You are on page 1of 37

ማውጫ

መግቢያ ........................................................................................................................................ ii
ክፍሌ አንዴ .................................................................................................................................. 1
ጠቅሊሊ.......................................................................................................................................... 1
ክፍሌ ሁሇት ................................................................................................................................. 3
አመራረጥ፣ አመዲዯብና አቀጣጠር .................................................................................................. 3
ክፍሌ ሦስት.................................................................................................................................. 6
የሥራ መሪ መብትና ግዳታዎች .................................................................................................... 6
ክፍሌ አራት ................................................................................................................................. 8
የኩባንያው መብትና ግዳታዎች ...................................................................................................... 8
ክፍሌ አምስት ............................................................................................................................... 9
የስራ ሁኔታዎች............................................................................................................................ 9
ክፍሌ ስዴስት ............................................................................................................................. 13
ዯመወዝ፣ ሌዩ ሌዩ ክፍያዎችና አገሌግልቶች ................................................................................ 13
ክፍሌ ሰባት................................................................................................................................. 19
ዝውውር፣ ዕዴገትና ውክሌና ........................................................................................................ 19
ክፍሌ ስምንት ............................................................................................................................. 22
ስሇግሌ ማኅዯርና የስራ አፇፃፀም ምዘና ......................................................................................... 22
ክፍሌ ዘጠኝ ................................................................................................................................ 23
ስሇዱሲፕሉን ዕርምጃ ................................................................................................................... 23
ክፍሌ አስር ................................................................................................................................. 29
የስራ ውሌ ስሇሚቋረጥበት ሁኔታ ................................................................................................. 29
ክፍሌ አስራ አንዴ ....................................................................................................................... 32
ሌዩ ሌዩ ዴጋጌዎች ...................................................................................................................... 32
አባሪ 1 ....................................................................................................................................... 33

i
መግቢያ

የአሠሪና ሠራተኛ ጉዲይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 የኩባንያው የሠራተኞች አስተዲዯር መመሪያ እና
የሕብረት ስምምነቶች "ሠራተኛን" ብቻ የሚመሇከቱ በመሆኑና በኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤትና ኩባንያው
በሚያስተዲዴራቸው ቅርንጫፎች ውስጥ ባለት የሥራ መሪዎች ሊይ ተፇጻሚ ስሇማይሆን፣

በየዯረጃው ያለ የሥራ መሪዎች የኩባንያውን ሥራ የሚያቅደ፣ የሚያዯራጁና የሚመሩ፤ በኩባንያው


ሥራ ሊይ የተሰማራውን የሰው ኃይሌ የሚያስተዲዴሩ፣ የሚያስተባብሩና የሚቆጣጠሩ በመሆኑ ይህን
ኃሊፉነታቸውን በተገቢው ሁኔታ እንዱወጡ ሇማስቻሌ መብታቸውንና ጥቅማቸውን በግሌጽ ማስቀመጥ
በማስፇሇጉ፣

የሥራ መሪዎች መብትና ጥቅም በተጠበቀበት ሁኔታ ስነ ስርዓት ስሇሚከበር፣ ኃሊፉነት የመሸከም
ፇቃዯኝነት ስሇሚጏሇብት በትጋትና በመስዋዕትነት የመስራት ፍሊጏት እንዱዲብር ስሇሚያስችሌ
እንዱሁም በስራው ሊይ ተረጋግተው እንዱቆዩ ስሇሚረዲ፣

በፍትሀብሄር ህጉ ሊይ የተቀመጡት መብትና ግዳታዎች እንዯተጠበቁ ሆኖ በህጉ ባሌተሸፇኑ ጉዲዮች ሊይ


እንዯ ኩባንያው ተጨባጭ ሁኔታና የስራ ፀባይ በአጠቃሊይ በኩባንያውና በሥራ መሪዎች መካከሌ
ጤናማና ፍትሃዊ የሥራ ግንኙነት ሇመፍጠር ወጥ የሥራ መሪዎች የአስተዲዯር ሥርዓት መዘርጋት
አስፇሊጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ የሥራ መሪዎች መተዲዯሪያ ዯንብ እንዱወጣ ሆኗሌ፡፡

ii
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ
1. ዓሊማ
ይህ የሥራ መሪዎች መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረታዊ ዓሊማዎች የሚከተለት ናቸው፤
1.1. የሥራ መሪዎች ተግባርና ኃሊፉነታቸውን በአግባቡ እንዱወጡ ማዴረግ፣

1.2. የሥራ መሪዎች መብትና ግዳታቸውን እንዱያውቁ ማስቻሌ፣

1.3. የሥራ መሪዎች በስራ አጋጣሚ ያገኟቸውን የኩባንያው መረጃዎች ሚስጥራዊነትን እንዱጠብቁ
ማስቻሌ፣

1.4. የሥራ ተነሳሽነት ያሊቸውን ብቁ የሥራ ኃሊፉዎችን ሇማቆየትና ከውጭ ሇመሳብ፣

1.5. የተመቻቸ የሥራ ሁኔታ/የሥራ አካባቢ ሇስራ አመራሩ/ማኔጅመንት ሇመፍጠር፣

1.6. የሥራ ኃሊፉዎች ባሊቸው ተጠያቂነትና ኃሊፉነት ሇሚያከናውኗቸው ተጨማሪ ተግባራትና


ስሇሚሰጣቸው ጥቅማጥቅሞች በግሌፅ ሇማስቀመጥ፣

1.7. በኩባንያው የሥራ መሪዎች አስተዲዯራዊ ጉዲዮች ሊይ ግሌፅነትና ተጠያቂነት ያሇው አመራርን
ሇመከተሌ፣

1.8. በውሣኔ አሰጣጥ ሊይ ግሌፅነትና ተጠያቂነትን ሇማስረፅ ናቸው፣

2. ትርጓሜ
2.1. “ኢንቨስትመንት ግሩፕ” ማሇት የሚዴሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማሇት ነው፣

2.2. “ኩባንያ” ማሇት በባሇሀብቱ መሌካም ፇቃዴ ሇትርፍ የተቋቋሙት ዴርጅቶች ናቸው (ዝርዝሩ
በአባሪ ተያይዟሌ)፣

2.3. QRNÅF ማሇት ኩባንያው በባሇቤትነት የሚያስተዲዴራቸው ቅርንጫፎች/ፕሮጀክቶች/


ፊብሪካዎች ወይም ማምረቻዎች ማሇት ነው፣

1
2.4. መተዲዯሪያ ዯንብ ማሇት ይህ የሥራ መሪዎች መተዲዯሪያ ዯንብ ማሇት ነው ፣

2.5. “የሥራ መሪ” TKƒ በአሰሪና ሠራተኛ ጉዲይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ሊይ የተጠቀሰው
እንዯተጠበቀ ሆኖ በየዯረጃው ያሇውን የኩባንያውን የኃሊፉነት ሥራ የሚመራ፣ የሚያስተባብር፣
የሚቆጣጠርና የሚወስን ሆኖ ሇዋና ሥራ አስፇፃሚ፣ ሇምክትሌ ዋ/ሥራ አስፇፃሚ፣ ሇዋና ሥራ
አስኪያጅ፣ ሇም/ዋ/ሥራ አስኪያጅ እና ሇሥራ አስኪያጅ ተጠሪ የሆኑ የመምሪያ፣ የአገሌግልትና
የዋና ክፍሌ ኃሊፉዎችንና የሕግ አገሌግልት ኃሊፉን ይጨምራሌ፣

2.6. ሚስጥር ማሇት በሕዝብ ዘንዴ ያሌታወቀና ማንኛውም የስራ መሪ በስራው አጋጣሚ ወይም
በላሊ አኳኋን ያገኘው ማንኛውም የኩባንያው መረጃዎች፣ ቃሇ ጉባኤዎች፣ አሰራሮችና
ውሳኔዎች ማሇት ነው፡፡

2.7. የበሊይ ኃሊፉ ማሇት የኩባንያው ዋና ሥራ አስፇፃሚ፣ ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ፣ የኩባንያው


ዋና ሥራ አስኪያጅና ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ ማሇት ነው፡፡

3. የፆታ አገሊሇፅ
በዚህ ዯንብ ውስጥ በወንዴ ፆታ የተዯነገገው የሴትንም ፆታ ያካትታሌ፣

4. የተፇፃሚነት ወሰን
ይህ ዯንብ እንዯ ኩባንያው አዯረጃጀት በሚወሰነው መሰረት የስራ መሪ ተብሇው በተሇዩት ሊይ ተፇፃሚ
ይሆናሌ፡፡

2
ክፍሌ ሁሇት
አመራረጥ፣ አመዲዯብና አቀጣጠር

5. የሥራ መሪ ሇመሆን የሚያበቁ ሁኔታዎች


የስራ መሪ ሇመሆን የሚያበቁ ሁኔታዎች የሚከተለት ናቸው፤
5.1. የሥራ መዯቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ዓይነትና ዯረጃ እንዱሁም በቂ የሥራ ሌምዴ፣

5.2. የስሌጠና መስፇርትን ያሟሊ፣

5.3. ሥራ የማቀዴ፣ የማስፇፀም፣ የመምራት ክህልትና ችልታ፣

5.4. የማግባባት፣ የማስረዲትና የማስተባበር ብቃት፣

5.5. መሌካም ሥነምግባር፣

5.6. ቢቻሌ በኩባንያው ውስጥ በተሰማራበት የስራ መስክ ሊይ ዕውቀትና ሌምዴ ያሇው፣

5.7. የተመቻቸ የሥራ አካባቢ የመፍጠር ችልታና፣

5.8. የመንግስትን የታክስ፣ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዲይ አዋጅ እና ላልች ከስራው ጋር ግንኙነት ባሊቸው
ህጎችና ዯንቦች ሊይ በቂ እውቀት ያሇው ናቸው፡፡

6. አመዲዯብ
የሥራ መሪ አመዲዯብ እንዯሚከተሇው ይፇፀማሌ፤
6.1. ዋና ሥራ አስፇፃሚ በባሇሀብቶቹ ይሾማሌ፣

6.2. ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ በዋና ሥ/አስፇፃሚ አቅራቢነት በባሇሀብቶቹ ይሾማሌ፣

6.3. የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅና ም/ዋና ሥ/አስኪያጆች በም/ዋ ሥ/አስፇፃሚ አቅራቢነት በዋና


ሥ/አስፇፃሚ ይመዯባሌ፣

6.4. ላልች የስራ መሪዎች በዕዴገት አሉያም በቅጥር ማሟሊት ሲያስፇሌግ እንዲስፇሊጊነቱ
በኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡

7. አዱስ የስራ መሪ ስሇመቅጠር

3
7.1. ማንኛውም የስራ መሪ ቅጥር በኩባንያው መዋቅር መሰረት በሠው ሀብት ዕቅዴ በተያዘ ክፍት
የስራ መዯብ ሊይ የሚፇፀም ይሆናሌ፡፡ የሥራ መሪ መቅጠር ሲያስፇሌግ ኩባንያው
ተወዲዲሪዎች እንዱቀርቡ በኤላክትሮኒክስ ወይም የህትመት ሚዱያ ማስታወቂያ ያወጣሌ፡፡
ማስታወቂያውም፤
7.1.1. የሥራ መዯቡን መጠሪያና አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ ስሇስራው አጭር መግሇጫ፣

7.1.2. የቅጥር ሁኔታ፣

7.1.3. ከተወዲዲሪ ስሇሚፇሇገው መስፇርት፤

 የትምህርት ዓይነት፣
 የስራ ችልታ፣
 የስራ ሌምዴ፣

7.1.4. አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ ዯመወዝና

7.1.5. የስራ ቦታ መረጃ የሚይዝ ይሆናሌ፡፡

7.2. በክፍት የስራ መዯቡ ሊይ በአስቸኳይ ሰው መመዯብ ሲያስፇሌግ በተራ ቁጥር 7.1 የተገሇጸውን
አካሄዴ ሳይጠብቅ በጥቆማ (በሪኮመንዳሽን) ወይም ከኩባንያው የመረጃ ቋት በቀጥታ ቅጥሩ
እንዱፇፀም በዋና ሥ/አስኪያጅ ሉፇቀዴ ይችሊሌ፡፡

