Professional Documents
Culture Documents
2015 E.C Reform Peresntion 33
2015 E.C Reform Peresntion 33
ሰኔ 2015 ዓ.ም
መንግስት የፋብሪካውን ምርትና ምርታማነት ወደ ተሻለ ደረጃ
ለማድረስ በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 495/2014
መሠረት ህጋዊ ሰውነት ኖሮት ራሱን ችሎ እንዲደራጅ በመደረጉ ፡፡
ፋብሪካው የተቋቋመበት ዋና ዓላማ ፡-
1.የልማት ስራውን ለማስፋፋት የተለያዩ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን
የማጥናት፣የመቅረፅ እና የመተግበር፤
2.የሸንኮራ አገዳ መሬት በማልማት የእርሻ ልማቱን የማስፋፋት ፣
3.ስኳር እና ተጓዳኝ ምርቶችን ማምረት፣
4.ልዩ ልዩ የማሻሻያ ፕሮግራሞችን በመንደፍ ምርትና ምርታማነትን
ማሳደግ፣
5.በፋብሪካው የማቋቋሚያ አዋጁ ላይ የተመለከቱ ሌሎች
ዓላማዎችን ለማሳካት የሚፈፀሙ የተለያዩ ተግባራትን ማከናወን፣
5.1 የሽንኮራ አገዳና ስኳር የሚያስገኙ ተክሎችን ማልማት፤
ቀና አስተሳሰቦች
ቀና ስሜቶች
ቀና ድርጊቶች
• ቀና አስተሳሰቦች
ስኬታማ ሕይወት
ና
ፈተ ER
U FF ት
S ጉዳ
ፍልንቁው ያልሆነው የአእምሮ n
ክ Pai
n
ሮ ክፍል
me
ም s
ባቢ
እ ou Unconscious
የአ sciማከማቻ
on
አካ
ት
vir
ው on ስኬ
t)
ቁ
( En
ን C Storage ድርጊት
Action
ውስጣዊ ጥንካሬ
Ego
ተፅ ንቁው ያልሆነው የአእምሮ ክፍል ተነሳሽነት Strength
ዕኖ
ዎች Unconscious Emotion
In
flu
en
ce
s ትርጉም
Interpretation
አስተሳሰብ
Thought
ዓላማ ፡-
ፍትሃዊ የአመራርና ሠራተኛ ምደባ እንዲካሄድ ማድረግ፤
ታሳቢ፡-
ሜሪትን መሰረት ያደረገ ድርጅቱንና ሠራተኛውን ሚዛናዊ ተጠቃሚነት
የሚያረጋግጥ ይሆናል የሚል ታሳቢ አለ፡፡
ስያሜ፡-
“ የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሰራተኞች ምደባ
አፈፃፀም መመሪያ ”
የተፈጻሚነት ወሰን፡-
በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ላይ ይሆናል፣
የቅድመ ምደባ ዝግጅት ስራዎች ፡-
አጭር ፕሮፋይል፣ የመምረጫ መስፈርት፣ የምደባ ኮሚቴ እና ፋሲሊቲዎች፣
የመዳቢ ኮሚቴ አመሠራረት፣ አወቃቀርና የአባላት ስብጥር
በፋብሪካዉ አራት የምደባ ኮሚቴ ይዋቀራል
1.የሥራ መሪዎች የምደባ ኮሚቴ፡-
1. ዋ/ሥ/ አስኪያጅ ------------------------------------------------ሰብሳቢ
– በቂ ግንዛቤ ማግኘት፣
– የስነምግባር ደንብ ቀርፆ መፈረም፣
– ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ማረጋገጥ፣
ፕሮፋይል መዘጋጀቱን፣ አስፈላጊ ከሆነ ሰነዶች ይታያሉ
የማወዳደሪያ መስፈርቶች መዘጋጀታቸውን
ተፈላጊ የችሎታ መስፈርት መቅረቡን፣
– ሲያስፈልግ ተጨማሪ የማወዳደሪያ መስፈርት
ማዘጋጀት፣/ፈተናም ሊሆን ይችላል/
– በውድድር ውጤት መሰረት መመደብ፣
– የምደባ ሰነዶችና ቃለ-ጉባኤ በጥንቃቄ ማዘጋጀትና መያዝ፣
– የምደባ የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብ፣
የምደባ መስፈርቶች
የትምህርት ዝግጅት (20%)
