Professional Documents
Culture Documents
የስራ ዝርዝር መግለጫ
የስራ ዝርዝር መግለጫ
ዋና ዋና ተግባራት
አስተዳደር፤ነክ ጉዳዮች በአግባቡ መከናዎናቸውን ማረጋገጥ ፤የሰራተኛ ጥቅማጥቅም መማላታቸውን መከታተል፤የጠቅላላ አገልግሎቶች ተማልተው መሄዳቸውን
መቆጣጠር፤የኢንዱስትሪው ሰላም እንዲሰፍን እና ዲሲፕሊን እንዲከበር ፤የድርጅቱን በአግባቡ የተጠበቁ መሆናቸውን መቆጣጠር፤
ዝርዝር ተግባራት
1. የድርጅቱን የሰራተኛ አስተዳደርና ስልጠና ያቅዳል፤ያደራጃል ፤ያስተባብራል ፤ይመራል፤ይቆጣጠራል፡፡
2. እያንዳዱ የስራ ክፍል ብቃት ባለው የሰው ሀይል እንዲማላ ያደርጋል፡፡
3. የድርጅቱን የሰራተኛ አስተዳደር ለማሻሻል፤በስራላይ ያሉትን መመሪያዎች ፤ህጎችና ደንቦች በማጥናት ያሻሽላል፤እንደ አስፈላጊነቱ አዳዲስ
መመሪያዎችን አጥንቶ ያቀርባል ሲፈቀድም ስራ ላይ ያውላል፡፡
4. የሰራተኛ ቅጥር እድገት ፤ዝውውር ፤ስንብት፤ስልጠናና ሌሎች ፐርሶኔል ጉዳዮች ባሉት ህጎችና መመያዎች፤መሰረት መፈፀማቸውን ያረጋግጣል
ይቆጣጠራል፡፡
5. የድርጅቱን የስልጠና ፍላጎት ያጠናል፤የስልጠና ፕረሮገራሞች
6. የሠራተኞች የሥልጠና ፍላጎት ያጠናል፤ የሥልጠና ፕሮግራሞች እንዲዘጋጁ ያደርጋል፤ ከፋብሪካው ፍላጎት አኳያ ሠልጣኞች ሰልጥነው
ሙያቸውን እንዲያሻሽሉ ያደርጋል፤
7. በድርጅቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የጤና፤ የመዝናኛ ያደራጃል፤ እንቅስቃሴያቸውንም የትራንስፖርት መተ
አገልግሎቶችንይከታተላል፤ ይቆጠራል፡
9. የድርጅቱ ንብረትና ሠራተኞች ተገቢው የመድን ዋስትና የተገባላቸው መሆኑንና እንደአስፈላጊነቱ መታደሱን ያረጋግጣል፡
10. የድርጂትን የሰው ኃይል ድልድል ሁኔታ በማጥናት ይገመግማል፣ የማሻሻያ ሃሳብ ያቀርባል፤ ሲፈቀድም ድልድሉን ይፈጽማል፤
11. የሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሪፖርት በወቅቱ እንዲሞላ ያደርጋል፡ ሪፖርቱንም በመገምገም የተከሰቱ ድክመቶችን ለማረም የሚረዳ
ዋና ዋና ተግባራት
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
1 የድርጅቱን የሠራተኛ አስተዳደርና ሥልጣና ተግባር ያደራጃል፣ሥራውን ያቅዳል፣ያስተባበራል፣ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፣
2 የፐርሶኔል ጉዳዮችን በሚመለከት የአፈጻጸም መመሪያዎችና ደንቦችን አዘጋጅቶ ያቀርባል፣ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል፣መሻሻል
የሚያስፈልጋቸው ሆኖ ሲገኝም የማሻሻያ ሀሳብ ያቀርባል፣
3 የሠራተኛ ቅጥር፣የደመወዝ ጭማሪ ዕድገት፣ዝውውር፣ስንብት ዲስፕሊን፣ስልጠና ጡረታ እና ሌሎች ተዛማጅ የሰራተኛ ጉዳዮች ባሉት
መመሪያዎችና ህጎች መሠረት መፈፀማቸውን ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፣
4 የድርጅቱን ሠራተኞች የሙያ ብቃት ለማሻሻል የስልጠና ፍላጎት ጥናት ያካሄዳል፣በዚሁ መሰረት ሠራተኞች ሥልጠና የሚያገኙበትን
ሁኔታ ያመቻቻል፣
5 የድርጅቱን ክሊኒክ ለሠራተኞች በሚፈለገው ሁኔታ በቂ የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑን ያረጋግጣል፣
6 የሰዓት መቆጣጠሪያ በማዘጋጀት ሠራተኞች የሥራ ሰዓት ማክበራቸውንና ዲስፕሊን መጠበቃዘውን ይቆጣጠራል፣
7 በድርጅቱንለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እንደጤና፣የመዝናኛ ወዘተ … ለሠራተኛው በአግባቡ መድረሳቸውን ይከታተላል፣
8 የሠራተኞች ሪኮርድና ማህደሮች ተሟልተው በአግባቡ እንዲያዙና እንዲጠበቁ ያደርጋል፣
9 የሪከርድና መዝገብ አያያዝ ስርዓት ይዘረጋል፣እንዲሻሻል ጥናት በማድረግ ሃሳብ ያቀርባል፣ሲፈቀድ ተግባራዊ ያደርጋል፣
10 በሥራ አመራር እና በሠራተኛ መካከል የሚደረገውን የህብረት ስምምነት ያረቃል፣
11 የሪከርድና ማህደር አያያዝ ስርዓት ይዘረጋል፣ሰነዶች በጥንቃቄ መያዛቸውን ይቆጣጠራል፣
12 ገቢና ወጪ ደብዳቤዎች በወቅቱና በትክክል መከናወናቸውን ይቆጣጠራል፣
13 የሥራ ክፍሉን ዓመታዊ በጀት አዘጋጅቶ ያቀርባል፣ወቅታዊ ሪፖርቶችንም ያዘጋጃል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
14 በሥሩ የሚገኙትን ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ይገመግማል፣የክፍሉን የሥራ አፈጻጸም በሪፖርት ያቀርባል፣
15 ከድርጅቱ ውጭ የሆኑ ደብዳቤዎች ለባለአድራሻው በወቅቱ መላካቸውንና መድረሳቸውን ይቆጣተራል፣
16 የድርጅቱን ወቅታዊ የሰው ሀይል ገጽታ የሚያሳይ የሰራተኞች ሙያ የትምህርት ደረጃ፣የልደት፣የቅጥር፣የአገልግሎት ዘመን መረጃዎችን
ተዘጋጅቶ መያዛቸውን ይከታተላል ያረጋግጣል፣
17 ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
1 የሠራተኛ ቅጥር ጥያቄ ሲቀርብና ከኃላፊው ሲመራለት በጀት መኖሩን በማረጋገጥ ተፈላፊ መስፈርቶችን አሟልቶ ለኃላፊው
ያቀርባል፣ማስታወቂ ስወጣ የምዝገባና የፈተና አሰጣጥ ጉዳዮችን ይከታተላል ይቆጣተራል፣