7.3. ሇስራው ብቁ ሆኖ ሇተገኘው እና በኩባንያው የበሊይ ኃሊፉ እንዱቀጠር ሇተፇቀዯው ተመራጭ


የቅጥር ዯብዲቤ ይሰጠዋሌ፡፡ የቅጥር ዯብዲቤውም፤
 የቅጥሩን ቀን፣
 የስራውን ዓይነት፣
 የስራ ቦታ፣
 የሙከራ ጊዜ፣
 የዯመወዝ መጠን፣
 የስራ መዘርዝር፣
 በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት የሚተዲዯር መሆኑን የሚገሌፅ ይሆናሌ፡፡
8. የሙከራ ጊዜ
8.1. የሙከራ ጊዜ ዓሊማ አዱስ የተቀጠረው የሥራ መሪ ሇስራው ብቁ መሆኑን በይበሌጥ ሇማረጋገጥ
ነው፣

4
8.2. አዱስ የተቀጠረ የስራ መሪ የሙከራ ጊዜ ሇተከታታይ ሦስት (3) ወራት ይሆናሌ፤ ሆኖም የስራ
መሪው ሇተጨማሪ ጊዜ መታየት አሇበት ተብል በቅርብ የስራ ኃሊፉው ሲታመን የሙከራ
ጊዜው ሇተጨማሪ ሦስት (3) ወራት ሉራዘም ይችሊሌ፣

8.3. በሙከራ ጊዜው የስራ መሪው የስራውን ሁኔታ የሚገሌፅ ዝርዝር ሪፖርት እንዱያቀርብ የሚገዯዴ
ሲሆን፤ በኩባንያው የአፇፃፀም አመራር ስርዓት መመሪያ መሰረት በሥራ አፇፃፀም ምዘና ከ100%
ከሚሰጥ ነጥብ 80% እና ከዚያ በሊይ ውጤት ያገኘ የስራ መሪ የሙከራ ጊዜው ከማሇቁ በፉት
በቋሚነት ስሇመቀጠሩ በዋና ሥራ አስኪያጅ ወይም ተወካይ የተፇረመ ዯብዲቤ ይሰጠዋሌ፡፡
የሚመሇከታቸው የስራ ክፍልች በግሌባጭ እንዱያውቁት ይዯረጋሌ፡፡

8.4. በሙከራ ጊዜው በስራ አፇፃፀም ምዘና ውጤቱ ከ100% ከሚሰጠው ነጥብ ከ80% ነጥብ በታች
ያስመዘገበ የስራ መሪ ሇስራው ብቁ ነው ተብል ስሇማይታመን የተሰጠው የሙከራ ጊዜ
ከመጠናቀቁ በፉት በማንኛውም ጊዜ አስቀዴሞ ሇዋና ሥራ አስኪያጅ ቀርቦ ሉሰናበት ይችሊሌ፣

8.5. በሙከራ ሊይ ያሇ የሥራ መሪ በዚህ ዯንብ ወይም በህጉ ሇቋሚ የሥራ መሪ የተፇቀዯሇት
መብትና ግዳታ ይኖረዋሌ፣

8.6. የሙከራ ጊዜውን የጨረሰ የሥራ መሪ በሙከራ ጊዜ ከተቀጠረበት ጊዜ ጀምሮ አገሌግልቱ


ይያዝሇታሌ፡፡

9. በቋሚነት ስሇመቀጠር
በዚህ ዯንብ አንቀፅ 8 መሰረት ሇስራው ብቁ ሆኖ የተገኘ የሥራ መሪ የሙከራ ጊዜው እንዯተጠናቀቀ
በቋሚነት መቀጠሩን የሚገሌፅ ዯብዲቤ ይሰጠዋሌ፡፡

5
ክፍሌ ሦስት
የሥራ መሪ መብትና ግዳታዎች
10. የሥራ መሪ መብት
ማንኛውም የስራ መሪ ከኩባንያው ጋር በገባው የስራ ውሌ መሰረት የሚከተለት መብቶች
ይኖሩታሌ፣
10.1. በስራ ውለ የተጠቀሰውን ዯመወዝና ጥቅማጥቅም የማግኘት፣
10.2. ሇሚመሇከታቸው የስራ መሪዎች በሚዘጋጁ ትምህርታዊ ሴሚናሮች፣ ስሌጠናዎችና ውይይቶች
ሊይ በኩባንያው ሲፇቀዴ መሳተፍ፣
10.3. ሇኩባንያው ዓሊማ አፇፃፀም ጠቃሚና ገንቢ ሃሳቦችን የማመንጨትና አስተያየት የመስጠት፣
10.4. በህጉና በዚህ ዯንብ መሰረት የስራ ውለን የማቋረጥ፣
11. የሥራ መሪ ግዳታ
ማንኛውም የሥራ መሪ፤
11.1. በሚሰጠው ኃሊፉነት የስራ ዝርዝር መሰረት ሕጎችን፣ ዯንቦችን፣ መመሪያዎችን፣ ውሳኔዎችንና
የሙያውን ሥነ ምግባር ጠብቆ ተግባሩን የማከናወን፣
11.2. የተመዯበበትን የስራ ኃሊፉነት ሇማከናወንና በአግባቡ ሇመወጣት መሊ ዕውቀቱንና ችልታውን
ስራ ሊይ የማዋሌ፣
11.3. የተመዯበበትን የሥራ ኃሊፉነት በጥራትና በተገቢው ፍጥነት በወቅቱና በአጥጋቢ ሁኔታ
የመፇፀም፣
11.4. ስራውን የሙያውን ስነ ምግባር በጠበቀ መሌኩ መወጣትና ሇላልች አርአያ የመሆን፣
11.5. የኩባንያው ዓሊማ ተፇጻሚ እንዱሆን ስራዎችን የማቀዴ፣ የማስተባበር፣ አፇፃፀሙንም በየጊዜው
የመከታተሌ፣ የመገምገም፣ በቡዴን የመስራትና ሇላልች ስራም ትኩረት የመስጠትና
የመተባበር፣
11.6. የኩባንያውን ህግ፣ ዯንብና መመሪያ የመጠበቅና የማስጠበቅ፣
11.7. በየጊዜው በመንግስት የሚወጡና የሚሻሻለ የንግዴ፣ የግብር እና ላልች ህጎችን፣ መመሪያዎችንና
ዯንቦችን ጠንቅቆ የማወቅና በአግባቡ ስራ ሊይ የማዋሌ፣
11.8. ያሇ አዴሌዎ በሃቀኝነትና በትክክሌ በህጋዊ መንገዴ የመስራት፣
11.9. ተተኪ ኃሊፉ የማፍራትና ዕውቀቱንና ሌምደን ሇላልች የማካፇሌ፣
11.10. ኩባንያውን በህግ ከሚያስጠይቁ እና መሌካም ስሙን ከሚያጠፈ ተግባራት የመቆጠብ፣

11.11. የኩባንያውን ጥቅም በአግባቡ መጠበቅና የማስጠበቅ፣

6
11.12. የኩባንያው ሀብትና ንብረት በአግባቡ ሇኩባንያው ስራ ብቻ እንዱውሌ የማዴረግ፣

11.13. በመዯበኛ የኩባንያው የስራ ጊዜና ቦታ የግለን ሥራ ወይም ሇሦስተኛ ወገን ጥቅም የሚስገኝ
ማንኛውንም ስራ አሇመስራት፣

11.14. በማንኛውም ምክንያት የስራ ውለ ሲቋረጥ በኃሊፉነት ስሇሚመራው ስራ ያሇበትን ዯረጃና ሁኔታ
ሪፖርት የማቅረብ፣ ሰነድችንና ንብረቶችን ሇተተኪው ወይም ሇተመዯበው የስራ መሪ የማስረከብ
ግዳታ አሇበት፡፡
12. ሚስጥር መጠበቅ
12.1. መረጃው በሕዝብ ዘንዴ የታወቀ ካሌሆነ በቀር ወይም መዯበኛ ሥራውን በአግባቡ ሇመፇፀም ካሌሆነ
በቀር ወይም በሕግ ካሌተገዯዯ በቀር ማንኛውም የስራ መሪ በስራው አጋጣሚ ወይም በላሊ አኳኋን
ያገኘውን ማንኛውንም የኩባንያውን መረጃ ሊሌተፇቀዯሇት ግሇሰብ ማስተሊሇፍ ወይም መግሇፅ
የሇበትም፣
12.2. ማንኛውም የስራ መሪ ሥሌጣን ባሇው አካሌ ካሌታዘዘ ወይም ጉዲዩን እንዱያውቀው አግባብ ሊሇው
ወይም ሇተፇቀዯሇት ሰው ወይም መ/ቤት ካሌሆነ በስተቀር ምስጢር የተባለትን መረጃዎች፣ ቃሇ
ጉባኤዎች፣ ወይም እነዚህን የመሳሰለትን ሚስጥራዊ የስራ ጉዲዮች ሁለ በስራ ሊይም ሆነ ከስራ
ውጭ መግሇፅ የሇበትም፣
12.3. ማንኛውም የሥራ መሪ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሳይፇቅዴ የኩባንያውን ሥራ ስሇሚመሇከቱ
ጉዲዮች ሇውጭ አካሌ በፅሁፍ መስጠት፣ ማሳየት፣ በጋዜጣ ማውጣት፣ በሬዱዮ ወይም በቴላቪዥን
መግሇጫ መስጠት የሇበትም፡፡ እንዯአስፇሊጊነቱም ዋናው ሥራ አስኪያጅ ጉዲዩ ቅዴሚያ ዕውቅና
ያሻዋሌ ብል ሲያስብ ሇኩባንያው ዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥ/አስፇፃሚ ወይም ስሌጣን
ሇተሰጠው አካሌ ማስታወቅ አሇበት፡፡
13. በኩባንያው ስራና በግሌ ጉዲዮች መካከሌ ስሇሚፇጠር የጥቅም ግጭት
ማንኛውም የስራ መሪ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገዴ ከኩባንያው ጋር ተመሳሳይነት ወይም
ተወዲዲሪነት ያሊቸውና የጥቅም ግጭት የሚያስከትለ ሥራዎችን በማናቸውም ጊዜና ቦታ መስራት
አይችሌም፡፡

7
ክፍሌ አራት
የኩባንያው መብትና ግዳታዎች
14. የኩባንያው መብት
14.1. የስራ መሪዎችን በኩባንያው ዯረጃም ሆነ በተዋረዴ ባለት ቅርንጫፎች፣ ፊብሪካዎች/
ፕሮጀክቶች/ የማምረቻ ቦታዎች ሊይ የመቅጠር፣ የመመዯብ፣ የማሰራት፣ የመቆጣጠር፣
የማሳዯግ፣ የማዛወር፣ የሥነ ሥርዓት ዕርምጃ የመውሰዴ፣ ከስራና ከዯመወዝ የማገዴና
የማሰናበት፣ የመቀነስ፣ እና የመሳሰለትን የመፇፀም፣

14.2. የኩባንያውንና በስሩ ያለትን ቅርንጫፎች፣ ፊብሪካዎች/ ፕሮጀክቶች/ የማምረቻ ቦታዎች ዕቅዴ
የማውጣት፣ በጀት የመወሰን፣ ዕቅዴ ማስፇፀም፣ ማሻሻሌ፣ መሇወጥ ወዘተ ቅርንጫፍ የስራ
ቦታዎችን የመክፇት፣ የመዝጋት፣ የማጠፍ፣ በስሩ የሚያስተዲዴራቸውን ቅርንጫፎች፣
ፊብሪካዎች/ ፕሮጀክቶች/ የማምረቻ ቦታዎች መወከሌ፣

