You are on page 1of 17

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.

የግል ማህበር
የሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ በላይ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ ውጤት

1 30 የምርት ሰዓት አጠቃቀም ከዕቅድ አንጻር 80% 100 % በላይ ከ91-100 % ከ81%-90% 80% በታች

2 20 የክፍሉ የምርት መጠን ከተቀመጠለት ዕቅድ አኳያ 100% ከ75% በታች ከ75-90% ከ90-100% ከ100% በላይ

በምርት ጥራት ላይ የቀረበ ቅሬታ ብዛት ከ5 በታች በመካከለኛ

3 15 ደረጃ የግድፈት መጠን ከ12 በላይ ከ 8-11 ከ 5-8 ከ5 በታች

በሥራ ቦታ በጊዜና ሁልጊዜ መገኘትና ያለበቂ

4 15 ምክንያት መዘዋወር ያልተገኘበት ጊዜ ብዛት አንጻር ከ6 ጊዜ በታች ከ10 በላይ ከ8-10 ከ6-8 ከ6 በታች

ለቅርብ አለቃ አለመታዘዝና ተባብሮ መሥራት

5 7 ከቅርብ ኃላፊውና ከሥራ ባልደረቦቹ ጋር ከሚቀርበው 2 እና ከዚያ በታች ከ6 በላይ ከ 5-6 ከ 3-4 ከ3 በታች
ቅሬታ ብዛት አኳያ
የተሻለ የካይዘን
በስራ ቦታ ቀጣይነት ያለው የካይዘን ፍልስፍና 5 ቱ መርሆችን፣ ፈጠራና
6 5 ማዎችን ከመተግበርና ብክነቶችን ከመቀነስ አንፃር 3 2 1 0
ትግበራ
ለአዳዲስ ስራዎች ያለው ተነሳሽነትና ተቀብሎ
7 5 ለመስራት ያለው የስራ ችሎታ 4 እና ከዚያ በላይ 1 2 3 4

የሥራ ቦታና የሥራ መሣሪያዎች አያያዝ

8 3 ከሚፈጠረው አደጋና ችግር ብዛት አንጻር 2 እና ከዚያ በታች ከ6 በላይ ከ 5-6 ከ 3-4 ከ3 በታች

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________
2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________
2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________
2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________
/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የሃላፊች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ፎርማን እና ምርት ክፍል ሃላፊ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ

የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ

ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

በስሩ ላሉ ሰራተኞች ስራን በሰዓት የመስጠትና ሁሉንም ስራ በሰዓት

1 30 የመቆጣጠር ብቃት መቆጣጠር ከ75 በታች ከ75-90 ከ90 -100 ከ100% በላይ የሞሽን ሪፖርት

የምርት መጠን በዋጋ ክፍሉ ከተቀመጠለት የምርት የ6 ወር

2 25 1 ከ75 በታች ከ75-90 ከ90 -100 ከ100% በላይ
(ከተሰጠው) ዕቅድ አኳያ ሪፖርት

የክፍሉን የምርት ጥራት ለማስጠበቅና 6 አዲስና የተለየ ስራ ከ5 ስራዎች

3 15 ከ2 በታች ከ2-4 ከ4-5 የጥራት ዋና ክፍል
ለመጨመር የተደረገ አዲስ ስራ ሰርቶ ማስቀጠል በላይ

የጥሬ ዕቃና የማሽን አጠቃቀምን በተመለከተ ለክፍሉ በተቀመጠው

የምርታማነት ማሻሻያ
4 20 ወጪ ቆጣቢና በታቀደለት ፍጆታ ብቻ የጥሬ ዕቃና የማሽን ከ120 % በላይ ከ110-120% ከ100-110 % ከ100% በታች
እንዲከናወን ማድረግ ወጪ ዕቅድ መሰረት ሪፖርት

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከአለቆቻቸውና የሚሰሩበትን ክፍልና

5 10 የስራ ግንኙነት ምቹ ካይዘንና ዋና ክፍሎች
ከሰራተኞቻቸው ጋር ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ ማድረግ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________
/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የሃላፊች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ለምርት ዋና ክፍል ሃላፊዎች ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ

የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ

ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

በስሩ ላሉ ሃላፊዎች ስራን በሰዓት የመስጠትና ሁሉንም ስራ በሰዓት የሞሽን ሪፖርት

1 25 የመቆጣጠር ብቃት መቆጣጠር ከ75 በታች ከ75-90 ከ90 -100 ከ100% በላይ

የምርት መጠን በዋጋ ክፍሉ ከተቀመጠለት የምርት የ6 ወር

2 30 1 ከ75 በታች ከ75-90 ከ90 -100 ከ100% በላይ ሪፖርት
(ከተሰጠው) ዕቅድ አኳያ

የክፍሉን የምርት ጥራት ለማስጠበቅና ለመጨመር 6 አዲስና የተለየ ስራ ከ5 ስራዎች የጥራት ዋና ክፍል
3 15 የተደረገ አዲስ ስራ ከ2 በታች ከ2-4 ከ4-5
ሰርቶ ማስቀጠል በላይ

የጥሬ ዕቃና የማሽን አጠቃቀምን በተመለከተ ወጪ ለክፍሉ በተቀመጠው የምርታማነት

4 20 ቆጣቢና በታቀደለት ፍጆታ ብቻ እንዲከናወን የጥሬ ዕቃና የማሽን ከ120 % በላይ ከ110-120% ከ100-110 % ከ100% በታች
ለማድረግ ክፍሉ በዕቅድ እንዲንቀሳቀስ ማስቻል ወጪ ዕቅድ መሰረት ማሻሻያ ሪፖርት

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከመምሪያውና የሚሰሩበትን ክፍልና መምሪያው፤ ዋና

5 10 ከሚመለከታቸው ጋር ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ የስራ ግንኙነት ምቹ ክፍሎችና ኦፊሰሮች
ማድረግ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የሃላፊች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ቴክኒክ ዋና ክፍል ሃላፊ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ

የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ

ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

የቅድመ ጥገናና የድንገተኛ ብልሽቶችን በጥራትና

1 15 በማያዳግም ሁኔታ መስራት ከቀረቡ ክፍሎች ቅሬታ ከ60 በታች ከ60-70 ከ70 -80 ከ80% በላይ የክፍሎች ሪፖርት
አንጻር

የማምረቻ ማሽኖችና መሳሪያዎች የቅድመ ጥገና ወርሃዊ የቴክኒክ

ፕሮግራም ማዘጋጀትና በተቀመጠለት ዕቅድ መሰረት በ6 ወር ድንገተኛ ከ12 ማሽኖች ከ9-12 ከ5-9 ከ5 ማሽኖች
2 30 ብልሽት እንዳይኖር በላይ ማሽኖች ማሽኖች በታች ሪፖርት
መሰራቱን መቆጣጠር

ድንገተኛ ብልሽቶች ሲፈጠሩ ከሃላፊዎችና ከአቅም

በላይ ሲሆንም ከውጪ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት በ6 ወር ከ3 በላይ ወርሃዊ የቴክኒክ
3 25 ከ10 በላይ ከ6-10 ከ3-6 ከ3 በታች ሪፖርት
በመፍጠር አፋጣኝ መፍትሄ መስጠት እንዳይሆን

የማሽን መለዋወጫዎች ዕቅድ በማዘጋጀት እንዲገዙ

ክትትል ማድረግና በኋላም አጠቃቀም ላይ ወጪ በእቅዱ መሰረት
4 20 ቆጣቢና በታቀደለት ፍጆታ ብቻ እንዲከናወን
ማድረግ

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከመምሪያውና

5 10 ከሚመለከታቸው ክፍሎችና ከቴክኒክ ሃላፊዎች ጋር
ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የኦፊሰሮች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ የጊዜ ስሌትና የምርት ሂደት ማሻሻያ ኦፊሰር ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ

የተሰጠ ከአጥጋቢ የተገኘ

ተ.ቁ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከፍተኛ የመረጃ ምንጭ
ነጥብ በላይ ውጤት

አዳዲስና ማሻሻያ የሚያስፈልጋቸውን ምርቶች በየጊዜው የሞሽን ሪፖርትና

1 25 ተከታትሎ ወደ ስታንዳርድ ማስገባት 1 ከ75 በታች ከ75-90 ከ90 -100 ከ100% በላይ

የስራ ቦታና የሃላፊዎችን የስራ ሁኔታ በቅርበት በመከታተል ሁሉም ክፍሎች ጤናማ አንድ ዋና ሁለት ዋና ሁሉም የሞሽን ሪፖርትና ዋና
2 25 ድጋፍ ማድረግና ለውጥ ማምጣት የምዝገባ ስርአት ከአንድ በታች ክፍል ክፍሎች ክፍሎች ክፍሎች
መፍጠር