2 የእያንዳንዱ ሠራተና የግል ማህደር የተሟላ መረጃ እንዲኖረው ክትትል በማድረግ ለኃላፊው ሪፖርት ያቀርባል፣
3 አስተዳደር ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሠራተኞች ቅሬታ ሲኖራቸው መንስኤውን ከሕብረት ስምምነት አንጻር በማጥናት ለኃላፈው
የውሳኔ አስተያየት ያቀርባል፣
4 የሠራተኞች የዕድገት የደመወዝ ጭማሪ የጡረታና የዲስፕሊን ጉዳዮች በሥራ ላይ ባሉ ደንቦች መሠረት መፈጸማቸውን ይከታተላል፣
5 በየደረጃው የሚገኙ የአክሲን ማህበሩን ሠራተኞች የስልጠና ፍላጎት ያጠናል፣የስልጠና ወጪና መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ለኃላፊው
በማቅረብ ያስወስናል፣ሲፈቀድም ተግባራዊነቱን ይከታተላል፣
6 አዲስ የሚቀጠሩ ሠራተኞች ተፈላጊ መረጃዎች መሟላታቸውንና የሙከራ ጊዜያቸውን የጨረሱ ሠራተኞች ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም
የተሟላላቸው መሆኑን ይከታተላል ቋሚ መሆን የማይችሉ አዲስ ቅጥሮችንም ከበቂ ማብራሪያ ጋር ለውሳኔ ለኃላፊው ያቀርባል፣
7 የዲስፕሊን ግድፈት የሚያሳዩ ሠራተኞችን ጉዳይ ይከታተላል በጥናት የተደገፈ አስተያየት ለኃላፊው ያቀርባል በሚሰጠው ውሳኔ
መሠረት ስለሚወሰደው እርምጃ ይከታተላል፣
8 የድርጅቱን ሠራተኞች ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቶች በጊዜው ተሞልቶ መላኩን ይቆጣጠራል፣ያልተሟላ ካሉ ማሳሰቢያ
እንዲደርሳቸው ያደርጋል፣
9 በዋና ክፍሉ በጀትና የሰው ኃይል ፍላጎት ዝግጅት የዋና ክፍሉን ኃላፊ ይረዳል፣በሚፈቀደው መሠረት በአግባቡ ሥራ ላይ መዋሉን
ይከታተላል፣
10 የክፍሉን ሥራ በሚመለከት ወቅታዊ ሪፖርቶችንና ለሚከሰቱ ችግሮች የመፍትሔ ሃሳቦችን አዘጋቶ ለኃላፊው ያቀርባል፣
11 ኃላፊው በማይኖርበት ጊዜ ወክሎ ይሰራል፣
12 በተጨማሪ ከአለቃው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ተግባራት ያከናውናል፡፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
1 የእያንዳንዱ ሠራተና የግል ማህደር ውስጥ የተሟላ የልደት ዘመን፣የትምህርት ማስረጃ የጡረታ ቅጽ፣የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት
የጋብቻ ሁኔታ፣የዲስፕሊን መረጃዎች/ካሉ በጥንቃቄ በሚስጥር ይይዛል፣
2 ለዋና ክፍሉ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎችን ይጠይቃል ይከታተላል ይረከባል በሚሰጠው መመሪያ መሠረት
ያከፋፍላል፣
3 የሠራተኞችን ዕድገት፣የደመወዝ ጭማሪና የጡረታ ጉዳዮችን ይከታተላል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
4 በተለያዩ ስልጠናዎች ላይ የተካፈሉ ሠራተኞችን ዝርዝርና የስልጠናውን ዓይነት ከፈጀው ጊዜ ጋር የሚያሳይ መግለጫ ያዘጋጃል
ይይዛል፣
5 አዲስ የሚቀጠሩ ሠራተኞች ተፈላጊ መረጃዎች ማሟላታቸው ተረጋግጦ ሲደርሰው ይይዛል፣
6 የዲስፕሊን ግድፈት በሚያሳዩ ሠራተኞች ላይ የተወሰዱ እርምጃዎችን የሚያሳይ መግለጫ ይይዛል፣
7 የድርጅቱን ሠራተኞች ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በጊዜ ተሞልቶ መላኩን ይከታተላል፣ያልተሟላ ካሉ ማሳሰቢያ
እንዲደርሳቸው ለኃላፊው ያሳውቃል፣
8 በዋና ክፍሉ የሚዘጋጁ በጀትና የሰው ኃይል ዕቅድ መረጃዎችንና ሰነዶችን ይይዛል ይጠብቃል፣
9 ዓመት ፈቃድ የወሊድ ፈቃድ የህመም ፈቃድ ወዘተ … የወሰዱ ሠራተኞችን ዝርዝር ያዘጋጃል፣ይይዛል፣
10 የድርጅቱን የሰው ኃይል እንቅስቃሴ የሚያሳዩ መረጃዎችን ይይዛል፣
11 ወደ ዋና ክፍሉ የሚመጡ ደብዳቤዎችን ይረከባል፣ይከታተላል፣ያሳስባል፣ ሲፈጸምም ያስረክባል
12 በተጨማሪ ከአለቃው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ተግባራት ያከናውናል፡፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዋና ዋና ተግባራት
ለክፍሉ ሠራተኞች የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞችና አገልግሎት ተሟልተው እንዲገኙ በወቅቱ እንዲሰጡ ማድረግ፣የድርጅቱን የሥራ እንቅስቃሴ
እንዳይስተጓጉል የትራንስፖርት የመብራት የውሃ የቴሌፎን የኢንሹራንስ የጥበቃ፣የጽዳት አገልግሎቶች የተሟሉ መሆናቸውን
መቆጣጠር፣የአክሲን ማህበሩ ተሸከርካሪዎች አያያዝና አጠቃቀም መከታተል፣አላቂ ዕቃዎችና የቢሮ መሣሪያዎች ተሟልተው እንዲቀርቡና
እንዲጠገኑ ማድረግ፣የተሸከርካሪ ጠቅላላ ጥገና ሥራዎች በእቅድ እንዲከናወኑ ክትትል ያደርጋል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
1 የጠቅላላ አገልግሎት ሥራዎችን ያቅዳል፣ይመራል፣ያስተባብራል፣
2 የውሃ የመብራት የነዳጅ የቴሌፎንና የኢንሹራንስ፣የማባዣና ፎቶ ኮፒ ወዘተ አገልግሎቶች የተሟሉ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣
3 የድርጅቱን ንብረት ጥበቃና ጽዳት መሟላቱን፣የቢሮ መሣሪያዎች፣መተካት ያለባቸው ዕቃዎች በየጊዜው እንዲተኩ ያሳስባል፤ጉዳዩንም
ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
1. የድርጅቱን ያልተሰበሰቡ ክፍያዎችን ከፋይናንስ መምሪያ በኩል የእገዛ ጥያቄ ሲቀርብ ከቅርብ አለቃው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ክፍያ
የሚሰበሰብበትን መንግድ ያግዛላ ያስፈጽማል፡፡
2. የድርጅቱንየካሽ ሪጅስተር መሳሪያዎች ብልሽት ሲያጋጥማቸው ለሚመለከተው የመንግስት አካል ያሳውቃል የክፍያ ጉዳዮችን ይከታተላል
ያስፈጽማል ፡፡
3. የድርጅቱንተሸከርካሪዎች ግጭት ሲደርስባቸው ወይንም ግጭት ሲያደርሱ የመድን ክፍያውን ተከታትሎ ያስፈጽማል፡፡
4. የድርጅቱን የንግድ ፈቃድ እድሳት ከዋና ክፍሉ በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ከሚመለከተው የመንግስት አካል ፊት በመቅረብ ያስፈጽማል፡፡
5. የድርጅቱን ተሸርካሪዎች ሊያሟአሏቸው የሚገቡ እንደ ቦሎ እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን ከሚመለከተው አካል ዘንድ በመቅረብ ያስፈጽማል፡፡
6. ለመንግስት አካላት ከሚከፈል የግብር እና አገልግሎት ክፍያ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ጉዳዮችን ከዋና ክፍሉ በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት
ያስፈጽማል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
የክፍሉን ሥራ ማቀድ፤ ማደራጀት፣ ማስተባበርና መቆጣጠር፣ የምርት ፕላን ማዘጋጀት፣ የሥራ መርሃ-ግብር / ማውጣት፣ በመርሃ ግብሩም መሠረት
ምርት በተፈለገው አይነት መጠንና ጥራት መመረቱን ማረጋገጥ፣ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎች ጥሬ ዕቃ በተገቢው መጠን በወቅቱ መቅረባቸውን
ማረጋገጥ፤ የማምረቻና የመገልገያ መሣሪያዎች በጥንቃቄ እንዲያዙና ወቅታዊ የሆኑ ጽዳትና ጥገና እንዲያገኙ ማድረግ፣ አስፈላጊ የሆኑ ምርት ነክ
መረጃዎችን ማዘጋጀት፤ ሪፖርትም ማቅረብ፡ በሥሩ ያሉ ሠራተኞችን መምራትና መቆጣጠር።
ዝርዝር ተግባራት
1. በረዥም ጊዜ ስትራቴጂክ ዓላማዎች መሠረት ዓመታዊ ዕቅድን በማዘጋጀት ዕቅዱን ተግባራዊ ያደርጋል።
2. የቀኑን የስራ እቅድ ማዕካል በማድረግ፡ ሰራተኞችን እንደአስፈላጊነቱ ሙያቸውን ማዕከል በማድረግ ይመድባል ፤ የማምረቻ ቁሳቁሶች በጊዘው
10. ከድርጅቱ የማምረቻ መሣሪያዎችና ሠራተኞች ጋር የተመጣጠነ የምርት ዕቅድ ያወጣል፤ በዕቅዱም መሠረት የማምረቻ መሣሪያዎችንና የሰው
ኃይልን አቀናጅቶ ተፈላጊውን ምርት ያመርታል፤
11. በክፍሉ ሥር በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ የተመደቡበትን ሠራተኞች ሥራ በማስተባበር የዋና ክፍሉን ሥራ ያቅዳል ያደራጃል ይመራል፤
ይቆጣጠራል፤
12. የድርጅቱን ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ጥሬ ዕቃ መለዋወጫዎች መቅረባቸውን በተገቢው ሁኔታ መያዛቸውንና ጥቅም ላይ መዋላቸውን
ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፤
13. አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከቅርብ አለቃው ጋር በመመካከር በሥሩ ያሉትን ሠራተኞች ከአንድ የሥራ መደብ ወደ ሌላ የሥራ መደብ ያዛውራል፤
አስፈላጊ ስልጠናም እንዲሰጣቸው ያደርጋል፤
14. የቅርብ የሥራ ግንኙነት በመፍጠር የምርት ተግባር በቅልጥፍናና በአነስተኛ ወጪ እንዲከናወን ምርታማነት እንዲዳብርና ንብረት እንዳይባክን
ጥረት ያደርጋል፤
15. የምርት ወጪዎችን ይቆጣጠራል ፤ ወጪውን ያለማቋረጥ የሚቀንስበትን ስልት ያዘጋጀል።
16. እንደ QMS, Kaizen, TQM እና ሌሎች ድርጅታዊ ለውጦችን የሚያመጡ አስፈላጊ ነገሮችን የመሳሰሉ የአስተዳደር ስርዓቶችን ተግባራዊ
ያደርጋል
17. ተጨማሪ ከሀላፊ የሚሰጡ የስራ ትእዛዞችን ይከዉናል፡፡
የጫማ ሽፋን ቆረጣ ተግባራት በበቂ መሣሪያና የሰው ሃይል ማደራጀት፣ ሚዛናዊ የሥራ ክፍፍል መስጠት፣ እያንዳንዱ ሥራ በወጣው እቅድ፣ የሥራ ዝርዝርና የጥራት ደረጃ
መከናወኑን መቆጣጠር፣ ጥሬ ዕቃዎችና መሣሪያዎች መቅረባቸውን ማረጋገጥ፣ ሪፖርት ማዘጋጀት፡፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
1. የጫማ ሽፋን ቆረጣ ተግባራት በበቂ መሣሪያና የሰው ሃይል መደራጀቱን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
2. ለቆረጣ የሚመጣለትን የጫማ ሽፋን ቆዳ ጥራት በማረጋገጥ ይረከባል፤
3. በያንዳንዱ የመቁረጫ መሣሪያ ላይ በቂ የሰው ሃይል መመደቡንና መሣሪያውን ለመጠቀም በቂ የሙያ ሥልጠና ማግኘቱን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
4. ለክፍሉ የሚያቀርቡ ሥራዎች በሚገባ እንዲከናወኑ በመሣሪያና የሰው ኃይል የተሟሉ መሆናቸውን ያረጋግጣል ሥራውን ይመራል ይቆጣጠራል፤