14.3. ሇኩባንያው ወይም ቅርንጫፎች/ ፊብሪካዎች/ ማምረቻ ቦታዎች ይጠቅማለ የሚሊቸውን ብቃት
ያሊቸውን የሥራ መሪዎች በሌዩ ሁኔታ ያሇተወዲዲሪ መቅጠር፣ በዕዴገት የመመዯብ መብት
አሇው፡፡

15. የኩባንያው ግዳታ


15.1. ኩባንያው ስሇሥራ መሪዎች በህግና በመተዲዯሪያ ዯንቡ የተዯነገጉትን መብቶች በሙለ
ያከብራሌ፣

15.2. ኩባንያው በህግ የተቀመጡትንና በመተዲዯሪያ ዯንቡ መሠረት የገባቸውን ግዳታዎች ይወጣሌ፣

15.3. የስራ መሪውን የህሉና ክብር፣ ሰብዓዊ መብት፣ ጤንነትና ዯህንነት ሇመጠበቅ ተገቢውን ጥንቃቄ
ያዯርጋሌ፣

15.4. የስራ መሪው ሃሊፉነቱን በሚገባ ሇመወጣት እንዱያስችሇው ሇስራው አስፇሊጊ የሆኑ
ግብዓቶችንና የአሰራር ሁኔታዎችን ሁለ አቅም በፇቀዯ መጠን ያመቻቻሌ፡፡

8
ክፍሌ አምስት
የስራ ሁኔታዎች
16. ስሇመዯበኛ የስራ ሰዓት
16.1. የስራ መሪ መዯበኛ የስራ ሰዓት በሠራተኞች አስተዲዯር መመሪያ ሊይ በተገሇፀው መሰረት ይሆናሌ፣

16.2. አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ የስራ መሪ ከመዯበኛ የስራ ሰዓት ውጭ የመስራት ግዳታ አሇበት፣

16.3. ከሊይ በንዐስ አንቀፅ 16.2 ሊይ የተጠቀሰው ቢኖርም ነፍሰ ጡር የሥራ መሪን ከመዯበኛ የስራ ሰዓት
ውጭ ማሰራት ክሌክሌ ነው፡፡

17. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ


17.1. እያንዲንደ የስራ መሪ ሥራውን በሚገባ እንዱፇፅም ሇማዴረግ በየዓመቱ የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ
ይሰጠዋሌ፣

17.2. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ የሚታሰበው የኩባንያውን የበጀት ዓመት ተከትል ይሆናሌ፣

17.3. ማንኛውም የስራ መሪ የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ በሚወስዴበት ጊዜ ሇስራው ብቁ የሆነ ተተኪ
ይመዴባሌ፣

17.4. አንዴ የስራ መሪ አንዴ ወርና ከዚያ በሊይ የዓመት ዕረፍት ፇቃደን በሚወስዴበት ጊዜ የዕረፍቱ ጊዜ
ዯመወዝ በቅዴሚያ ሉከፇሇው ይችሊሌ፣

17.5. አንዴ የስራ መሪ በዕረፍት ሊይ እያሇ ቢታመምና የሕመም ፇቃዴ ቢሰጠው በዚያው መጠን የዕረፍት
ጊዜው ይራዘምሇታሌ፡፡

18. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ መጠን


18.1. አንዴ ዓመት ያገሇገሇ የስራ መሪ 24 የስራ ቀናት የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ ያገኛሌ፣

18.2. ከእህት ኩባንያዎች በሌዩ ሁኔታ በቅጥር የመጣ የስራ መሪ ከሆነ አገሌግልቱ ሇዓመት ፇቃዴ ስላት
ታሳቢ ይዯረግሇታሌ፣

18.3. ከአንዴ ዓመት በሊይ ያገሇገሇ የስራ መሪ ባገሇገሇበት ሇእያንዲንደ ተጨማሪ ሁሇት ዓመት አንዴ ቀን
እየታከሇበት የዓመት ፇቃዴ ያገኛሌ፡፡

19. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ አወሳሰዴ

9
19.1. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴን መከፊፇሌ ወይም ማስተሊሇፍ አይቻሌም፡፡ ሆኖም ሇስራው አስፇሊጊ ሆኖ
ሲገኝና በዋና ሥራ አስኪያጅ ሲፇቀዴ የዓመት ዕረፍት ፇቃዴን ማስተሊሇፍ ወይም ከፊፍል
መውሰዴ ይቻሊሌ፡፡ በዚህ ዓይነት የተሊሇፇው የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ ከሁሇት ዓመት በሊይ ሉራዘም
አይችሌም፡፡

19.2. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ በዓመቱ ውስጥ ምቹ በሆነ ጊዜ ይወሰዲሌ፡፡ ይኸውም የስራውን ዓይነት፣
የኩባንያውን/ቅርንጫፎችንና የስራ መሪውን ጥቅም በተቻሇ መጠን በማስማማት ይሆናሌ፡፡

19.3. ኩባንያው የዓመት ዕረፍት ፕሮግራም በማውጣት እያንዲንደ የስራ መሪ የዓመት ዕረፍት ፇቃደን
በወቅቱ እንዱወስዴ ያዯርጋሌ፣

19.4. የዓመት ዕረፍት ፇቃዴን በገንዘብ ሇውጦ መውሰዴ አይቻሌም፣ ሆኖም እንዯ አስፇሊጊነቱ በዋና ሥራ
አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥ/አስፇፃሚ ወይም በዋና ሥራ አስኪያጅ ሲታመንበት በገንዘብ ሉሇወጥ ይችሊሌ፣

19.5. በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ 19.1 መሰረት የተሊሇፇ ወይም የተቋረጠ የዓመት ዕረፍት ፇቃዴ ችግሩ
እንዯተወገዯ መወሰዴ ይኖርበታሌ፣

19.6. በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ 19.2 የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የስራ መሪ የዓመት
ዕረፍት ፇቃዴ ተሰጥቶት ከወጣ በኋሊ በስራው አስገዲጅነት ዕረፍቱን አቋርጦ ወዯ ስራው
እንዱመሇስ ከተዯረገ ያሌተጠቀመበት የዓመት ዕረፍት ይያዝሇታሌ፡፡ በጥሪ ወዯ ሥራው ሲመሇሰ
ሇትራንስፖርት ያወጣው ወጪ ካሇና የውል አበሌ የሚከፇሌ ሆኖ ከተገኘ ይከፇሇዋሌ፡፡

20. የህመም ፇቃዴ


20.1. ሇኩባንያው ሥራ መሪዎች በስራ ሊይ በሚዯርስ ጉዲት ሳይሆን በላሊ ሕመም ምክንያት ስራ
መስራት ካሌቻሇ ህመሙ ከጀመረበት ዕሇት ጀምሮ በአንዴ ዓመት ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ወይም
በተሇያየ ጊዜ የሚሰጠው የህክምና ዕረፍት ከአስራ ሁሇት ወራት አይበሌጥም፣

20.2. በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ 20.1 የተገሇጸው የህመም ፇቃዴ እንዯሚከተሇው ከዯመወዝ ጋር
ይፇጸማሌ፡-
 ሇመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ሙለ ዯመወዝ፣
 ሇሚቀጥለት 3 ወራት የዯመወዙን 75%፣
 ሇሚቀጥለት 3 ወራት የዯመወዙን 50%፣
 ሇቀጣዮቹ 3 ወራት የዯመወዙ 25% ይከፇሇዋሌ፡፡
20.3. የሥራ መሪው የህመም ፇቃዴ ከሊይ በተገሇጸው መሠረት ተፇፅሞ ወዯ ሥራ መመሇስ ካሌቻሇ ኩባንያው
በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሠረት የሥራ ውለን አቋርጦ ከሥራ ሉያሰናብተው ይችሊሌ፡፡ ሆኖም የስራ
መሪው በስራ ሊይ ባሇመኖሩ በኩባንያው ስራ ሊይ ክፍተት መኖሩ ከተረጋገጠ ከሊይ የተጠቀሰውን

10
የህክምና ዕረፍት መጠበቅ ሳያስፇሌግ በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ አንቀፅ 20 ን. አንቀፅ 20.2 ሊይ ያለትን
የህክምና ዕረፍቶች ክፍያና በአንቀፅ 60 ን/አንቀፅ 60.3 መሰረት የስራ ስንብት ክፍያ ተፇፅሞሇት የስራ
ውለ እንዱቋረጥ ይዯረጋሌ፡፡

21. የሳምንት የዕረፍት ቀን


የአንዴ የሥራ መሪ የሣምንት ዕረፍት ቀን የኩባንያው የሳምንት ዕረፍት ቀን ነው፡፡

22. የሕዝብ በዓሊት


ስሇ ሕዝብ በዓሊት ዕረፍት ቀን፤ አግባብ ባሇው ሕግ መሰረት የሚከበሩ የሕዝብ በዓሊት ዯመወዝ
የሚከፇሌባቸው የዕረፍት ቀናት ናቸው፡፡

23. የወሉዴ ፇቃዴ


23.1. ነፍሰ ጡር የሆነች ስራ መሪ ሇምርመራ ሐኪም በሚያዘው መሰረት ዯመወዝ የሚከፇሌበት ፇቃዴ
ይሰጣታሌ፣

23.2. ስራ መሪዋ ከመውሇዶ በፉት ዕረፍት እንዴታዯርግ ሐኪም ካዘዘ ዯመወዝዋን እያገኘች ታርፊሇች፣

23.3. ነፍሰ ጡር የሆነች የስራ መሪ እወሌዲሇሁ ብሊ ከገመተችበት ቀን በፉት መውሇጃዋ እስኪዯርስ የ30
ተከታታይ ቀን የወሉዴ ፇቃዴ እንዱሁም ስትወሌዴ ከወሇዯችበት ቀን ጀምሮ 90 ተከታታይ ቀናት
ዯመወዝ የሚከፇሌበት የወሉዴ ፇቃዴ ይሰጣታሌ፣

23.4. ነፍሰ ጡር የሆነች ስራ መሪ ሇወሉዴ ያወጣችው ወጪ ሙለ ክፍያ ህጋዊ ዯረሰኝ ስታቀርብ በኩባንያው
ይፇጸማሌ፡፡

24. የፇተና ፇቃዴ


አንዴ የስራ መሪ ከመዯበኛ የስራ ሠዓት ውጭ ሇሚከታተሇው ትምህርት ፇተና በመዯበኛ የስራ ሠዓት
የሚሰጥ ከሆነ ሇዚሁ ጊዜ ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፤ ሆኖም ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታሌ፡፡

25. የሀዘን ፇቃዴ


25.1. አባት፣ እናት፣ ሚስት/ባሌ፣ ሌጅ፣ ወንዴም፣ እህት፣ ወይም የባሇቤቱ አባት፣ እናት፣ ወንዴም፣
እህት፣ ሇሚሞቱበት የስራ መሪ የአምስት ተከታታይ ቀናት ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፡፡

25.2. ማንኛውም የስራ መሪ ከዚህ ዓሇም በሞት ሲሇይ ሇቀብር ማስፇፀሚያ የሚሆን የሁሇት ወር
ዯመወዝ ኩባንያው ሇቤተሰብ ይሰጣሌ፡፡ ቀብሩ የሚፇፀምበት ቦታ ከስራ መሪው መዯበኛ የስራ ቦታ
ክሌሌ ውጭ ከሆነ ኩባንያው የማጓጓዣ መኪና ይሰጣሌ፡፡

26. የጋብቻ ፇቃዴ

11
26.1. ሕጋዊ ጋብቻውን ሇሚፇፅም ሥራ መሪ ኩባንያው ዯመወዝ የሚከፇሌበት አምስት/5/ የስራ ቀናት
ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፤ የጋብቻ ፇቃዴ የሚሰጠው ሇአንዴ ጊዜ ብቻ ነው፡፡