የክፍሉን ወርሃዊ የምርት አፈጻጸም ከወርሃዊ የሞሽን የምዝገባውን አንድ ዋና ሁለት ዋና ሁሉም
3 20 ሪፖርት ጋር በመተንተን አስፈላጊውን መፍትሄ እንዲወሰድ ከአንድ በታች የሚሰራው ሪፖርት
ማድረግ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ክፍል ክፍሎች ክፍሎች

ሁልጊዜ በስራ ቦታ በመገኘት ከስራ ጓደኞቹና ከክፍሎች ጋር የፋብሪካውን የስራ

ለውጤት የሚያበቁ ካይዘናዊና አዳዲስ ሳይንሳዊ ስራዎችን ሂደትና ቁጥጥር ከ3 ስራዎች መምሪያው፤ ዋና ክፍሎችና
4 15 0 1 2 በላይ ኦፊሰሮች
መስራት ለማዘመን (3 ስራዎች)

በወሩ የሰሯቸውን ስራዎችንና ከመምሪያው የሚሰጡ

ወቅታዊና ተያያዥ ስራዎችን በመስራት ሪፖርት ለአለቃው 6 ሪፖርት በየወሩ አንድ በኦፊሰሩ የተሰራው ሪፖርት
5 15 ጥራት ያለው ሪፖርት 3ና በታች 4 5 6
ማቅረብ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የኦፊሰሮች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ የምርት ዕቅድና ቁጥጥር ኦፊሰር ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

ዓመታዊ የምርት ዕቅድን በወር፤በሳምንትና በቀን

1 30 ማዘጋጀትና ቁጥጥርና ክትትል በማድረግ ወቅታዊ ሪፖርት የሚዘጋጁ ሪፖርቶች
ለሚመለከተው ክፍል ማቅረብ

ለአመታዊው የምርት ዕቅድ አስፈላጊውን የጥሬ

ዕቃ፤የማሽን ምላጮችና መለዋወጫዎች፤ የሰው ሃይል የሞሽን ሪፖርትና ዋና
2 25 በማዘጋጀት አፈጻጸሙን በየጊዜው በመገምገም የማሻሻያ ክፍሎች
ሃሳቦችን ማቅረብ

የክፍሉን ወርሃዊ የምርት አፈጻጸም ከወርሃዊ የሞሽን

3 10 ሪፖርት ጋር በመተንተን አስፈላጊውን መፍትሄ እንዲወሰድ
ማድረግ

ሁልጊዜ በስራ ቦታ በመገኘት ከስራ ጓደኞቹና ከክፍሎች

4 20 እንዲሁም ከገበያ መምሪያ ሰራተኞች ጋር ውጤታማና
አስተማማኝ የሆነ የመረጃ ልውውጥ መፍጠር መቻል

በወሩ የሰሯቸውን ስራዎችንና ከመምሪያው የሚሰጡ

5 15 ወቅታዊና ተያያዥ ስራዎችን በመስራት ሪፖርት ለአለቃው
ማቅረብ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የኦፊሰሮች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ምርታማነትና ጥራት ማሻሻያ ኦፊሰር ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

የምርትና የጥራት መጠንን ለመጨመር የሚያስችሉ አዳዲስ

1 25 ጥናቶችን በማድረግ በዘላቂነት ተግባራዊ እንዲሆኑ ጥረት የሚዘጋጁ ሪፖርቶች
በማድረግ የክፍሎች አፈጻጸም እንዲያድግ ማስቻል

ለአመታዊው የምርት ዕቅድ አስፈላጊውን የጥሬ

ዕቃ፤የማሽን ምላጮችና መለዋወጫዎች፤ የሰው ሃይል የሞሽን ሪፖርትና ዋና
2 35 በየወሩ በማዘጋጀት አፈጻጸሙን በየጊዜው በመገምገም ክፍሎች
የማሻሻያ ሃሳቦችን ማቅረብ

የክፍሉን ወርሃዊ የምርት አፈጻጸም ከወርሃዊ የሞሽን

3 10 ሪፖርት ጋር በመተንተን አስፈላጊውን መፍትሄ እንዲወሰድ
ማድረግ

ሁልጊዜ በስራ ቦታ በመገኘት ከስራ ጓደኞቹና ከክፍሎች ጋር

4 20 በመሆን ካይዘናዊና ሳይንሳዊ የሆኑ የምርት ሂደቶችን
ለመፍጠር ጥረት ማድረግ

በወሩ የሰሯቸውን ስራዎችንና ከመምሪያው የሚሰጡ

5 10 ወቅታዊና ተያያዥ ስራዎችን በመስራት ሪፖርት ለአለቃው
ማቅረብ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የኦፊሰሮች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ስፔሲፊኬሽን ኦፊሰር ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