5. ዘወትር በሥራ ሰዓት የሥራ ክፍሉ ሠራተኞች በተገቢው የሥራ ቦታቸው ላይ መገኘታቸውንና ሥራ መከናወናቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
6. ለቆረጣ ሠራተኞች በቂ ሥራ መከፋፈሉን ያረጋግጣል፤ እያንዳንዱ ሠራተኛ በተሰጠው የሥራ መመሪያና ዝርዝር መሠረት ሥራውን በተወሰነው የጥራት ደረጃ
ማከናወኑን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
7. የተበላሹ የማምረቻ መሣሪያዎች ወቅታዊ ጥገና ተደርጎላቸው በሥራ በሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
8. እያንዳንዱ የክፍሉ ሠራተኛ የሚጠቀምበትን መሣሪያ ደህንነትና ጥገና መከታተሉን መያዙን ይቆጣጠራል መመሪያ ይሰጣል፤
9. በየዕለቱ የሚሰጠው የሥራ ዕቅድ በሚገባ ተጠናቆ መገኘቱን ይቆጣጠራል፡
10. ተጨማሪ ከሀላፊ የሚሰጡ የስራ ትእዛዞችን ይከዉናል፡፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
በማሽን እንዲሁም በእጅ በጥንቃቄ መቁረጥ የተቆረጡትን በዓይነታቸው የመቁረጫ መሣሪያውን ዝግጁ በማድረግ ማስተካከል በተሰጠው
ዝርዝር ተግባራት
2. ለቆረጣ የሚጠቀምበት መሣሪያ በተፈለገው መልኩ ለሥራው ዝግጁ ያደርጋል፣ ሙከራዎችን በማድረግ ያረጋግጣል፤
4. የሚቆረጠውን የጫማ ሽፋን ቆዳ ብልሽቶችንና ጉድለቶችን በሚገባ ተመልክቶ እንደሚውሉበት የጫማ ክፍል እየመረጠ የመቁረጫ
6. ለቆረጣ የሚጠቀምበት ጠረጴዛና የመቁረጫ መሣሪያ ቢላዋ፣ ምላጭ/በተወሰነለት የሥለት ደረጃ መዘጋጀቱን ያረጋግጣል፤
7. በተሰጠው ዲዛይን መሠረት ቆዳውን አስተካክሎ ውዳቂና ብክነት በሚቀን ስመንገድ በጥንቃቄ በእጁ እና በማሽን ይቆርጣል፤
8. በቆረጣ ወቅት በቆዳውና በመቁረጫ መሣሪያው ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ተገቢውን ጥንቃቄ ያደርጋል፤
11. የመቁረጫ ቢላዎች ስለታቸው በማይጎዳበት መልክ በዓይነታቸውና በሞዴላቸው እንዲቀመጡ ያደርጋል፤
በማሽን እንዲሁም በእጅ በጥንቃቄ መቁረጥ የተቆረጡትን በዓይነታቸው የመቁረጫ መሣሪያውን ዝግጁ በማድረግ ማስተካከል በተሰጠው
ዝርዝር ተግባራት
2. ለቆረጣ የሚጠቀምበት መሣሪያ በተፈለገው መልኩ ለሥራው ዝግጁ ያደርጋል፣ ሙከራዎችን በማድረግ ያረጋግጣል፤
4. የሚቆረጠውን የጫማ ሽፋን ቆዳ ብልሽቶችንና ጉድለቶችን በሚገባ ተመልክቶ እንደሚውሉበት የጫማ ክፍል እየመረጠ የመቁረጫ
6. ለቆረጣ የሚጠቀምበት ጠረጴዛና የመቁረጫ መሣሪያ ቢላዋ፣ ምላጭ/በተወሰነለት የሥለት ደረጃ መዘጋጀቱን ያረጋግጣል፤
7. በተሰጠው ዲዛይን መሠረት ቆዳውን አስተካክሎ ውዳቂና ብክነት በሚቀን ስመንገድ በጥንቃቄ በእጁ እና በማሽን ይቆርጣል፤
8. በቆረጣ ወቅት በቆዳውና በመቁረጫ መሣሪያው ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ተገቢውን ጥንቃቄ ያደርጋል፤
11. የመቁረጫ ቢላዎች ስለታቸው በማይጎዳበት መልክ በዓይነታቸውና በሞዴላቸው እንዲቀመጡ ያደርጋል፤
መቁረጥ፤ የመቁረጫ መሣሪያዎችን ደህንነት መጠበቅ:: የ መቁረጫ መሳሪያዎችና ቢላዎች በአግባቡ መያዝ ሥራዎችን በተጠናው ጊዜ እና የጥራት
ዝርዝር ተግባራት
1. በምርት መስመሩ የሚሰሩ ማናቸውንም የጫማ ሞዴሎችን ሽፋን እና የጭማ ገበር እንዲሁም ማቴሪያል በማሽን ይቆርጣል፤
2. የመቁረጫ ቢላዎች የተጎዱና የተጣመሙ ከሆኑ ለቅርብ ኃላፊው አሳውቆ ለጥገና ያቀርባል፤
3. በቢላዎ የተጎዱ የመቁረጫ ቦርዶችን (cutting boards) ለቅርብ ኃላፊው በማየት እንዲይጉዱ ያደርጋል፤
4. የመቁረጫ ቢላዎችና ተዛማጅ መሳሪያዎች ለምርቱ ጥራት ተስማሚ መሆናቸወን ስራው ከመጀመሩ በፊት ያረጋግጣል፤
5. በተሰጠው የምርት ሥራ ትዕዛዝ ላይ ባለው የቁጥር ስብስብ መስረት ቢላዎቹን ያዘጋጃል፤
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
6. ቆረጣ በሚከናወንበት ወቅት ብክነትን ለማስወገድ /inter locking system/ ቢላዎችን በማጠጋጋት ይቆርጣል፣ የሚቆረጡ ኮምፖነንቶች የጥራት ደረጃቸው
የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፣
7. በጥራት ተቆጣጣሪ ወይም ከሚጥለው የምርት መስመር በግድፈት ምክንያት (rework) ተተኪውን ቆርጦ ይሰጣል፤
8. የማረቻ መሪዎችንና የመሳሰሉትን በአግባቡ በመጠቀም የምርት የስራ ወጤት በዕቅዱ የተጠናቀቁትን በጥራት ሰ ራተኞች ታይተው ያለፉ ስራዎችን
ወደማጥለው የምርት ሂደት ያስተላልፋል፤
9. የማምረቻ መሳሪያወን አለአግባብ በመጠቀም አደጋና ብልሽት እንዳይደርስ ጥንቃቄ ያደርጋል፤
10. ለቆረጣ የመጣማለትን ዳባን ና ማጠናከሪያ በዓይነት ለይቶ ይረከባል፤ በሚቀርብለት ዲዛይን፣ ፖተርንና ቁጥር መሠረት በጥንቃቄ አስተካክሎ
ይቆርጣል፣ / የሚሠጠውን ሥራ በተጠናው ፍጆታና ጊዜ መሠረት ያከናውናል፣
11. ለመቁረጫ የሚጠቀምበት መሣሪያ ለሥራ ዝግጁ መሆኑን ያረጋግጣል፤ ደህንነትና ጽዳት ይጠብቃል፡፡
12. የቆረጣቸወን ዳባን ና ማጠናከሪያ በዓይነ ትና በመጠን ለይቶ ያስረክባል፡፡