27. ላልች ፇቃድች


27.1. የሥራ መሪው የትዲር ጓዯኛ ስትወሌዴ ዯመወዝ የሚከፇሌበት 5/አምስት/ የስራ ቀናት ፇቃዴ
ከክፍያ ጋር ይሰጠዋሌ፣

27.2. የስራ መሪ በፍርዴ ቤት ወይም ስሌጣን ባሇው አካሌ እንዱቀርብ መጥሪያ ሲዯርሰው ሇተጠራበት
ጊዜ ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፣

27.3. ማንኛውም የስራ መሪ በዴንገት ሇሚያጋጥመው ችግር ከዓመት ፇቃዴ የሚታሰብ ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፡
፡ ሆኖም የስራ መሪው የዓመት ፇቃዴ የላሇው ከሆነ በቅርብ የስራ ኃሊፉው እስከ 15 ተከታታይ
ቀናት ያሇክፍያ ፇቃዴ ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡ በዚህ ረገዴ የሚሰጠው ፇቃዴ በበጀት ዓመቱ ከሁሇት ጊዜ
ሉበሌጥ አይችሌም፡፡

12
ክፍሌ ስዴስት
ዯመወዝ፣ ሌዩ ሌዩ ክፍያዎችና አገሌግልቶች
28. ዯመወዝ
የአንዴ የስራ መሪ ዯመወዝ አወሳሰን በኩባንያው የክፍያ ስርዓት መሰረት ይሆናሌ፡፡

29. የዯመወዝ ክፍያ አፇፃፀም


ኩባንያው የሥራ መሪውን ዯመወዝ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ወይም እ.ኤ.አ ወሩ በገባ ከ26ኛው ቀን ጀምሮ
እስከ 30ኛው ቀን ዴረስ ይከፍሊሌ፡፡

30. ዯመወዝን ስሇመያዘ ወይም ማስተሊሇፍ


በህግ ወይም በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት ካሌሆነ ወይም የስራ መሪው በፅሁፍ ካሌተስማማ
የማናቸውንም የስራ መሪ ዯመወዝ መያዝ፣ መቁረጥ፣ ወይም ሇላሊ ማስተሊሇፍ አይቻሌም፡፡

31. የውል አበሌና የትራንስፖርት ወጭ


ማንኛውም የስራ መሪ ከምዴብ የስራ ቦታው ውጭ ሇኩባንያው ስራ ሲሊክ በኩባንያው የውል አበሌ
ክፍያ ስርዓት መሰረት ይከፇሇዋሌ፡፡

32. የኃሊፉነት አበሌ


32.1. የሥራ መሪው የኩባንያው የሥራ ዕቅዴ ተግባራዊ እንዱሆንና ዓሊማውም ግቡን እንዱመታ በትርፍ
ጊዜው ሁለ ያሇክፍያ የመስራት፣ አስፇሊጊ በሆነበትም ጊዜ ከሥራ ቦታ ውጪ ሆኖ በስሌክ የሥራ
ግንኙነት የማዴረግ፣ መመሪያ የመስጠትና ሥራን የመከታተሌ፣ ዕረፍቱንና ማህበራዊ ጉዲዩን ትቶ
በሥራ ሊይ የመገኘትና የኩባንያውን ጥቅም በማስቀዯም የመስራት ኃሊፉነት አሇበት፡፡

የሥራ መሪው ሇሚያከናውነው ሇዚህ ተጨማሪ ኃሊፉነትና ሥራ እንዱሁም ሇሚኖረው ተጠያቂነት


ኩባንያው የኃሊፉነት አበሌ ይከፍሇዋሌ፡፡

32.2. የኃሊፉነት አበሌ መጠኑ የሥራ መሪው የተመዯበበት የሥራ መዯብ መነሻ ዯመወዝ 10 በመቶ
የተጣራ ይሆናሌ፣

32.3. የኃሊፉነት አበሌ የሚከፇሇው የሥራ መሪው በተመዯበበት የሥራ መዯብ ሊይ እስካሇ ዴረስ እና ከዚህ
ዯንብ ጋር ተያይዞ በቀረበው መነሻና በኩባንያው አዯረጃጀት መሰረት ይሆናሌ፡፡

33. የፕሮቪዯንት ፇንዴ

13
33.1. የግሌ ዴርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አዋጅ ከመውጣቱ በፉት የፕሮቪዯንት ፇንዴ ተጠቃሚ
የነበረና በፇቃደ በጡረታ ዏቅደ ያሌተሸፇነ የሥራ መሪ የፕሮቪዯንት ፇንዴ ሽፊን ምጣኔ
በኩባንያው ይወሰናሌ፡፡

33.2. የግሌ ዴርጅቶች ሠራተኞች አዋጅ ከወጣበት ከሐምላ 2003 ዓ.ም በኋሊ በኩባንያው የተቀጠረ
ወይም ከአዋጁ መውጣት አስቀዴሞ ተቀጥሮ የፕሮቪዯንት ፇንዴ ተጠቃሚ የነበረና በራሱ ፍሊጎት
በጡረታ ዏቅደ ሇመሸፇን የፇሇገ የሥራ መሪ በጡረታ ዏቅዴ ይሸፇናሌ፡፡

33.3. የተጠራቀመ የፕሮቪዯንት ፇንዴ ሇስራ መሪው የሚከፇሇው የስራ ውለ ሲቋረጥ ወይም በኩባንያው
የውስጥ ዯንብ በሚወሰነው መሰረት ይሆናሌ፡፡

34. መኪናና ነዲጅ


34.1. ኩባንያው እንዯ ስራው ሁኔታ፣ የስራ ኃሊፉነትና የኢኮኖሚ አቅም መኪናና ነዲጅ ስሇሚሰጣቸው
የስራ መሪዎች ሉወስን ይችሊሌ፡፡

35. የዯመወዝ ጭማሪና ቦነስ


35.1. የዯመወዝ ጭማሪ
ኩባንያው በበጀት ዓመቱ በፊይናንስ/ትርፊማነት፣ በምርታማነትና የኩባንያውን ቀጣይነትና ዕዴገት
በሚያረጋግጡ ግቦች አጠቃሊይ ምዘና በሚያስመዘግበው ውጤትና የስራ መሪዎችን የሥራ አፇፃፀም
ውጤት መሠረት በማዴረግ በዓመት አንዴ ጊዜ ሇሥራ መሪዎች በሚከተሇው መሌኩ የዯመወዝ
ጭማሪ ይሰጣሌ ፤
35.1.1. የስራ መሪው የስራ አፇፃፀም ምዘና ውጤት ከ100% ከሚሰጠው ነጥብ 75% እና በሊይ
ከሆነና
 የኩባንያው አጠቃሊይ አፇፃፀም ከ80% እስከ 89% ሲሆን አንዴ እርከን፣
 የኩባንያው አጠቃሊይ አፇፃፀም ከ90% እስከ 100% ሲሆን ሁሇት እርከን፣
 የኩባንያው አጠቃሊይ አፇፃፀም ከ100% በሊይ ሲሆን ሦስት እርከን፣
35.1.2. የዯመወዝ ጭማሪ የሚዯረገውም፤
 አማካይ የሁሇት ጊዜ ማጠቃሇያ የሥራ አፇፃፀም ምዘና ውጤታቸው ከ100% ከሚሰጠው
ነጥብ 75% እና ከዚያ በሊይ ሇሆነ፣
 ትርፍ በተመዘገበበት በጀት ዓመት ውስጥ 9 ወርና ከዚያ በሊይ ሊገሇገለና፣
 የዯመወዝ ጭማሪው ተፇፃሚ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ምክንያት የስራ ውሊቸው
ሊሌተቋረጠ የስራ መሪዎች ብቻ ነው፡፡፡

14
35.2. የቦነስ ክፍያ/ጉርሻ

ኩባንያው በአንዴ በጀት ዓመት ውስጥ በሚያስመዘግበው የፊይናንስ/ትርፊማነት፣ ምርታማነትና


የኩባንያውን ቀጣይነትና ዕዴገት በሚያረጋግጡ ግቦች አጠቃሊይ ምዘና በሚገኘው ዕቅዴ ክንውን አፇፃፀም
እና የስራ መሪዎች የስራ አፇፃፀም ውጤት ሊይ በመመርኮዝ የስራ መሪውን ሇሊቀ አፇፃፀም ማነሳሳት
ይቻሌ ዘንዴ በዓመት አንዴ ጊዜ ሇስራ መሪዎች በሚከተሇው መሌኩ የቦነስ ክፍያ ይፇፅማሌ፣

35.2.1. የኩባንያው አፇፃፀም፤


 ከዕቅደ ከ80% እስከ 89% ሲሆን የ1 ወር ዯመወዝ ሆኖ የስራ መሪውን የስራ አፇፃፀም
ውጤት መሰረት አዴርጎ የሚፇፀም ይሆናሌ፣
ሇምሣላ፡- የግሇሰቡ አፇፃፀም ምዘና ውጤት 90% ቢሆን ግሇሰቡ የሚያገኘው ቦነስ/ጉርሻ እንዯሚከተሇው
ተሰሌቶ የሚሰጥ ይሆናሌ፡-
የግሇሰብ ቦነስ/ጉርሻ ክፍያ = የአንዴ ወር ዯመወዝ * (90/100)

 ከዕቅደ 90% እስከ 99% ሲሆን የ2 ወር ዯመወዝ ሆኖ የስራ መሪውን የስራ አፇፃፀም
ውጤት መሰረት አዴርጎ የሚፇፀም ይሆናሌ፣
የግሇሰብ ቦነስ/ጉርሻ ክፍያ = የሁሇት ወር ዯመወዝ * (90/100)

 ከዕቅደ 100% በሊይ ሲሆን የሦስት (3) ወር ዯመወዝ፣


የግሇሰብ ቦነስ/ጉርሻ ክፍያ = የሁሇት ወር ዯመወዝ * (90/100)

35.2.2. የቦነስ ክፍያ የሚፇፀመው፤


ሀ) አማካይ የሁሇት ጊዜ ማጠቃሇያ የስራ መሪው የስራ አፇፃፀም ምዘና ውጤት ከ100%
ከሚሰጠው ነጥብ 60% እና በሊይ ሇሆነ፣
ሇ) ትርፍ በተመዘገበበት በጀት ዓመት ውስጥ 6 ወርና ከዚያ በሊይ ሊገሇገለ የስራ መሪዎች
እንዯ አገሌግልታቸው መጠን እየተሰሊ ሲሆን፣
35.3. በሚከተለት ምክንያቶች ሇስራ መሪዎች የዯመወዝ ጭማሪም ሆነ የቦነስ ክፍያ አይፇፀምም፤
35.3.1. ትርፍ በተመዘገበበት በጀት ዓመት ከ15 የስራ ቀናት በሊይ የህክምና ፇቃዴ ያሊቸው፣
35.3.2. በየትኛውም ዓይነት የስነ ስርዓት ጉዴሇት የዱሲፕሉን ዕርምጃ የተወሰዯባቸው፣
35.3.3. በዱሲፕሉን ዕርምጃ ምክንያት የስራ ውሊቸው ሇተቋረጠና ከዯረጃቸው ዝቅ ሇተዯረጉ የሥራ
መሪዎች፡፡

35.4. በዚህ መሌክ የሚዯረገው የዯመወዝ ጭማሪም ሆነ የቦነስ ክፍያ የሚከፇሇው ኩባንያው በበጀት
ዓመቱ መጀመሪያ ሊይ ያቀረበው ዓመታዊ ዕቅዴ በዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ

15
ሲፀዴቅና በዓመቱ መጨረሻም አፇፃፀሙ ተገምግሞ የዯመወዝ ጭማሪውም ሆነ የቦነስ ክፍያ
ጥያቄው ውሳኔ ሲያገኝ ይሆናሌ፡፡

36. የመኖሪያ ቤት አገሌግልት


36.1. ኩባንያው የስራ ቦታንና የስራውን ሁኔታ ታሳቢ በማዴረግ አቅም በፇቀዯ መጠን የመኖሪያ ቤት
ወይም የመኖሪያ ቤት አበሌ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡

36.2. ማንኛውም የስራ መሪ ከሊይ በንዐስ አንቀጽ 36.1 መሰረት የተሰጠውን የመኖሪያ ቤት
ሇመኖሪያነት ብቻ የመገሌገሌ እና ሇኩባንያው በተረከበበት ሁኔታ የማስረከብ ግዳታ አሇበት፡፡

37. የሞባይሌ ስሌክ አገሌግልት


ኩባንያው ሥራን ሇማቀሊጠፍ ሲባሌ ሇስራ መሪዎች በውስጥ ዯንብ በሚወሰነው መሰረት የሞባይሌ
ስሌክ አገሌግልት ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡

38. የእንግድች መስተናገጃ


የኩባንያው የበሊይ ኃሊፉዎች የኩባንያውን ዓሊማ ሇማራመዴ ከሌዩ ሌዩ አካልች ጋር ሇሚያዯርጉት
ግንኙነት የሚያወጡት ወጪ በሚያቀርቡት ዯረሰኝ መሰረት የሚወራረዴ ሆኖ አፇፃፀሙን
በተመሇከተ በኩባንያው የውስጥ ዯንብ የሚወሰን ይሆናሌ፡፡

39. ሕክምና
39.1. ኩባንያው በስራ ሊይ ሇሚዯርስ ጉዲት፣ በስራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ፣ እንዱሁም ከስራ ጋር ግንኙነት
ሇላሇው ሕመም ሇስራ መሪዎች የሕክምና አገሌግልት እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፤

39.1.1. በስራ ሊይ ሇሚዯርስ ጉዲትና በስራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ


በስራ ሊይ ሇሚዯርስ ጉዲት ወይም በስራ ምክንያት ሇሚመጣ በሽታ የሚሰጠው የሕክምና
አገሌግልት በሀገር ውስጥ ነው፡፡ የሚሰጠው የሕክምና አገሌግልት የሀገር ውስጥ ከሆነ
ኩባንያው ሙለ ወጭውን ይችሊሌ ፡፡ ሆኖም የጉዲት መጠኑ/በስራ ምክንያት የሚመጣው በሽታ
የውጭ ሀገር ሕክምና የሚያስፇሇገው ሆኖ ሲገኝ በሚከተሇው አግባብ ይፇፀማሌ፤

ሀ) ታማሚው የውጭ ሀገር ህክምና እንዯሚያስፇሌገው በሐኪሞች ቦርዴ ሲረጋገጥና


በኩባንያው ዋና ሥራ አስፇፃሚ ሲፇቀዴ፤ የዯርሶ መሌስ የአውሮፕሊን ቲኬት፣ የሕክምና
ወጭውንና በውጭ ሀገር ጉዞ የቀን አበሌ ክፍያ መመሪያ መሰረት አበሌ ኩባንያው
ይሸፍናሌ፡፡

16
ሇ) ሆኖም በአንዴ ዓመት ውስጥ አጠቃሊይ በኩባንያው የሚሸፇነው የውጭ ሀገር ህክምና ወጭ
በኩባንያው ይወሰናሌ፡፡

39.1.2. የዯመወዝ ክፍያ


 በስራ ሊይ ሇሚዯርስ ጉዲት ወይም በስራ ምክንያት በሚመጣ በሽታ ምክንያት የስራ መሪው
ስራውን ሇመስራት የማይችሌ መሆኑ ሲረጋገጥ ጉዲቱ ወይም ሕመሙ ከተከሰተበት ጊዜ
አንስቶ እስከ አንዴ አመት ሙለ ዯመወዙ ይከፇሇዋሌ፡፡

 የሥራ መሪው ከሥራ ጋር ግንኙነት ባሇው ምክንያት በዯረሰበት የአካሌ ጉዲት ወይም በሽታ
በ12 ወራት ጊዜ ውስጥ ሉዴን ካሌቻሇ የስራ ውለ ይቋረጣሌ፡፡

39.1.3. ከስራ ጋር ግንኙነት ሇላሇው ሕመም


የሚሰጠው የሕክምና አገሌግልት ወይም የስራ መሪው ሇሚያመጣው የህክምና ወጭዎች
የሚዯረገው ክፍያ በሀገር ውስጥ ሇሚዯረግ ሕክምና ብቻ ነው፡፡

39.2. ኩባንያው የጆሮ ህመም/የመስማት ችግር ሇገጠመው የስራ መሪ ሃኪም ሲያዝ ማዲመጫ (Hearing Aid)
ይገዛሇታሌ፡፡

39.3. የአይን መነፅር በሃኪም ሇሚታዘዝሇት የሥራ መሪ ኩባንያው የመነፅሩን ዋጋ በሚከተሇው


ሁኔታ ወጪውን ይችሊሌ፡-
39.3.1. በአንዴ በጀት ዓመት ሇአንዴ ጊዜ በሚያቀርበው ዯረሰኝ መሰረት ወጭው
ይወራረዴሇታሌ፣
39.3.2. አንዴ የሥራ መሪ በሀኪም የታዘዘሇት መነፅር ቢሰበር ወይም ቢጠፊ ኩባንያው
ወጪውን አይሸፍንም፣

39.4. ሇኩባንያው የስራ መሪዎች ቤተሰብ አባሊት፤ ህጋዊ ሚስት/ባሌ እና ዕዴሜያቸው ከ18 ዓመት
በታች ሇሆኑ ሌጆች ኩባንያው ባዘጋጀው የጤና ተቋም የሕክምና አገሌግልት ይሰጣሌ፡፡
ሕክምናው ከጤና ተቋሙ አቅም በሊይ ከሆነና በተጨማሪም ተኝቶ መታከም ሲያስፇሌግ
ኩባንያው የወጭውን 50% ብቻ ይችሊሌ ፡፡ ሆኖም ሇስራ መሪው ቤተሰብ በሪፇራሌ ሇሚሰጥ
ሕክምና የሚሸፇነው ወጭ በአንዴ በጀት ዓመት ውስጥ ከብር 10,000.00 አይበሌጥም፡፡

39.5. ሆኖም በዚህ መሌኩ ሇስራ መሪውም ሆነ ቤተሰቡ የሚሰጠው የህክምና አገሌግልት
የሚከተለትን አይጨምርም፤

17
ሀ) ሇአባሇዘር በሽታ፣
ሇ) ሇሕገ-ወጥ ውርጃ፣
ሐ) በመጠጥ ወይም በአዯንዛዥ ዕፅ መንስኤ ሇሚመጡ በሽታዎች ወይም ጉዲት፣
መ) ሰው ሰራሽ ጥርስ ሇማስተከሌ፣ ጥርስ ሇማስነቀሌና ሇማስሞሊት፣
ሠ) ሇመውሇዴ ብቃት ምርመራ (Fertility Test) ፣
ረ) በግሌ ፀብ ምክንያት ሇሚመጣ ጉዲት፣

18
ክፍሌ ሰባት
ዝውውር፣ ዕዴገትና ውክሌና
40. ዝውውር
40.1. የአንዴ የስራ መሪ ዝውውር የሚፇፀመው ሥራ መሪውን ተገቢ በሆነው ቦታ ሇመመዯብና ኩባንያው
የተቋቋመበትን ዓሊማ በሚገባ እንዱያሳካ ሇማዴረግ ነው፣

40.2. አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ አንዴን የስራ መሪ ከአንዴ የስራ ቦታ ወዯ ላሊ የስራ ቦታ ወይም ከአንዴ የስራ
ክፍሌ ወዯ ላሊ የስራ ክፍሌ ኩባንያው በዝውውር ሉመዴበው ይችሊሌ፣

40.3. የአንዴ የስራ መሪ ዝውውር በሚፇፀምበት ጊዜ የስራ መሪው ቀዴሞ ያገኝ የነበረው ዯመወዝና
ዯረጃው እንዯተጠበቀ ሆኖ ስራው ግን ከስራ መሪው ሙያ ጋር እንዲስፇሊጊነቱ ሉሇወጥ ወይም
ሉሻሻሌ ይችሊሌ፣

40.4. የስራ መሪው በመዛወሩ ምክንያት ቤተሰቡን ሇማጓጓዝና የጓዝ ማንሻ ወጭውን ሙለ ሇሙለ
ኩባንያው ይሸፍናሌ፡፡

41. ዕዴገት
41.1. ከምክትሌ ዋና ሥራ አስኪያጅ በታች ያለ የስራ መሪዎች ዕዴገት፤ የስራ መሪውን የትምህርት
ዝግጅት፣ የስራ ሌምዴና የስራ አፇፃፀም ችልታ በመገምገም የሚፇፀም ይሆናሌ፡፡ የመጨረሻ
ውሳኔውም በዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ ወይም በዋና ሥራ አስኪያጅ ወይም
በተወካዩ ይሰጣሌ፣

41.2. ከሊይ በተራ ቁጥር 41.1. ሊይ የተጠቀሰው ቢኖርም አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ የስራ መሪ ዕዴገት በቀጥታ
በዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ ወይም በዋና ሥራ አስኪያጅ ሉፇፀም ይችሊሌ፡፡

42. የዕዴገት ዯመወዝ ጭማሪ አወሳሰን


42.1. ዕዴገት የተሰጠው የስራ መሪ የዕዴገት የዯመወዝ ጭማሪ የሚሰጠው በኩባንያው ስኬሌ መሰረት
ይሆናሌ፣

42.2. የዕዴገት ዯመወዝ ጭማሪውም ዕዴገት የሚሰጥበት ስራ መዯብ መነሻ ዯመወዝ ሆኖ ነገር ግን
በውዴዴሩ ተመርጦ በቦታው ሊይ የተመዯበው የስራ መሪ እየተፇከሇው ካሇው ዯመወዝ ከሁሇት
እርከን ያሊነሰ ይሆናሌ፣

42.3. የእዴገት ጭማሪው ተግባራዊ የሚሆነው ዕዴገቱ ፀዴቆ የስራ መሪው በስራ መዯቡ ሊይ ከተመዯበበት
ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡
43. ተጠባባቂ ስሇመመዯብ

19
አንዴ የስራ መሪ የስራ መዯብ በቋሚነት ክፍት ሲሆን፤
43.1. ዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና ሥራ አስፇፃሚ ወይም ዋና ሥራ አስኪያጅ የተሻሇ ብቃት ያሇውን
ሠራተኛ መርጦ ሉመዴብ ይችሊሌ፣

43.2. በተጠባባቂነት የተሸፇነ የስራ መዯብ በተቻሇ መጠን ከ6 ወራት ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ በቋሚ
ምዯባ መሞሊት ይኖርበታሌ፣

43.3. በተጠበባቂነት የተመዯበ ኃሊፉ ብቁ ሆኖ ሲገኝ እንዲስፇሊጊነቱ ከ6 ወራት በኋሊ በቦታው ሊይ


ቋሚ ሆኖ ይመዯባሌ፣

43.4. በተጠባባቂነት የሚመዯብ ሠራተኛ በተጠባባቂነት የተመዯበበትን ስራ መዯብ መነሻ ዯመወዝ 25


በመቶ የተጠባባቂነት አበሌና ሇስራ መዯቡ የተፇቀዯው የኃሊፉነት አበሌ ታስቦ ይከፇሇዋሌ፣

44. ውክሌና
44.1. አንዴ የስራ መሪ ሇተወሰነ ጊዜ በስራ ጉዲይ፣ በሕመም፣ በዓመት ዕረፍትና በመሳሰለት
ምክንያቶች ከስራ ገበታው ሲሇይ የስራ መዯቡን በኃሊፉነት የሚመራሇት የስራ መሪ ወይም
ሠራተኛ የበሊይ ኃሊፉውን በማማከር ሉወክሌ ይችሊሌ፣

44.2. ስራ መሪው የሚወክሇው ሰው በስሌጣን ተዋረዴ ከሱ ቀጥል የሚገኘውን የስራ መሪ ወይም


ሠራተኛ ይሆናሌ፡፡ በስሌጣን ተዋረዴ ከወካዩ ቀጥል የሚገኝ የስራ መሪ/ሠራተኛ ከላሇ ካለት
ሠራተኞች በትምህርት ዴረጃው፣ በስራ ሌምደ፣ በስራ አፇፃጸሙና በስራ ችልታው የበሇጠውንና
ከስራው ጋር በይበሌጥ አግባብነት ያሇውን የስራ መሪ/ሠራተኛ ይወክሊሌ፣