ማንኛውም በድርጅቱ የሚመረቱ ምርቶች የጥሬ ዕቃና

ሌሎች ወጪዎችን በጥራትና በተቀላጠፈ ሁኔታ ማዘጋጀትና የሚዘጋጁ ሪፖርቶች
1 30 ለተጠቃሚ ክፍሎች ወቅታዊ በሆነ ሁኔታ መስጠትና
የተሟላ መረጃ ማስቀመጥ

በየጊዜው ክፍሎችን በመፈተሽ ከስፔስፊኬሽን ውጪ

የሚሰሩ ምርቶች ካሉ ከሚመለከታቸው ሃላፊዎች ጋር በየ6 ወር ለውጦችን የሞሽን ሪፖርትና ዋና
2 25 ማድረግ ክፍሎች
በመነጋገር ፈጣን መፍትሄ መውሰድ

የክፍሉን ወርሃዊ የጥሬ ዕቃ ሪፖርት ከስፕስፊኬሽኑና

3 20 ከሞሽን ሪፖርት ጋር በመተንተን አስፈላጊውን መፍትሄ
እንዲወሰድ ማድረግ

ሁልጊዜ በስራ ቦታ በመገኘት ከስራ ጓደኞቹና ከክፍሎች ጋር

4 10 በመሆን ካይዘናዊና ሳይንሳዊ የሆኑ የምርት ሂደቶችን
ለመፍጠር ጥረት ማድረግ

በወሩ የሰሯቸውን ስራዎችንና ከመምሪያው የሚሰጡ

5 15 ወቅታዊና ተያያዥ ስራዎችን በመስራት ሪፖርት ለአለቃው
ማቅረብ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የሃላፊች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ሜካኒካል ክፍል ሃላፊ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

የመካኒካል ክፍሉ ቅድመ ጥገናና የድንገተኛ ብልሽቶችን በጥራትና የክፍሎች ሪፖርት

1 10 በማያዳግም ሁኔታ መስራት ከቀረቡ ክፍሎች ቅሬታ አንጻር ከ60 በታች ከ60-70 ከ70 -80 ከ80% በላይ

የማምረቻ ማሽኖችና መሳሪያዎች የመካኒካል የቅድመ ጥገና ወርሃዊ የቴክኒክ

ፕሮግራም ማዘጋጀትና በተቀመጠለት ዕቅድ መሰረት መሰራቱን በ6 ወር ድንገተኛ ከ12 ማሽኖች ከ9-12 ከ5-9 ከ5 ማሽኖች
2 25 ብልሽት እንዳይኖር በላይ ማሽኖች ማሽኖች በታች ሪፖርት
መቆጣጠር
መካኒካል ድንገተኛ ብልሽቶች ሲፈጠሩ ከሃላፊዎችና ከአቅም በላይ ወርሃዊ የቴክኒክ
ሲሆንም ከውጪ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር አፋጣኝ በ6 ወር ከ3 በላይ ከ10 በላይ ከ6-10 ከ3-6 ከ3 በታች
3 20 እንዳይሆን ሪፖርት
መፍትሄ መስጠት

መካኒካል የሆኑ የማሽን መለዋወጫዎች ዕቅድ በማዘጋጀት እንዲገዙ

4 20 ክትትል ማድረግና በኋላም አጠቃቀም ላይ ወጪ ቆጣቢና በታቀደለት በእቅዱ መሰረት
ፍጆታ ብቻ እንዲከናወን ማድረግ

የስራዎችን ባህሪ በማጥናት በሰዓትና በጊዜ ለሰራተኞቻቸው ገድቦ

5 15 መስጠትና ጉድለታቸውን በመገምገም ስልጠና እንዲያገኙና
ብቃታቸውን እንዲያሻሽሉ ማስቻል ካሉት ሰራተኞች አንጻር

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከክፍሉና ከሚመለከታቸው ሃላፊዎች

6 10 ጋር ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የሃላፊች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ኤሌክትሪካል ክፍል ሃላፊ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት

የኤሌክትሪክ ክፍሉ ቅድመ ጥገናና የድንገተኛ ብልሽቶችን በጥራትና

1 10 በማያዳግም ሁኔታ መስራት ከቀረቡ ክፍሎች ቅሬታ አንጻር ከ60 በታች ከ60-70 ከ70 -80 ከ80% በላይ የክፍሎች ሪፖርት