13. የ ሚጠቀምባቸውን መሣሪያዎች ወቅታዊ ጥገናና እድሣት ማግኘታቸውን ይከታተላል፡
14. በተጨሪም ከቅርብ ሃላፊው የሚሰጡትን ተመሣሣይ ተግባራት ያከናውናል፤
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
መረከብ የሚሰጠው ሞዴልና ዝረዝር የሥራ ትእዛዝ መሠረት በጥንቃቄ መቁረጥ የመቁረጫ ማሣሪዎችና ቢላዎች በአግባቡ መያዝ
ዝርዝር ተግባራት
1. በመስመሩ የሚሠሩ የጫማ ገበርና ማቴርያል ማለትም የተለያዩ ውፍረቶች ያላቸው ዳባን ግበር አቡጀዲ እንዲሁም ሌሎች ማጠናከሪያ
2. የመቁረጫ ቢላዎችና ተዛማጅ መሣሪያዎች ለምርት ጥራት ተስማሚ መሆናቸውን ሥራው ከመጀመሩ በፊት ያረጋግጣል፣
3. በቢላዎ የተጎዱ የመቁረጫ ቦርዶች (cutting Boards) ለቅርብ ኃላፊ በማሳየት እንዲላጉ ያደርጋል
4. ቆረጣ በሚያከናወንበት ወቅት ብክነትንለማስወገድ (inter locking System) በቢላዎችን በማጠጋጋት ይቆረጣል
5. የማምረቻ መሣሪያዎችንና የመሳሰሉትን በአግባቡ በመጠቀም የምርት የሥራ ውጤት በእቅዱ የተጠናቀቁበት በጥራት ሠራተኞች
8. ለክፍሉ የምርት እድገት ገንቢ የሆኑ የዓሠራር ዘዴዎችንና ሃሣቦች ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣
ዝርዝር ተግባራት
1. በመስመሩ የሚሠሩ የጫማ ገበርና ማቴርያል ማለትም የተለያዩ ውፍረቶች ያላቸው ዳባን ግበር አቡጀዲ እንዲሁም ሌሎች ማጠናከሪያ
2. የመቁረጫ ቢላዎችና ተዛማጅ መሣሪያዎች ለምርት ጥራት ተስማሚ መሆናቸውን ሥራው ከመጀመሩ በፊት ያረጋግጣል፣
3. በቢላዎ የተጎዱ የመቁረጫ ቦርዶች (cutting Boards) ለቅርብ ኃላፊ በማሳየት እንዲላጉ ያደርጋል
4. ቆረጣ በሚያከናወንበት ወቅት ብክነትንለማስወገድ (inter locking System) በቢላዎችን በማጠጋጋት ይቆረጣል
5. የማምረቻ መሣሪያዎችንና የመሳሰሉትን በአግባቡ በመጠቀም የምርት የሥራ ውጤት በእቅዱ የተጠናቀቁበት በጥራት ሠራተኞች ታይተው
8. ለክፍሉ የምርት እድገት ገንቢ የሆኑ የዓሠራር ዘዴዎችንና ሃሣቦች ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣
፤ያስቀምጣል፡፡
ዝርዝር ተግባራት
6. የሥራ መሣሪያቸውንና አካባቢው ንጽህና ይጠብቃል፤ በተጨማሪ ሌሎች ተመሣሣይ ተግባራት ያከናውናል፤
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
በመለየት መረከብ፤ ወደ ውጠራና ማጠናቀቂያ የሚያልፉ ስራዎች የጥራት መስፈርቱን ያሟሉ መሆኑን ክትትልና ቁጥጥር እንዲደረግባቸው ማድረግ
የክፍሉን መሳሪያዎች ብልሽት ሲገጥማቸው በወቅቱ እንዲጠገኑ ማድረግ የተጠናቀቁ ምርቶችን በአግባቡ ለማለከተው ማስረከብ ፥ የመስመር የሥራ
ሂደትን ማደራጀት አጠቃላይ የሥራ ሂደቱን እና ጥራቱን በሀላፊነት መምራት ሰነድ ርክብ ማስፈፀም አዳዲስ የአሠራር ዘዴዎችን ተግባራዊ ማድረግ፤
ዝርዝር ተግባራት
1. በሥራ ትዕዛዝ መሠረት በዕለት፣ በሳምንት ዕቅድ በመነሳት አስፈላጊ የሆኑትን ጥሬ ዕቃዎች መሳሪያ ና የ ሠው ኃይል በአግባቡ እንዲሟ ያደርጋል፣
2. በስራ ክፍሉ የሚከናወነው የምርት ሂደት ብክነትን ለመቀነስ በሚያስችል መልኩ እንዲሆን ያደርጋል፥ የማቴሪያል : የሥራ ሰዓት የሰው ኃይልና ፣
የማምረቻ መሣሪያ አጠቃቀምን ይቆጣጠራል፤
3. በምርት ሂደት የሚገጥሙ ችግሮች በቅርብ በመግኘት ይፈታል፤
4. የስፌትና የስፌት ዝግጅት ሥራ መደራጀቱንና ክፍል በበቂ መሣሪያና የሰው ኃይል መቅረባቸውን ይከታተላል ያረጋግጣል ለስፌት ሥራ አስፈላጊ
6. የጫማ ሽፋን ስፌት መሳሪያዎች የስፌት ማለስለሻ መሣሪያ፣ የገበር መከርከሚያ መሣሪያዎች፣ የመንጎልና ከምሰር መሣሪያዎች፣ የማጠፊያ
መሣሪያዎች ላይ ብቃት ማግኘቱን ይቆጣጠራል፤ ያለው ሠራተኛ መመደቡንና በመሣሪያው ለመጠቀም በቂ የሙያ ስልጠና መገኘታቸውንና
ሥራ መስራታቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል፡
7. ዘወትር በሥራ ሰዓት የክፍሉ ሠራተኞች በተገቢው የሥራ ቦታቸው ላይ መገኘታቸውን ያረጋግጣል፤
8. ለእያንዳንዱ - የክፍሉ : ሠራተኛ : በቂ - ሥራ ያከፋፍላል፣ - እያንዳንዱ ሠራተኛ በተሰጠው የሥራ ዝርዝርና የጥራት ደረጃ መሠረት ሥራውን
ማከናወኑንይከታተላል ይቆጣጠራል፤
9. የሚበላሹ የማምረቻ መሣሪያዎች ወቅታዊ ጥገና ተደርጎላቸው በምርት ሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል;
10. የክፍሉ ሠራተኞች የተመደቡበትን ማሸንና ኢኩፐመንት ፤ደህንነት ጥገናና ንጽህና መጠበቃቸውን ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል
11. ካለፈቃድ ከሥራ የሚቀሩ የመስመሩ ሠራተኞችን ዝርዝር በመያዝ እርምጃ እንዲወስድ ያቀርባል፣ አፈፃፀሙንይከታተላል፣
12. የክፍሉን የሥራ ሂደት የመሣሪያ አሰላለፍ ይከታተላል፣ ለቀልጣፋ ምርት የሚያግዙ የአሠራር ዘዴዎችን ያጠናል አስተያየት ያቀርባል፣
13. የትርፍ ጊዜ ሥራ በሚያስፈልግበት ጊዜ ጥያቄ ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ያሠራል፣ የትርፍ ጊዜ ሥራ ክፍያ ቅ በመሙላት ያቀርባል ያስወስናል፣