44.3. ውክሌናው በዯብዲቤ ሆኖ የሚመሇከታቸው አካሊት በግሌባጭ እንዱያውቁት መዯረግ አሇበት፡፡


ተወካይ ሠራተኛ ከሆነ ሇውክሌናው ጊዜ ብቻ በዚህ ዯንብ መሰረት የሚተዲዯር መሆኑ
በዯብዲቤው ይገሇፃሌ፣

44.4. ውክሌናው የተሰጠው ከሊይ በተገሇፀው ሁኔታዎች ካሌሆነ ወይም የተወከሇው የስራ
መሪ/ሠራተኛ የተወከሇበትን ሥራ በአግባቡ ሇማካሄዴ የማይችሌ ከሆነ ኩባንያው ውክሌናውን
ሰርዞ ተተኪ ሉመዴብ ይችሊሌ፣

44.5. ተወካይ በውክሌና በሚሰራበት ጊዜ የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ አያገኝም፣ ነገር ግን በስራ መዯቡ
ሊይ 15 ቀንና ከዚያ በሊይ ካገሇገሇ የውክሌና አበሌ ክፍያ እንዱያገኝ ይዯረጋሌ፣

20
44.6. የውክሌና አበሌ ክፍያ መጠኑም ተወካይ በቋሚነት ተመዴቦ በሚሰራበት የስራ መዯብና
በውክሌና በሚሰራበት የስራ መዯብ መነሻ ዯመወዝ መሀከሌ ያሇው ሌዩነት 25 በመቶ ወይም
የተወከሇበትን የስራ መዯብ መነሻ ዯመወዝ 25 በመቶ ወይም ከሁሇቱ የበሇጠውን ሆኖ በቦታው
ሊይ 15 ቀንና ከዚያ በሊይ በውክሌና የሰራ መሆን አሇበት፣

44.7. በውክሌና እንዱሰራ የተመዯበው የስራ መሪ ከሆነ በውክሌና እንዱሰራ ሇተመዯበበት የስራ መዯብ
የተፇቀዯው የኃሊፉነት አበሌ አይከፇሇውም፣

44.8. የውክሌና ጊዜ ከ6 ወር ሉበሌጥ አይችሌም፡፡

21
ክፍሌ ስምንት
ስሇግሌ ማኅዯርና የስራ አፇፃፀም ምዘና
45. የግሌ ማኅዯር
ኩባንያው እያንዲንደ የስራ መሪ የግሌ ማኅዯር እንዱኖረው ያዯርጋሌ፡፡ በግሌ ማኅዯሩ ውስጥ ከዚህ ዯንብ
ጋር በአባሪነት ተያይዞ የሚገኝ የሕይወት ታሪክ ቅፅ ተሞሌቶና በኩባንያው የሠራተኛ አስተዲዯር
መመሪያ ሊይ ስሇ ግሌ ማኅዯር የተጠቀሱት መረጃዎች ተሟሌተው እንዱቀመጡ ይዯረጋሌ፡፡ የስራ
መሪውን የሚመሇከት ማናቸውም መረጃ በሚስጢር በግሌ ማኅዯሩ ውስጥ በዋና ሥራ አስኪያጅ አሉያም
በሠው ሀብት አስተዲዯር ዘርፍ ቢሮ ይቀመጣሌ፡፡
46. የስራ አፇፃፀም ምዘና ስርዓት
46.1. የስራ አፇፃፀም ምዘና የአንዴ የስራ መሪ ችልታ፣ ትጋት፣ ጥንቃቄ፣ ተዓማኒነት፣ የስራ ተባባሪነትና
የመሳሰለትን መመዘኛ መስፇርት ነው፣
46.2. የሙከራ ጊዜያቸውን ፇፅመው ቋሚ ሇሆኑት የስራ መሪዎች በአንዴ በጀት ዓመት ሁሇት ጊዜ
(በየወሩ መጨረሻ የሚዯረገው ግምገማና የመረጃ ማጠናቀር ስራ እንዯተጠበቀ ሆኖ) የስራ አፇፃፀም
ምዘና ሪፖርት ይሞሊሊቸዋሌ፡፡
47. የስራ አፇፃፀም ምዘና ሪፖርት አሞሊሌ
47.1. የሥራ መሪዎች የሥራ አፇፃፀም ምዘና በኩባንያው የአፇጻጸም አመራር ሥርዓት መመሪያ መሰረት
ይፇፀማሌ፣
47.2. በስራ አፇፃፀም ምዘናው መሰረት የስራ መሪው የስራ አፇፃፀም ውጤት ዝቅተኛ ሆኖ የተገኘ እንዯሆነ
የቅርብ የስራ ኃሊፉው ከስራ መሪው ጋር ይነጋገርበታሌ፤ተመዛኙም በግምገማው ስሇመስማማቱና
አሇመስማማቱ አስተያየቱን በፅሁፍ በማስፇር ይፇርማሌ፣
47.3. የስራ መሪው በንዐስ አንቀፅ 47.2 መሰረት ምክር ተሰጥቶት ካሊሻሻሇ ሉያሻሽሌ ያሌቻሇው
በግዴየሇሽነትና በንዝህሊሌነት ከሆነ ስሇጥፊቱ በዚህ ዯንብ መሰረት ይቀጣሌ፣ በችልታ ማነስ ከሆነ
ግን ችልታውን እንዱያሻሽሌ በተቻሇ መጠን ዕዴሌ ይሰጠዋሌ፡፡ ይህም ሆኖ ካሊሻሻሇ በችልታ ማነስ
ከስራ ይሰናበታሌ ወይም ከዯረጃው ዝቅ ተዯርጎ በሚመጥነው የስራ መዯብ ሊይ እንዱመዯብ
ይዯረጋሌ፡፡
47.4. በንዐስ አንቀፅ 47/2 መሰረት በተሠጠው የአፇፃፀም ምዘና ውጤት ሊይ ቅሬታ ያሇው የስራ መሪ
ቅሬታውን ከቅርብ አሇቃው ጀምሮ በተዋረዴ እስከ ምክትሌ ዋ/ሥ/አስፇፃሚ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
የምክትሌ ዋ/ሥ/አስፇፀሚው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናሌ፡፡

22
ክፍሌ ዘጠኝ
ስሇዱሲፕሉን ዕርምጃ
48. መሰረተ ሀሳብ
በስራ መሪዎች ሊይ የሚወሰን የዱሲፕሉን ዕርምጃ ዓሊማ የኩባንያውን ስራ በአግባቡ እንዱፇፀም ሇማዴረግ
ሆኖ፣
48.1. የኩባንያውን መመሪያዎች፣ ዯንቦችና ጥቅሞችን ሇማስከበር፣

48.2. የስራ መሪውን ሇማረምና ሇማስተማር፣ አስፇሊጊ በሚሆንበት ጊዜም ስራው እንዲይበዯሌ ከስራ
ሇማሰናበት፣

48.3. የስራ መሪውን ግዳታ ሇማሳወቅ፣

48.4. ሇቀሌጣፊ ስራ፣ ሇምርታማነትና ሇምርት ማዯግ አስፇሊጊ የሆነውን ዱሲፕሉን ሇማስከበርና
ላልች የስራ መሪዎችን ሇማስተማር ነው፡፡

49. የጥፊት ዓይነቶች


49.1. ቀሊሌ የዱሲፕሉን ጥፊት ዓይነቶች
49.1.1. ሇስራ መገሌገያ የተሰጡትን የስሌክና ላልች የቢሮ መገሌገያዎችን ኃሊፉነት በጎዯሇው
ሁኔታ መጠቀም፣

49.1.2. ከዚህ በሊይ የተዘረዘሩትንና ተመሳሳይ የሆነ ላሊ የዱሲፕሉን ጥፊት የፇፀመ ስራ መሪ


ጥፊቱ በማስረጃ ከተረጋገጠ እንዯሁኔታው እየታየ በዚህ ዯንብ ቁጥር 50.1. እስከ 50.3
ከተዘረዘሩት ቅጣቶች አንደ ሉወሰንበት ይችሊሌ፡፡
49.2. ከባዴ የዱሲፕሉን ጥፊቶች
49.2.1. ያሇበቂ ምክንያት በተከታታይ 3 ቀናት ከስራ ቦታ መቅረት፣

49.2.2. የበሊይ/ቅርብ የስራ ኃሊፉን ፇቃዴ ሳያገኝ ያሇበቂ ምክንያት በተሇያየ ጊዜ በወር ውስጥ
ሇ3 ቀን ከስራ መቅረት፣

49.2.3. በስራ ሰዓት የግሌ ስራ መስራት፣

49.2.4. የስራ ሰዓት በተዯጋጋሚ ያሇማክበር፣

49.2.5. ኃሊፉነትን በመዘንጋት ወይም በአግባቡ ባሇመወጣት ስራን መበዯሌ፣

23
49.2.6. በኩባንያው ዓርማና ማህተም ያሊግባብ መጠቀም፣

49.2.7. ስራ እንዲይሰራ ሆነ ብል ማወክ ወይም ከሚያውኩት ጋር መተባበር፣

49.2.8. በስራ ቦታ ሊይ ስዴብ ወይም ዛቻ ወይም ማስፇራሪያ መፇጸም ወይም አምባጓሮ


መፍጠር፣

49.2.9. የበሊይ ኃሊፉዎችን መዝሇፍ ወይም በስራ ሊይ ዴብዯባ መፇፀም፣

49.2.10. በሌማዲዊ ስካር ወይም በሚያሰክሩ ዕፅዋት ሱስ ተመርዞ ስራን መበዯሌ፣

49.2.11. ስርቆት፣ መዯሇያ፣ መማሇጃ ወይም ጉቦ መቀበሌ፣

49.2.12. የኩባንያውን ሚስጥራዊ ሰነድች አሳሌፎ ሇሦስተኛ ወገን መስጠት፣

49.2.13. እምነት ማጉዯሌ፣ ሆን ብል ወይም በቸሌተኝነት የኩባንያውን ንብረት ማጥፊት፣


49.2.14. ሠነድችንና መዛግብትን መዯሇዝ፣ መሰረዝ፣ መሰወርና የሀሰት የገንዘብ ሰነድችን
ማቅረብ፣

49.2.15. በግሌ ወይም ከላልች ጋር የኩባንያውን መሌካም ዝናና ስም በተዘዋዋሪም ሆነ


በቀጥታ በሚያጠፊ ጉዲዮች ሊይ መሳተፍ ወይም ማጥፊት ወይም እንዱጠፊ
መተባበር፣

49.2.16. ሕጋዊ ትዕዛዝ አሇመቀበሌ፣

49.2.17. መንግስት ያወጣቸውንና የሚያወጣቸውን ሕጎችንና የአፇፃፀም መመሪያዎች መሰረት


በማዴረግ የተሠጠውን ኃሊፉነት በአግባቡ ባሇመወጣት ኩባንያውን በሚያስጠይቅ
መሌኩ ከዯንብና መመሪያ ውጭ ማከናወን፣

49.2.18. የኩባንያውን ሀብትና ንብረት ሇራስ ወይም ሇላልች ሰዎች ጥቅም እንዱውሌ
ማዴረግ፣

49.2.19. የስራ ኃሊፉነትን በአግባቡ ባሇመወጣት በኩባንያው ሊይ ጉዲት እንዱዯርስ ማዴረግ፣

49.2.20. በሥራ አመራሮች መካከሌ መሌካም የሥራ ግንኙነት እንዲይኖር ማዴረግ፣ ጥሊቻ
እንዱፇጠር ውዥንብር መንዛት፣ ስም ማጥፊት፣

