት ታስቦ መታቀዱ፤
በተጨማሪም የኦዲት ስራ በባህሪው የቡድን ስራ በመሆኑ ኢላማውን በእያንዳንዱ ኦዲተር መከፋፋል
ስለሚያስቸግር የተቀመጠው ኢላማ በቡድን እንደሚሰራ ታስቦ የታቀደ ነው፡፡
ከኦዲት ቡድን ጋር ተግባብቶ የመስራት ዝንባሌ ከኦዲት ቡድኑ አባላት ጋር በሚደረግ ግምገማ ከሚገኝ መረጃ ተወስዶ
እንደሚሰላ፡