14. ካለፈቃድ ከሥራ የሚቀሩ የመስመሩ ሠራተኞችን ዝርዝር በመያዝ እርምጃ እንዲወስድ ያቀርባል፣ አፈፃፀሙንይከታተላል፣
1. ለስፌት የቀረበና በተለይ ለማጣጣም ሥራ የደረሱ የጫማ ሽፋን ፤ገበር በአንድ በሁለት ወይም በሦስት መርፌ ማሽን
ስፌት ይሰፋል ይገጣጥማል፡ የሶል ስፌትን ጨምሮ ማንኛውንም የስፌት ሥራ ያከናውናል፣በተሰጠው ናሙና መሰረት ለሥራ አስፈላጊ የሆነ
ነገሮችን ያዘጋጃል፣
2. ከስፌት ዝግጅት የሚቀርብለት የጫማ ሽፋን እንደየ ሞዴሉ ተረከቦ ፤የእጅ ሞካኒሲን ፤የባይንዲንግ በአንድ መርፌ፤ በዝግዛግ ፤ በሁለት መርፌ
እና የአሰራ ስፌት ስራዎችን በናሙናው መሠረት ይሠፋል፣
3. የተሰፉትን የጫማ ሽፋኖች /uppers / በናሙናው መሠረት ጥራታቸውን ጥራቱን ጠብቆ መስራቱን ካረጋገጠ በኋላ ወደ ሚቀጥለው ስራ
ያስተላልፋል
4. በጣም ውስብስብና ከፍተኛ የ ስራ ጥራት የሚፈልጉ የ ስፌት ሥራዎችን ይሰራል፤
5. በየዕለቱ ከስራ በኋላ የስፌት መሳሪውን ያፀዳል፣ ዘይት ያጠጣል፡፤
6. የ አዳዲስ ዲዛይኖች ና ከሌሎች ከሚከታቸው ጋር በመሆን የተራ ሥራን አጠቃሎ ይሰራል፤
7. ክፍሉን ከአደጋ ለመጠበቅ አላስፈላጊ የሆኑ ነገ ሮችን በማስወገድ አካባቢውን በንፅሕና ይጠብቃል፡
8. አንዳንድ አስቸጋሪና ወስብስብ ስፌቶችን ለማዝ የሚሰፉትን የጭማ ክፍሎች በማስቲሽ በማያያዝ ለስፌት ያዘጋጃል፤
9. ጀማሪ የስፈት ሠራተኞችን በሥራ ላይ ያሰለጥናል፤
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
10. በስፌት ከፍሉ ወስጥ ስራዎች በተወሰነ አካባቢ ሲከማቹ ችሎታው በፈቀደለት መጠን ተዘዋውሮ እገዛ ያደርጋል፤
11. የሰራበትን መሳሪያእና የሥራ አካባቢውን ያፀዳል፤
12. አደጋን የሚያስከትሉ ነገሮችን ከሥራ አካባቢ በማስወገድ ጥንቃቄ ያደርጋል፣
13. ለምርት እድገት አስተዋፅ ሊያደርጉ የሚችሉ ገንቢ ሀሳቦችን በማፍለቅና ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ - ተግባራዊ
ያደርጋል፡
14. የስፌት ማሽኖዎች ችግር ሲደርስባቸው ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ እንዲጠገኑ ያደርጋል፤
15. ለሥራው በሚፈለግበት ቦታ ሁሉ ሲመደብ ይሠራል፣
16. የጫማ ሸፋን የጥገናና የማስተካከል ሥራዎች ያከናውናል፤
17. በተጨሪ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
11. ክፍሉን ከአደጋ ለመጠበቅ አላስፈላጊ የሆኑ ነገ ሮችን በማስወገድ አካባቢውን በንፅሕና ይጠብቃል፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
12. አንዳንድ አስቸጋሪና ወስብስብ ስፌቶችን ለማዝ የሚሰፉትን የጭማ ክፍሎች በማስቲሽ በማያያዝ ለስፌት ያዘጋጃል፤
13. በስፌት ከፍሉ ወስጥ ስራዎች በተወሰነ አካባቢ ሲከማቹ ችሎታው በፈቀደለት መጠን ተዘዋውሮ እገዛ ያደርጋል፤
14. የሰራበትን መሳሪያእና የሥራ አካባቢውን ያፀዳል፤
15. አደጋን የሚያስከትሉ ነገሮችን ከሥራ አካባቢ በማስወገድ ጥንቃቄ ያደርጋል፣
16. ለምርት እድገት አስተዋፅ ሊያደርጉ የሚችሉ ገንቢ ሀሳቦችን በማፍለቅና ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ - ተግባራዊ
ያደርጋል፡
17. የስፌት ማሽኖዎች ችግር ሲደርስባቸው ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ እንዲጠገኑ ያደርጋል፤
18. ለሥራው በሚፈለግበት ቦታ ሁሉ ሲመደብ ይሠራል፣
19. የጫማ ሸፋን የጥገናና የማስተካከል ሥራዎች ያከናውናል፤
20. በተጨሪ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ዋና ዋና ተግበራት
ከቅርብ ሃላፊው በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት የጫማ የስፌት ስራዎችን በተጠናለት ጊዜ እና የጥራት ደረጃ መሠረት ማከናወን፣ አዳዲስ
አሠራሮችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡
ዝርዝር ተግባራት
3. ከስፌት ዝግጅት የሚቀርብለት የጫማ ሽፋን እንደየ ሞዴሉ ተረከቦ በአንድ መርፌ፤ በዝግዛግ እና በሁለት መርፌ አስፈላጊውን ክፍል
በናሙናው መሠረት ይሠፋል፣
4. የተሰፉትን የጫማ ሽፋኖች /uppers / በናሙናው መሠረት ጥራታቸውን ጥራቱን ጠብቆ መስራቱን ካረጋገጠ በኋላ ወደ ሚቀጥለው
ስራ ያስተላልፋል
5. በየዕለቱ ከስራ በኋላ የስፌት መሳሪውን ያፀዳል፣ ዘይት ያጠጣል፡፤
6. ክፍሉን ከአደጋ ለመጠበቅ አላስፈላጊ የሆኑ ነገ ሮችን በማስወገድ አካባቢውን በንፅሕና ይጠብቃል፡
7. አንዳንድ አስቸጋሪና ወስብስብ ስፌቶችን ለማዝ የሚሰፉትን የጭማ ክፍሎች በማስቲሽ በማያያዝ ለስፌት ያዘጋጃል፤
8. በስፌት ከፍሉ ወስጥ ስራዎች በተወሰነ አካባቢ ሲከማቹ ችሎታው በፈቀደለት መጠን ተዘዋውሮ እገዛ ያደርጋል፤
9. የሰራበትን መሳሪያእና የሥራ አካባቢውን ያፀዳል፤
10. አደጋን የሚያስከትሉ ነገሮችን ከሥራ አካባቢ በማስወገድ ጥንቃቄ ያደርጋል፣
11. ለምርት እድገት አስተዋፅ ሊያደርጉ የሚችሉ ገንቢ ሀሳቦችን በማፍለቅና ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ - ተግባራዊ