49.2.21. የኩባንያውን ጥቅም የሚጎደ ዴርጊቶችን መፇጸም፣

24
49.2.22. በአሰሪና ሠራተኛ ጉዲይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ስሇ አሰሪው የተከሇከለ ዴርጊቶችን
ፇፅሞ መገኘት፣

49.2.23. ተዯጋጋሚ ቀሊሌ የዱሲፕሉን ጥፊት መፇፀም፣

49.2.24. ክብዯቱ ከዚህ በሊይ ከተዘረዘሩት ጋር ተመሳሳይ የሆነ ላሊ የዱሲፒሉን ጥፊት የፇጸመ
የሥራ መሪ ጥፊቱ በማስረጃ ከተረጋገጠ እንዯሁኔታው እየታየ በዚህ ዯንብ ቁጥር
50.4 እስከ 50.6 ከተዘረዘሩት ቅጣቶች አንደ ሉወሰንበት ይችሊሌ፡፡

50. በጥፊት ምክንያት ስሇሚወሰኑ ቅጣቶች


አንዴ የስራ መሪ በአንቀፅ 50 ስር የተዘረዘሩትን ጥፊቶች መፇፀሙ ሲረጋገጥ የጥፊቱ ዓይነትና ክብዯት
ተመዛዝኖ ከዚህ በታች ከተመሇከተው ውስጥ በአንደ ይቀጣሌ፤
50.1. የቃሌ ማስጠንቀቂያ፣

50.2. የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣

50.3. ከአስር ቀናት ያሌበሇጠ የዯመወዝ ቅጣት፣

50.4. ከአስራ አምስት ቀናት ያሊነሰ የዯመወዝ ቅጣት፣

50.5. ከያዘው የስራ መዯብ ዯረጃ በአንዴ ዯረጃ ዝቅ ማዴረግ፣

50.6. ከስራ ማሰናበት

51. ከስራ ስሇማገዴ


አንዴ የስራ መሪ ጥፊት ፇፅሟሌ ተብል ሲገመት እንዯ ነገሩ ሁኔታ ከመዯበኛ ስራው የሚታገዯው፣
51.1. ፇጽሟሌ ከተባሇው ጥፊት ጋር አግባብነት ያሊቸውን ማስረጃዎች በማበሊሸት ወይም በመዯበቅ
ምርመራውን የሚያሰናክሌ ሆኖ ሲገመት፣
51.2. በኩባንያው ንብረት ሊይ ጉዲት ያዯርሳሌ ተብል ሲጠረጠር፣

51.3. ፇፅሟሌ የተባሇው ጥፊት ከባዴ በመሆኑ የተነሳ የላልች የስራ መሪዎችን ሞራሌ የሚነካ
ወይም ተገሌጋይ ሕዝብ በላልች የስራ መሪዎች ሊይ ሉኖረው የሚገባውን እምነት የሚያዛባ
ሆኖ ሲገኝ፣

51.4. ተፇፅሟሌ የተባሇው ጥፊት ከስራ የሚያስወጣ መሆኑ ሲገመት ነው፡፡

25
52. የዕገዲ አፇፃፀም
ከስራ ታግድ የሚቆይ የስራ መሪ የታገዯበት ምክንያት በፅሁፍ እንዱገሇፅሇት ያስፇሌጋሌ፣
52.1. የማገጃውን ትዕዛዝ ሇስራ መሪው መስጠት ካሌተቻሇ ግን መታገደንና የታገዯበትን ምክንያት
ቀርቦ ሇመረዲት የሚችሌ መሆኑን የሚገሌጽ ጽሁፍ በኩብንያው ማስታወቂያ ሰላዲ ሊይ
እንዱሇጠፍ ይዯረጋሌ፣

52.2. የስራ መሪው ከስራ መታገዴ የሚፀናው የማገጃው ትዕዛዝ በዯረሰኝ ሇስራ መሪው በተሰጠበት
ቀን ወይም በማስታወቂያው ሠላዲ ሊይ ከተሇጠፇበት ቀን ማግስት ጀምሮ ነው፡፡

53. የዕገዲ ጊዜ ገዯብ


53.1. ስራ መሪው ከስራ ታግድ እንዱቆይ የሚዯረገው ከአንዴ ወር ሊሌበሇጠ ጊዜ ነው፣

53.2. ስራ መሪው በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ከምርመራው አንፃር የሚፇሇግበትን ግዳታ ማሟሊትና


አስፇሊጊ መረጃዎችን ማቅረብ አሇበት፤ ከአቅም በሊይ በሆነ ምክንያት (FORCE MAJEURE)
ሇማቅረብ ካሌቻሇና ከሊይ በንዐስ አንቀፅ 53.1. የተሰጠው ጊዜ ካሇቀ ይህንኑ ሇበሊይ ኃሊፉ
በማሳወቅ የዕገዲው ጊዜ ሇተጨማሪ አንዴ ወር ሉራዘም ይችሊሌ፡፡ ይህ ተዯርጎ አስፇሊጊ
መረጃዎችን ካሊቀረበ በተገኘው መረጃ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡

54. ዕገዲና የዯመወዝ ክፍያ


54.1. ስራ መረው ከስራ ታግድ እስከሚቆይበት ጊዜ ዯመወዙና ጥቅማጥቅሙ መያዝ አሇበት፤ ሆኖም
የነገሩ ሁኔታ የሚፇቅዴ ሲሆን አግባብ ያሇው የበሊይ ኃሊፉ ከስራ ሇታገዯው የስራ መሪ ከወር
ዯመወዙ እስከ ግማሽ እንዱከፇሇው ሉፇቅዴ ይችሊሌ፣

54.2. የስራ መሪው የዱሲፕሉን ጉዲይ በዚህ ዯንብ አንቀፅ 53 ሊይ በተሰጠው የጊዜ ገዯብ ውስጥ
ውሳኔ ካሊገኘ አግባብ ያሇው የበሊይ ኃሊፉ ስራ መሪውን ወዯነበረበት የስራ መዯብ በመመሇስ
ወይም በተመጣጣኝ ዯረጃ ወዯ ላሊ የስራ መዯብ ሊይ በመመዯብ ዯመወዙን ብቻ እየከፇሇ
እንዱሰራ ያዯርጋሌ፡፡ የዱሲፒሉን ምርመራውም ቀጥል ውሳኔው በአጭር ጊዜ ይሰጣሌ፣

54.3. ምርመራው ተጠናቆ የስራ መሪው ፇፅሟሌ ከተባሇው ጥፊት ነፃ ሆኖ ከተገኘ በዕገዲው ጊዜ
ያሌተከፇሇው ዯመወዝ ያሇ ወሇዴ ይከፇሇዋሌ፣

26
54.4. የዯመወዝ ቅጣትን በሚመሇከት የተሰጠ ውሳኔ ካሇ (ውሳኔው እንዯተጠበቀ ሆኖ) በስራ መሪው
ሊይ የሚወሰዴ ዕርምጃ የስራ ስንብት የማያስከትሌ ሆኖ ከተገኘ በዕገዲው ጊዜ የተያዘበት
ዯመወዝ ይከፇሇዋሌ፣

54.5. የስራ መሪው የተወሰነበት ቅጣት የስራ ስንብት ከሆነ በዕገዲው ጊዜ የተያዘበት ዯመወዝ
አይመሇስሇትም፣

54.6. በስራ መሪው ሊይ የተወሰነ ቅጣት ተፇፃሚ የሚሆነው ስራ መሪው ከታገዯበት ቀን ጀምሮ
ይሆናሌ፡፡

55. ስሇ ስነ ስርዓት ውሳኔ አሰጣጥ


55.1. በስራ መሪ ሊይ የስነ ስርዓት እርምጃ መውሰዴ የሚችለት አካሊት ዋና ሥራ አስፇፃሚ/ም/ዋና
ሥራ አስፇፃሚ ወይም ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡

55.2. አንዴ የስራ መሪ ጥፊት ፇፅሟሌ ተብል ሲጠረጠር እንዲስፇሊጊነቱ በባሇሙያ ወይም በኮሚቴ
እንዱጣራ በማዴረግና የስራ መሪውን የመከሊከሌ መብት በመጠበቅ በዚህ ዯንብ አንቀፅ 50
ጀምሮ ባለት ዴንጋጌዎች መሰረት ተገቢው የስነ ስርዓት ዕርምጃ ይወሰዲሌ፣

55.3. ኮሚቴው በስራ መሪው ሊይ የተነገረውን ጥፊት መረጃ አሰባስቦና መርምሮ የውሳኔ ሃሳብ
ያቀርባሌ፤ የውሳኔ ሃሳቡ የስራ መሪው ጥፊተኛ መሆን አሇመሆኑን ጥፊተኛ ነው ከተባሇ
ሉወሰዴ የሚገባውን ቅጣት መግሇጽ አሇበት፣

55.4. የሚሰጠው ውሳኔ በጽሑፍ ሆኖ ሇስራ መሪው እንዱዯርሰው መዯረግ አሇበት፡፡

56. ቅሬታ
56.1. በአንቀፅ 50 መሰረት በተሰጠ ውሳኔ ቅር የተሰኘ የስራ መሪ ውሳኔው በዯረሰው በአምስት የስራ
ቀናት ውስጥ ሇኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ ቅሬታውን ሇማቅረብ ይችሊሌ፣

56.2. በቅሬታ ሊይ የሚሰጥ ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናሌ፤ ውሳኔው በፅሁፍ ሆኖ ሇስራ መሪው
እንዱዯርሰው ይዯረጋሌ፣

56.3. የሥራ መሪው የሚያቀርበው ቅሬታ ከቀረበበት ዕሇት ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥ ውሳኔ
ማግኘት አሇበት፡፡

27
57. የዱሲፕሉን ሪኮርዴ ስሇማንሳት
የዱሲፕሉን ቅጣት የተወሰነበት የስራ መሪ፤

57.1. በዚህ ዯንብ መሰረት ከንዐስ አንቀፅ 50.1 እስከ 50.3 በተመሇከቱት ቅጣቶች የተቀጣ፤
ከተቀጣበት ቀን ጀምሮ ከስዴስት ወር በኋሊ፣

57.2. በዚህ ዯንብ መሰረት ከንዐስ አንቀፅ 50.4 እስከ 50.6 በተመሇከቱት ቅጣቶች የተቀጣ፤
ከተቀጣበት ቀን ጀምሮ ከአንዴ ዓመት በኋሊ የቅጣት ሪኮርደ በጽሁፍ እንዱነሳሇት ይዯረጋሌ፡፡
ሆኖም ሪኮርደ በስራ መሪው የግሌ ማኅዯር ውስጥ መቀመጥ አሇበት፡፡

28
ክፍሌ አስር
የስራ ውሌ ስሇሚቋረጥበት ሁኔታ

58. በዚህ ዯንብ በሚከተለት ምክንያቶች የስራ ውሌ ሉቋረጥ ይችሊሌ


58.1. ኩባንያውና የስራ መሪው ሲስማሙ፣

58.2. የስራ መሪው ሲሞት፣

58.3. የስራ መሪው በጡረታ ሲገሇሌ፣

58.4. በስራ መሪው አነሳሽነት፣

58.5. በኩባንያው አነሳሽነት፣

59. በሥራ መሪው አነሳሽነት የስራ ውሌ ስሇማቋረጥ


59.1. የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በቋሚነት የተመዯበ የሥራ መሪ ከአንዴ አመት በታች የሰራ ከሆነ
የሰሊሳ /30/ ቀናት ማስጠንቀቂያ በመስጠት ከአንዴ አመት በሊይ የሰራ ከሆነ የ60 ቀን ቅዴመ
ማስጠንቀቂያ በመስጠት የሥራ ውለን ማቋረጥ ይችሊሌ፡፡

59.2. ከአንዴ ዓመት በሊይ አገሌግል ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ የሥራ ውለን ያቋረጠ የሥራ መሪ
ሇኩባንያው ካሣ የመክፇሌ ግዳታ አሇበት፡፡ የሚከፇሇውም ካሣ ከ30 ቀናት ዯመወዝ መብሇጥ
የሇበትም፣

