You are on page 1of 2

1.

የአፈፃፀምምዘናደረጃዎች
በየመንፈቅዓመቱየተጠቃለለየአፈፃፀምምዘዘናውጤትየሚሰጥሲሆንየተገኘውውጤትደረጃየሚሰጠውምየሚከተሉትን
አምስትጠኢትዮጵያኤሌክትሪክኃልየሠራተኛአፈጻፀምደረጃዎችመሠረት በማድረግ ይሆናል፡፡
1 ኛ/ የላቀአፈፃፀምየዕቅዱን 95% እስከ 100% ያከናወነ
2 ኛ/ከፍተኛ አፈጻፀምየዕቅዱን ከ 80% እስከ 94.99% ብቻያከናወነ
3 ኛ/ አማካኝአፈፃፀምየዕቅዱን ከ 60% እስከ 79.99% ያከናወነ
4 ኛ/ ዝቅተኛአፈፃፀምየእቅዱን ከ 50 % እስከ 59.99 %ያከናወነ
5 ኛ/ በጣምዝቅተኛአፈፃፀምየእቅዱን ከ 50% በታች ያከናወነ
2. ዝቅተኛአፈፃፀምውጤትያላቸውሠራጠኞችአፈፃፀምማሻሻያስልቶች

የአፈፃፀምውጤት ከ 60% በታች የሆነ ሠራተኛአፈፃፀሙንለማሻሻልየሚያስችልልዩ ድጋፍ


ሊደረግለትየሚገባሲሆንድጋፉምበሚከተሉትአግባብይሆናል፡፡

ሀ. የሥራ ላይ ስልጠና

ለ. ኮቺንግ

ሐ. ሞኒተሪንግ

መ. አዟዙሮማሠራት

ሠ. ማማከር

ረ. የግል ልማት (Personnel Development) ፕሮግራም በመቅረፅ ማብቃት

3. ከፍብሎ በተራ ቁ. 2 በተዘረዘሩትአግባቦች እገዛ


ተደርጎለትበሚቀጥለውመንፈቅዓመትአፈፀፀሙንማሻሻልባልቻለሠራተኛ ላይ የሚከተሉት እርምጃዎች ይወሰዳሉ፡፡
ሀ. የጡረታህጉየሚፈቅድለትከሆነአስቀድሞጡረታእንዲወጣ ማድረግ
ለ. በችሎታማነስየዲስፕሊንእርምጃከደረጃውዝቅአድርጎማሰራት
ሐ. በጣምዝቅተኛየአፈፃፀምውጤትያላቸውሰራተኞች በችሎታማነስበዲስፕሊንእርምጃከሥራማሰናበት፤
4. የምዘናማጠቃለያ
ሀ. የማጠቃለያምዘናበማድረጊያ ጊዜ በድርጅቱየሠውሃብትየስራ ጊዜ ሰሌዳመሠረትምዘናውእንዲካሔድጥሪያደርጋል፤
ለ. በቅድሚያእያንዳንዱፈፃሚበእቅዱመሠረትየራስምዘናበማዘጋጀትለቅርብየስራኃላፊውያቀርባል፤
ሐ.
የቅርብየስራኃላፊውከሰራተኛውየቀረበለትንየራስምዘናበመገምገምመረጃዎችንበማገናዘብናየግበረመልስሰነዶችንበማረጋገ
ጥለሠራተኛውነጥብይሰጣል፡፡ በነጥብአሠጣጡላይምሠራተኛውናየቅርብኃላፊውከስምምነት ላይ
ይደርሳሉወይምሠራተኛውአለመስማማቱንበፊርማውያረጋግጣል፤
5. የሙከራ ጊዜ ቅጥርሠራተኞችየአፈጻፀምምዘና