ያደርጋል፡
12. የስፌት ማሽኖዎች ችግር ሲደርስባቸው ለቅርብ ኃላፊው በማሳወቅ እንዲጠገኑ ያደርጋል፤
13. በተጨሪ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ከቅርብ ሃላፊው በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት የስፌት ዝግጅት ኦኘሬተር ሥራዎችን ትዕዛዝና መመሪያ መሰረት የጫማ አፐር ስፌት ስራዎች
ማከናወን የመስፊያ በተጠናለት ጊዜ እና የጥራት ደረጃ መሠረት የተለያዩ የስፌት ሥራዎችን ማከናወን፣ አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡
ዝርዝር ተግባራት
2. ከቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት በአንድ መርፌ፤በዚግዛግ ማሽን ስራዎችን ያከናውናል፡፡
ከቅርብ ሃላፊው በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት የስፌት ዝግጅት ኦኘሬተር ሥራዎችን ማከናወን፣በፊት ማጠንከሪያ ማሽን / የሚሠሩ ሥራዎችን
ማከናወን፤የተለያዩ የጫማ ኮምፖነንቶች ማስቲሽ በመቀባት - በመለጠፍ የጫማ ሽፋን ዝግጅት ሥራ መሥራት፣የአዳዲስ ሞዴል መሰመር ዝርጋታ
ሲከናወን የማምረቻ መሣሪያዎችን ከቦታ ቦታ ማዘዋወር ጥሬ ዕቃ ማቅረብ፣የተለያዩ ኮምፐነንቶች በመሠረዣ ፓተርን መሠረዝ፣ የጫማ ሽፋን
ማፅዳት፣ ከር ማሠር የጫማ ኮምፐነንቶችን አረጋግጦ ወደ ቀጣይ ክፍል ማሣለፍ፣የጫማ ኮምፐነንቶችን በመቁጠር ትክከለኛነታቸውን አረጋግጦ
በትዕዛዙ መሠረት ወደ ቀጣይ ክፍል ማሣለፍ፣
ዝርዝር ተግባራት
5. ከቅርብ ሀላፊው በሚሠጠው ትዕዛዝ መሠረት ሌሎች ተጨማሪ ተግባሪት ማናወን፡፡ የሥራውንና የመሠሪውን አካባቢ ንጽህና ይጠብቃል ፡
6. በሥው አካባቢ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ነገሮችበማስወገድ አካባቢውን ከአደጋ ነጻ እንዲሆን የደርጋል
7. በተጨማሪም ሌሎቸ ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
በመስመሩ ዙሪያ የሚገኙ መሣሪያዎችና ሠራተኞች የሚከናወኑትን ሥራዎች ማቀድ ማስተባበርና መቆጣጠር፣ የጥሬ ዕቃ ማስቲሽ፣ ጫማ ሽፋን፣ ሶልና
ዳባን በወቅቱ መቅረቡን መከታተልና መቆጣጠር፣ በመስመሩ ዙሪያ ከተተከሉት መሣሪያዎችና ሠራተኞች አቅም ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የምርት ዕቅድ
መዘጋጀቱንና ለእያንዳንዱ ሠራተኛ መከፋፈሉን እንዲሁም ሥራው በተገቢው መጠንና ጥራት መከናወኑን መቆጣጠር፣ በመስመሩና በዙሪያው
የሚኙትን መሣሪያዎች ጥገናና ደህንነት መከታተልና መቆጣጠር፣ አዳዲስ የአሠራር ዘዴዎችን ተግባራዊ ማድረግ፣ የማበረታቻ ክፍያ ስርዓትን
ማስፈፀም፣ስራዎች ተገ ቢው ክትትልና ቁጥጥር እንዲደረግባቸው ማድረግ፣ የ ክፍሉ የስራ መሳሪያዎች ብልሽት ሲገጥማቸው በወቅቱ ወደ
ማጠናቀቂያ የማያልፉትን እንዲጠናቀቁ ማድረግ፣ የተጠናቀቁ ምርቶችን ለሚለከተው ከፍል ማስተላለፍ ሥራዎች በትዕዛዙ መሠረት በጥራትና
ዝርዝር ተግባራት
5. ዘወትር በሥራ ሰዓት በመስመሩ ዙሪያ በሚገኙ መሣሪያዎች ላይ የተመደቡ ሠራተኞች በተገቢው የሥራ ቦታቸው ላይ መገኘታቸውንና ሥራ
ማከናወናቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል፣
6. ለእያንዳንዱ ሠራተኛ በቂ ሠራ መከፋፈሉን ይከታተላል ያረጋግጣል፣
7. የምርት ጥራት ጉድለት : ሲታይና ከጥራት ቁጥጥር : ሰራተኞች ሪፖርት ሲደርሰው ከማለከተው የመማር ማና የጥራት ቁጥጥር ሰራተኛ : ጋር
: በመሆን መፍትሄ ይፈልጋል፣ ውሳኔ ይሠጣል፣ የጥራት ግድፈት እንዳይከሰት በቅድሚያ ተገቢውን የአሠራር ዘዴ ይከተላል፡
8. እያንዳንዱ ሠራተኛ በተሠጠው የሥራ መመሪያና ዝርዝር መሠረት ሥራውን በተወሠነው የጥራት ደረጃ ማከናወኑን ይከታተላል
ይቆጣጠራል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
9. የተበላሹ የየምረቻ መሣሪያዎች ወቅታዊ ጥገና ተደርጐላቸው በሥራ ላይ መዋላቸውን የከታተላል ይቆጣጠራል፣
10. እያንዳንዱ የኮንቬየሩ ሠራተኛ የሚጠቀምበትን መሣሪያ ደህንነትና ጥገና መከታተሉንና መያዙን ይከታተላል ያረጋግጣል፣
11. በየዕለቱ የሚሰጠው የሥራ ዕቅድ በሚገባ ተጠናቆ መገኘቱን ይቆጣጠራል፣
12. ለተለያዩ ሥራዎች ወደ መስመሩ የሚመጡ የጫማ ሸፋኖች ሌሎችና ዳባኖችን በዓይነትና በመጠን ለይቶ ይረከባል፣ ሥራቸው
የተጠናቀቀላቸውንም ለተገቢው ክፍለ ያስረክባል፣
13. የክፍሉን የሥራ ሂደት የመሣሪያ አሰላለፍ ይከታተላል፣ ለቀልጣፋ ምርት የሚያግዙ የአሠራር ዘዴዎችን ያጠናል አስተያየት ያቀርባል፣
14. ለምርታማነት ፤ለምርት ሂደት ቅልጥፋና፤ለምርት ጥራት የሚገዙ ሃሳቦችን ያመነጫል፡፡
15. አዳዲስ አሰራሮችን እና ዘዴዎችን ያመነጫል፤ተግባራዊ ያደርጋል፡፤
16. የትርፍ ጊዜ ሥራ በሚያስፈልግበት ጊዜ ጥያቄ ያቀርባል፣ ሲፈቀድም ያሠራል፣ የትርፍ ጊዜ ሥራ ክፍያ ቅ በመሙላት ያቀርባል ያስወስናል፣