59.3. የሥራ መሪው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ በፅሑፍ ሆኖ የሚሇቅበትን ቀን በግሌፅ ማሳወቅ


አሇበት፣

59.4. ኩባንያው ካመነበት የሥራ መሪው የሰጠው የማስጠንቀቂያ ጊዜ ከመዴረሱ በፉት የሥራ
መሪውን ካሣ ሳይጠይቅ ሉያሰናብተው ይችሊሌ፡፡

60. በኩባንያው አነሳሽነት የስራ ውሌ ስሇማቋረጥ


60.1. በማስጠንቀቂያ የሥራ ውሌ ማቋረጥ
ኩባንያው፤ የሙከራ ጊዜውን ሇጨረሰና በቋሚነት ሇተመዯበ የሥራ መሪ ከአንዴ አመት በታች የሰራ
ከሆነ የ30 ቀናት ማስጠንቀቂያ በመስጠት ከአንዴ አመት በሊይ የሰራ ከሆነ የ60 ቀናት ቅዴመ
ማስጠንቀቂያ በመስጠት የሥራ ውለን ማቋረጥ ይችሊሌ፣

60.1.1. በአዱስ አዯረጃጀት ምክንያት የስራ መሪው የሥራ መዯብ ሲታጠፍ፣

29
60.1.2. ኩባንያው በመክሰር ወይም በላሊ ምክንያት ስራውን ሲዘጋ፣

60.1.3. የኩባንያው ስራ በመቀዝቀዙ ምክንያት የስራ መሪውን ወዯ ላሊ ሇማዛወር የማይቻሌ ሆኖ


ሲገኝ፣

60.1.4. የስራ መሪው ሇተመዯበበት ስራ የሚያስፇሌገው ችልታ የላሇው ወይም የስራ አፇፃፀሙ
ዝቅተኛ ሆኖ ሲገኝ፣

60.1.5. የስራ መሪው በጤና መታወክ ወይም በአካሌ ጉዲት ምክንያት በስራ ውለ የተጣሇበትን
ግዳታ መፇፀም ካሌቻሇ፣

60.1.6. ኩባንያው ወዯ ላሊ ቦታ ሲዘዋወር የስራ መሪው ተዘዋውሮ ሇመስራት ፇቃዯኛ ሳይሆን


ሲቀር፣

60.2. ያሇማስጠንቀቂያ የስራ ውሌ ማቋረጥ


60.2.1. ኩባንያው የሥራ መሪውን በዚህ ዯንብ አንቀፅ 49 ን. አንቀፅ 49.2 ሊይ በተጠቀሱት ወይም
በህግ በተቀመጡት ከባዴ የዱሲፕሉን ጥፊቶች ወይም ላልች በቂ ምክንያቶች
ያሇማስጠንቀቂያ የሥራ ውለን ማቋረጥ ይችሊሌ፣

60.2.2. ኩባንያው ያሇማስጠንቀቂያ የሥራ ውለን ሲያቋርጥ በፅሑፍ ሆኖ ከስራ ያሰናበተበትን


ምክንያትና ቀን በግሌጽ ጠቅሶ ይሰጣሌ፣

60.2.3. የሥራ ውለ በመቋረጡ ምክንያት ሇሥራ መሪው ሉከፇሌ የሚገባ ዯመወዝና ላልች
ጥቅማጥቅሞች ካለ ከዕዲ ነፃ ማረጋገጫ /ክሉራንስ/ እንዱያቀርብ ተዯርጏ የሥራ ግንኙነት
በተቋረጠ 15 ቀናት ውስጥ መፇፀም አሇበት፡፡

60.3. ያሇበቂ ምክንያት የስራ ውለ የተቋረጠ የስራ መሪ ስሇሚከፇሇው ካሳ


60.3.1. የስራ መሪው የስራ ውሌ ከዚህ ዯንብ እና ከህግ ውጪ ያሇበቂ ሁኔታ መቋረጡ በኩባንያ
ሲታመን ወይም በፍርዴ ቤት ሲረጋገጥ በዚህ ዯንብ የተቀመጠው የስንብት እና ላልች ሌዩ
ሌዩ ክፍያዎች እንዯተጠበቁ ሆነው በፍትሐብሄር ህግ ቁጥር 2571(3) የማስጠንቀቂያ ጊዜ
ክፍያ እና 2574(2) መሰረት እስከ 3 ወር የሚዯርስ የካሳ ክፍያ የሚከፇሇው ይሆናሌ፡፡

61. የስራ ምስክር ወረቀት


61.1. የማናቸውም የስራ መሪ አገሌግልት በዚህ ዯንብ መሰረት ሲቋረጥ ከኩባንያው የስራ የምስክር ወረቀት
የማግኘት መብት አሇው፣

61.2. የስራ የምስክር ወረቀቱም የስራ መሪው ፎቶግራፍ ያሇበት ሆኖ፤

30
61.2.1. ይሰራ የነበረውን ስራ፣
61.2.2. የሰራበትን ጊዜ፣
61.2.3. ያገኝ የነበረውን ዯመወዝ፣
61.2.4. የሥራ ውለ የተቋረጠበትን ምክንያት (በኩባንያው/በስራ መሪው አነሳሽነት፣ በጡረታ፣ ወይም
በሞት ብቻ ተብል) የሚገሌፅ ይሆናሌ፡፡

62. የሥራ ስንብትና ሌዩ ሌዩ ክፍያዎች


62.1. የሥራ ስንብት ክፍያ
በጥፊት ከሥራ ካሌተሰናበተና በኮንትራት ተቀጥሮ የሚያገሇግሌ የስራ መሪ ካሌሆነ በስተቀር ሁሇት
ዓመትና ከዚያ በሊይ ያገሇገሇ ማንኛውም የሥራ መሪ የሥራ ውለ ሲቋረጥ ከዚህ በሚከተሇው ሁኔታ
የሥራ ስንብት ክፍያ ይከፇሇዋሌ፡፡

62.1.1. ሁሇት ዓመትና ከዚያ በሊይ የስራ መሪ ሆኖ ሊገሇገሇ የሥራ መሪ ሊገሇገሇበት ሇእያንዲንደ ዓመት
የአንዴ ወር ዯመወዙን በተጨማሪም ከሁሇት ዓመት በሊይ በስራ መሪነት ሊገሇገሇበት
ሇእያንዲንደ ተጨማሪ ዓመት የዯመወዙ ሦስት አራተኛ (3/4) እየታሰበ የስንብት ክፍያ
ይከፇሇዋሌ፣

ሆኖም የስራ መሪው የስራ መሪ ከመሆኑ አስቀዴሞ በኩባንያው ውስጥ ሊበረከተው የአገሌግልት
ጊዜ የስራ ስንብት ክፍያው በአሰሪና ሠራተኛ ጉዲይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ዘርፍ ሦስት
አንቀፅ 39 እና 40 መሰረት ሠራተኛ ሆኖ ሲከፇሇው በነበረው የመጨረሻ ዯመወዝ መሰረት
ተሰሌቶ ይከፇሇዋሌ፡፡

62.1.2. በዚህ መሌኩ የሚፇፀመው ጠቅሊሊ የስንብት ክፍያው ከስራ መሪው የአስራ ሁሇት (12) ወራት
ዯመወዝ መብሇጥ የሇበትም፡፡

62.2. ሌዩ ሌዩ ክፍያዎች
62.2.1. በስራ መሪው ያሌተወሰዯ የአመት ፇቃዴ ካሇ ወዯ ገንዘብ ተሇውጦ ይከፇሊሌ፣
62.2.2. በስራ መሪው ስም የተጠራቀመ ፕሮቪዯንት ፇንዴ ካሇ ይከፇሊሌ፡፡

31
ክፍሌ አስራ አንዴ
ሌዩ ሌዩ ዴጋጌዎች

63. የመመሪያዎችና ትዕዛዞች አፇፃፀም


ይህ ዯንብ ስሇ ግሌ ዴርጅቶች የስራ መሪዎች በሕግ የተቀመጡ የስራ ሁኔታዎችና ግዳታዎችን
የሚመሇከቱ የመንግስት አዋጆች፣ መመሪያዎችና ትዕዛዞች ተፇፃሚነትን አያግዴም፡፡

64. የተሻሩና ተፇጻሚነት የላሊቸው ዯንብና መመሪያዎች


64.1. በኩባንያው ቀዯም ብል በስራ ሊይ ያሇ የስራ መሪ መተዲዯሪያ ዯንብ በዚህ ዯንብ ተሽሯሌ፣

64.2. ከዚህ ዯንብ ጋር የሚቃራኑ ማናቸውም ላልች ዯንብና መመሪያዎች እንዱሁም አሰራሮች
ተፇጻሚነት አይኖራቸውም፡፡

65. ስሇ ዯንብ ማሻሻሌ


ይህ ዯንብ በኩባንያው ዋና ሥራ አስፇፃሚ ፇቃዴና ትዕዛዝ መሰረት አስፇሊጊ በሆነ በማንኛውም ጊዜ
በሙለ ወይም በከፉሌ ሉሇወጥ፣ ሉሰረዝ ወይም ተግባራዊ እንዲይሆን ሉታገዴ ይችሊሌ፡፡

66. ዯንቡ በስራ ሊይ የሚውሌበት ጊዜ


ይህ ዯንብ ሇኩባንያው ዋና ሥራ አስፇፃሚ ቀርቦ ከፀዯቀበት ህዲር 01 ቀን/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተፇፃሚ
ይሆናሌ፡፡

ጀማሌ አህመዴ

ዋና ሥራ አስፇፃሚ

32
አባሪ 1
yKS ¥Qrb!àbÄ!s!ßl!N _ÍT ytwsÇ QÈèC ¥-”là Q{
1. KS Sl¥QrB
1.1. _ÍT f{àL ytÆlW |‰ m¶ ZRZR mr©
SM knxÃT _____________________________________
y|‰ mdB `§ðnT _____________________________________
yTMHRT dr© _____________________________________
dmwZ _____________________________________
yxgLGlÖT zmN _____________________________________
yb@tsB h#n@¬½ ÃgÆ __________________ çgÆ ___________________
yLíC B²T _______________________
1.2. _Ít$N yf[mbT qNÂ s›T _____________________________________
y_Ít$ ›YnT _____________________________________
l_Ít$ yqrbW ¥Sr©
______________________________________________________________________________________
____________________________________________________________________________

Ks#N ÃqrbW `§ð Ñl# SM ____________________________________


ðR¥ ____________________________________
qN ____________________________________

2. ÷¸t& úYÌÌM bÆl|LÈN yts- Wœn@ kçn Wœn@W Æ+„


______________________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________________
Wœn@WN ys-W Æl|LÈN Ñl# SM ____________________________________
ðR¥ ____________________________________
qN ____________________________________

3. b÷¸t& y¸¬Y kçn½


b÷¸t& XNÄ!¬Y ytm‰bT qN __________________

33
y÷¸t& yWœn@ ¦œB y¸mrMRbT qN __________________
b÷¸t& XNÄ!¬Y ym‰W `§ð SM __________________
ðR¥ __________________

y÷¸t&W xStÃyT yWœn@ ¦œB Æ+„


______________________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________________
y÷¸t&W sBúb! SM_______________________________________________
ðR¥ ______________________________________________________
qN _______________________________________________________

yi/ðW SM ______________________________________________________
ðR¥ _______________________________________________________
ቀን _______________________________________________________

yÆl|LÈn# Wœn@ Æ+„


______________________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________________
yÆl|LÈn# SM ____________________________________
ðR¥ ____________________________________
4. YGÆ" kt-yq¼bxStÄdR y¸ä§¼
bYGÆ" ÷¸t& yqrb yWœn@ ¦œB
______________________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________________
y÷¸t&W sBúb! SM __________________
ðR¥ __________________
qN __________________

34
yb§Y Æl|LÈN ym=rš Wœn@
______________________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________________

yb§Y Æl|LÈN SM __________________


ðR¥ __________________
qN __________________

35

You might also like