ሀ. የሙከራ ጊዜ
ቅጥርየአፈፃፀምምዘናሠራተኞችበሙከራጊዜያቸውመሠረትበተመሳሳይየራስምዘናአድርገውበቅርብየስራኃላፊውተመዝነ
ውቀትሎባለውኃላፊይፀድቃል፤
ለ. የሙከራ ጊዜ ቅጥርሠራተኞችየአፈፃፀምደረጃዎችየመደበኛ ሰራተኛ ምዘናደረጃዎችይሆናል፤
ሐ. በመጀመሪያው 45 ቀን አፈፃፀሙበጣምዝቅተኛ የሆነ ሠራተኛያለምንምተጨማሪየቅጥርማራዘሚያ ጊዜ
በችሎታማነስከስራእንዲሰናበትይደረጋል፤
6. በአፈፃፀምውጤት ላይ የተመሠረተዕውቅናናሽልማት
6.1 በውጤት ላይ የተመሠረተሽልማትምንነት

በውጤት ላይ የተመሠረተሽልማትማለትየአፈፃፀምምዘናማጠቃለያውጤትንመሠረት በማድረግ በዓመት አንድ ጊዜ


በቡድንናበግለሰብፈፃሚደረጃየሚሰጥማበረታቻነው፤

6.2 የአፈፃፀምእውቅናናሽልማትዓላማ
የአፈፃፀምእውቅናናሽልማትዓላማየላቀና ከፍተኛ
አፈፃፀምውጤትያላቸውንሠራተኞችበመሸለምሌሎችንማነሳሳትናበረጅም ጊዜ የውጤትተኮርባህልንማስረፅነው፤
6.3 በአፈፃፀምላይ የተመሠረተእውቅናናሽልማትአሰጣጥ

ሀ. በአፈፃፀምውጤት ላይ የተመሠረተሽልማትበዓይነትወይምበገንዘብሊሰጥይችላል፤ ዝርዝሩበሌላመመሪያይወሰናል፤

ለ. በአፈፃፀም ላይ ውጤት ላይ የተመሠረተሽልማትለማግኘትየሰራተኛውአፈፃፀምበጣም ከፍተኛ እና


ከዚያበላመሆንአለበት፤

ሐ. በአፈፃፀም ላይ ውጤት ላይ የተመሠረተሽልማትደረጃና መጠን በአፈፃፀምነጥብልዩነት ላይ የሚመሠረቱይሆናሉ፤

7. ዓመታዊየአፈፃፀምሽልማትአሰጣጥሥነ- ስርዓት
ሀ.
ዓመታዊየአፈፃፀምሽልማትበዓመታዊየኩባንያውበዓልዕለትየሚሰጥሲሆንራሱንየቻለየሽልማትኮሚቴበማቋቋምየሚፈፀም
ይሆናል፤
ለ. ሽልማቱበከፍተኛክብረበዓልየሚሰትሆናል፤
8. የሠራተኛናየቅርብኃላፊተግባርናኃላፊነት
ሀ. የሠራተኛውየአፈፀፀምእቅድስታንዳርዱንጠብቆመዘጋጀቱንበማረጋገጥበፊርማውማፅደቅ፤
ለ. የአፈፃፀምክትትልናግምገማስርዓቱንተግባራዊነትማረጋገጥ፤
ሐ. ወቅታዊግብረ-መልስበወቅቱናተቀባነትባለውአግባብበፅሑፍመስጠት፤
መ. ሠራተኛውንለበለጠአፈፃፀምማበረታታት፤
ሠ. የሠራተኛውንአፈፃፀምበየወቅቱመከታተልመገምገምናማሻሻያእርምጃዎችንመውሰድ፤
ረ. የአፈፃፀምክፍተቱንመሠረት በማድረግ ሠራተኛውንማብቃትወይምእንዲበቃ ማድረግ፤
ሰ. የአፈፃፀምውጤታቸውከአማካኝ በታች የሆኑ ሠራተኞችበልዩ ሁኔታ እንዲበቁ ለማድረግ
የአፈፃፀምማሻሻያዕቅድእንዲዘጋጅ ማድረግ፤
ሸ. የሠራተኛውንየአፈፃፀምውጤትለልዩልዩየሰውሃብትአመራርውሳኔዎችበግብዓትነትእንዲውል ማድረግ፤

You might also like