የማምረቻ ማሽኖችና መሳሪያዎች የኤሌክትሪካል የቅድመ ጥገና

ፕሮግራም ማዘጋጀትና በተቀመጠለት ዕቅድ መሰረት መሰራቱን በ6 ወር ድንገተኛ ከ12 ማሽኖች ከ9-12 ከ5-9 ከ5 ማሽኖች ወርሃዊ የቴክኒክ
2 25 ብልሽት እንዳይኖር በላይ ማሽኖች ማሽኖች በታች ሪፖርት
መቆጣጠር

ኤሌክትሪካል ድንገተኛ ብልሽቶች ሲፈጠሩ ከሃላፊዎችና ከአቅም በላይ ወርሃዊ የቴክኒክ

ሲሆንም ከውጪ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር አፋጣኝ በ6 ወር ከ3 በላይ
3 20 እንዳይሆን ከ10 በላይ ከ6-10 ከ3-6 ከ3 በታች ሪፖርት
መፍትሄ መስጠት

ኤሌክትሪካል የሆኑ የማሽን መለዋወጫዎች ዕቅድ በማዘጋጀት

4 20 እንዲገዙ ክትትል ማድረግና በኋላም አጠቃቀም ላይ ወጪ ቆጣቢና በእቅዱ መሰረት
በታቀደለት ፍጆታ ብቻ እንዲከናወን ማድረግ

የስራዎችን ባህሪ በማጥናት በሰዓትና በጊዜ ለሰራተኞቻቸው ገድቦ

5 15 መስጠትና ጉድለታቸውን በመገምገም ስልጠና እንዲያገኙና
ብቃታቸውን እንዲያሻሽሉ ማስቻል ካሉት ሰራተኞች አንጻር

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከክፍሉና ከሚመለከታቸው ሃላፊዎች

6 10 ጋር ውጤታማ ግንኙነት ማድረግ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________

2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________

2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________

2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

/ስሪ ኤፍ/ ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የቴክኒክ ክፍል ሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም መገምገሚያ ቅፅ
የሠራተኛው ሥም . ምርትና ቴክኒክ መምሪያ
የሥራ መደቡ መጠሪያ ቴክኒክ ግምገማው የሚሸፍነው ጊዜ ከ እስከ
የተሰጠ ዓላማ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከአጥጋቢ ከፍተኛ የተገኘ የመረጃ ምንጭ
ተ.ቁ ነጥብ ዝርዝር መመዘኛ/መለኪያ በላይ ውጤት
የተመራለትን ቅድመ ጥገናና የድንገተኛ ብልሽቶችን
1 10 በጥራትና በማያዳግም ሁኔታ መስራት ከቀረቡ ክፍሎች
ቅሬታ አንጻር

የማምረቻ ማሽኖችና መሳሪያዎች ከሃላፊዎቹ

2 25 ተዘጋጅቶ በተሰጠው የቅድመ ጥገና ፕሮግራም መሰረት
ጊዜውን ጠብቆ መስራት

ድንገተኛ ብልሽቶች ሲፈጠሩ በፍጥነት ለመስራት

3 20 ከአቅም በላይ ሲሆንም ከሃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር
ግንኙነት በመፍጠር አፋጣኝ መፍትሄ የመስጠት አቅም

የማሽን መለዋወጫዎችና አስፈላጊ ግብዓቶች

4 15 አጠቃቀም ላይ ወጪ ቆጣቢና በታቀደለት ፍጆታ ብቻ
ስራው እንዲከናወን ማድረግ

ሁልጊዜ በስራ ቦታ (በቴክኒክ ወርክሾፕ ) ውስጥ መገኘት

5 20 ያለበቂ ምክንያት አለመዘዋወርና ለስራ ሲወጡ ለጥገና
የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችን ይዞ መሄድ

ካይዘናዊና ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ከክፍሉና

6 10 ከሚመለከታቸው ሃላፊዎች ጋር ውጤታማ ግንኙነት
ማድረግ ካላከናወኑት የአለቃ ትዕዛዝ አኳያ

የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሲካሄድ የስምምነት ማረጋገጫ

2.1 የገምጋሚው ፊርማ_____________________ ቀን ________________________ 2.2 የተገምጋሚው ፊርማ_____________________ቀን____________________
2.2 የተገምጋሚው አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________________
2.3 ያጸደቀው የበላይ ኃላፊ አስተያየት _______________________________________________________________________________________________________
2.4 የበላይ ኃላፊ ፊርማ ________________________

You might also like