17. ካለፈቃድ ከሥራ የሚቀሩ የመስመሩ ሠራተኞችን ዝርዝር በመያዝ እርምጃ እንዲወስድ ያቀርባል፣ አፈፃፀሙንይከታተላል፣
5. በመቅድመ ተከተላቸው መሠረት ቀጣዮቹ የጎን ውጠራ ( የተረከዝ የመፋቂያና የሶል ማጠበቅ ሥራዎች በጫማ ማስተካከል ጋር ያከናውናል፤
6. በምርት ሂደት ወቅት በማምረቻ መሣሪያዎች ላይ ከአቅም በላይ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የቅርበ ኃላፊው በማሳወቅ ጥገና
እንዲደረግላቸው ያሳውቃል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
7. ሌሎቸ የበታች ሠራተኖች መሠረታዊ እውቀት እንዲኖራቸው ስልጠና ይሰጣል፤የማምረቻ መሣሪያዎች ላይ ብልሽት እንዳይገጥም ተገቢ
ክትትል ያደርጋል፤
8. የተሸለ የአሠራ ዘዴ ካለ ለቅርብ ኃላፊ ሃሳብ ያቀርባል፤ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራት ያከናውናል
4. የጫማ የፊት ውጠራ የጎን ውጠራ፤ የተረከዝ ፤ የመፋቂያና የሶል ማጣበቅ ስራዎች በጥራትና በተጠናለት ጊዜ መሠረት ያከናውናል፤
5. በምርት ሂደት ወቅት በማምረቻ መሳሪያዎች ላይ ከአቅም በላይ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የቅርብ ኃላፊው በማወቅ ጥግና
7. በማረቻ መሳሪያዎች ላይ ብልሽት እንዳያጋጥም ተገቢ ክትትል ያደርጋል፣ የአሠራር ቅደም ተከተልን ይጠብቃል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
8. የተሻለ የ አሰራር ዘዴ ካለ ለቅርብ ኃላፊ ሃሳብ ያቀርባል፤ አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ ያደርጋል፣
12. እንደሞዴሉ አይነ ትና ቁጥር ከተመደቡት የ መጠሪያ ፎርሞች ጋር በማገናኘት የ ፊት ወራት ስራ ያከናውናል፡
13. የጫማ የፊት ውጠራ የጎን ውጠራ፤ የተረከዝ ፤ የመፋቂያና የሶል ማጣበቅ ስራዎች በጥራትና በተጠናለት ጊዜ መሠረት ያከናውናል፤
14. በምርት ሂደት ወቅት በማምረቻ መሳሪያዎች ላይ ከአቅም በላይ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የቅርብ ኃላፊው በማወቅ ጥግና
15. ሌሎች ጀማሪ የውጠራ ሰራተኞችን መሰረታዊ እውቀት እንዲኖራቸው ስልጠና ይሰጣል፤
16. በማረቻ መሳሪያዎች ላይ ብልሽት እንዳያጋጥም ተገቢ ክትትል ያደርጋል፣ የአሠራር ቅደም ተከተልን ይጠብቃል፣
17. የተሻለ የ አሰራር ዘዴ ካለ ለቅርብ ኃላፊ ሃሳብ ያቀርባል፤ አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ ያደርጋል፣
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
3. ስራዎች በጥራትና ቅልጥፉና እንዲፈፀሙ ፤የጥራት ቁጥጥር ሪከርዶች በትክክል እንዲሞሉ ያደረጋል፡፡
4. መምርት ሂደት ላይ የሚያጋጥሙ የጥራት ችግሮች በቅርበት በመገኘት ለቅርብ ሃላፊው ያሳውቃል፡፡
11. የድርጅቱ የአሰራር ደንቦች እንዲጠበቁ እና የስራ ቦታዎች በጥሩ ሁኔታ እንዲጠበቁ ያደረጋል፡፡
13. ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፤በቅርብ ሃላፊው የሚሰጠውን የስራ ትዕዛዝ ያከናውናል፡
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
1. በቀረበላቸው የጥራት ቁጥጥር መስፈርት፤ ናሙና እና (SOP)መሰረት ያላለቁ እና ያለቁ ምርቶችን የጥራት ይዞታ ፍተሻ ያደርጋል፤
2. በፍተሻ ወቅት የሚያገኙትን እንክን ያለባቸውን ምርቶች የግድፈት ስቲከር በመለጠፍ መለየት እንዲሁም እንከን የሌለባቸውን QC/QA PASS
በመምታት ምርቶችን ያሳልፋሉ፤
3. እንከን ያለባቸውን ምርቶች ከተቀመጠላቸው የግድፈት መጠን በላይ ሲሆን የቅርብ ሀላፊያቸውን ወዲያውኑ በማሳወቅ የመፍትሄ ሀሳብ እንዲሰጥ
ማድረግ፤
4. የቀን የምርት ጥራት ፍተሻ ሪከርድ በአግባቡ በመሙላት ለቅርብ ሀላፊያቸው ሪፖርት ያደርጋሉ፤
5. የድርጅቱን የአሰራር ህግ ያከብራሉ፣ የአካባቢያቸውን የ 5 ቱማ በአግባቡ እየጠበቁ ያሻሽላሉ፤
6. የምርት ፍተሻ አቅማቸውን በከፍተኛ ፍጥነት በማከናወን የስራ ክፍሉን ያቀላጥፋሉ፤
7. ትክክለኛና አስተማማኝ የምርት ፍተሻ ማካሄድ፣የሙከራ መሳሪያዎችን በእያንዳንዱ የስራ ቀን ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ፣መፈተሽ ችግሮች ካሉ
ወዲያውኑ ግብረ መልስ መስጠት፣ትክክለኝነታቸው ያልተረጋገጡ መሳሪያዎች ካሉ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማድረግ፤
8. በምርት ሂደት ላይ የባች ችግሮች እንዳይፈጠሩና እንዳያልፉ ያደርጋሉ::
9. የተሰጣቸውን የኢንስፔክሽን ማቴሪያሎች በአግባቡና ሀላፊነት በተሞላበት መልኩ ይዞ መጠቀም፤
ሞደርን ዘጌ የቆዳ ዉጤቶች ኢንደስትሪ ኃ.የ.ግ.ድ የሰራተኞች የስራ ዝርር መግለጫ
ዝርዝር ተግባራት
8. በነባር ሞዴሎች ላይ : በተሰጡት : አስተያየቶች መሠረት የዲዛይን መሻሻል የሚያስፈልጋቸውን የጫማ ክፍሎች ከበቂ ማብራሪያ
ፍጆታ ዝርዝር ጋር ያቀርባል፤ የተሻሻሉና አዳዲስ የሚወጡ ዲዛይኖች በተጠቃሚዎች ዘንድ ያላቸውንተቀባይነትና አስተያየት
ያሰባስባል፤