– የነጥብ አያያዙ ለዋና የትምህርት ዝግጅት 20%
ሆኖ ለተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት 10% ይሰጣል፡፡
– የትምህርት ዝግጅት ዝርዝር ሁኔታዎች በመመሪያ
አባሪ ተደርገዋል፡፡
–በቴክኒካል ሥራዎች ላይ የረጅም ጊዜ ሥራ
ልምድ ያላቸዉ ከሆኑ አገልግሎት ከ45%
ተይዞላቸው
የሥራ ልምድ (25%)
ሀ. ከባችለር ዲግሪ በላይ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች
የመጀመሪያ ዲግሪ ይዞ የተገኘ ቀጥታ ልምድ 100 %
ተዛማጅ ልምድ 50 %
ለ.ከባችለር ዲግሪ በታች ዲፕሎማ ለሚፈልጉ የሥራ
መደቦች
ዲፕሎማ ይዞ የተገኘ ቀጥተኛ ልምድ 100 %
ተዛማጅ ልምድ 50 %
ይህም አቻነት ያለዉ ሙያ ላይ የተሰማራና ሰርተፍኬት
ካለዉ ብቻ ነዉ
ከዲፕሎማ በፊት የተገኘ የሥራ ልምድ
እንደመወዳደሪያ አይያዝም ፡፡
ሐ. ዲፕሎማና ከዲፕሎማ በታች የት/ት ዝግጅት ለሚፈልጉ
ቀጥተኛ ልምድ 100 %
ተዛማጅ ልምድ 50 %
መ. ከስራ መደቡ ጋር አግባብነት ወይም ተዛማጅነት የሌለዉ የሥራ ልምድ
ለሥራ ምደባ አያገለግልም
ሠ. የሥራ ልምድ ሲያዝ ከላይ የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆኖ ወደ ዉድድር
ሲገባ ቀጥታ + ተዛማጅ የሁለቱ አጠቃላይ ድምር ለይቶ በማስቀመጥ
ይሆናል
ረ. ከላይ /ሀ እና ሐ/ የተገለጹት እንደ ተጠበቁ ሆኖ ዝቅተኛዉን የሥራ ልምድ
ላማሉ 20 % ለተጨማሪ ልምድ በየአመቱ 0.5 እየተባዛ 25 %
አስኪሞላ ይሰጣል
ሰ. የሥራ ልምዳቸዉ እኩል የሆኑ ሠራተኞች ሲያጋጥሙ በስኳር
ኢንዱስትሪዉ ዉስጥ የበለጠ አገልግሎት ያለዉ ሠራተኛ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
የሥራ አፈጻጸም (45%)
• የቅርብ ሁለት ጊዜ ሥራ አፈፃፀም ውጤት ተደምሮ እና ለሁለት ከተካፈለ
በኋላ አማካዩን ወደ 15% በመቀየር እንዲሁም
• በቅርብ የሥራ ኃላፊ የተካሄደ የሥራ ባህርይ ግምገማ ከ30% ተይዞ የሁለቱ
ድምር ውጤት ከ45% ይያዛል፡፡
የማህደር ጥራት (10%)
ሪከርድ የሌለበት 10 %
እስከ 14 ቀን ደመወዝ ቅጣት ያለበት 5%
ከ15-30 ቀን ደመወዝ ቅጣት ያለበት 0 %
የመጨረሻ ደረጃ የፅሁፍ ማስጠንቅያ ወይም ከደረጃ ዝቅ
ማለት ወይም 30 ቀን በላይ የደመወዝ ቅጣት
የተወሰነበት ከያዘዉ መደብ በላይ ለመመደብ
ለዉድድር አይቀርብም፡፡
ለምደባ ብቁ ለመሆን ተፈላጊ የነጥብ ወሰን፡-
• ማንኛውም ሠራተኛ እና ሥራ መሪ ለምደባ ውድድር ብቁ ነው
የሚባለው
ሀ/ በትምህርት ዝግጅት፣
ለ/ በሥራ ልምድ፣
ሐ/ በሥራ አፈፃፀም እና ከስራ ጋር
በተገናኘ የሥነ-ባህሪይ የቅርብ ኃላፊ
ግምገማ እና
መ/ የማህደር ጥራትን ጨምሮ
በአጠቃላይ ድምር ውጤት 75%
እና ከዚያ በላይ ያመጣ ሲሆን ነው፡፡
የድርጊት መርሃ-ግብር
• ግንዛቤ በየደረጃው እና በየጊዜው መፍጠር፣
• በአዲሱ አደረጃጀት ማሻሻያ መሠረት የተዘጋጀውን የሰው ሀብት
ፍላጎት/ዕቅድ ማሳወቅ፣
• የሥራ መደብ ሲታጠፍ በተደረገ ሽግሽግ የተሻሻለው የተፈላጊ ችሎታ
መሥፈርት ላይ ግልፅነት መፍጠር፤
• ምደባ ማካሄድ
• ቅሬታ ማስተናገድ ፣
• ምደባውን ማሳወቅና የምደባ ደብዳቤና
• የስራ መዘርዝር መስጠት፤
• በማነቃቂያ (ኪክ ኦፍ) የሙከራ ትግበራ መጀመር፣
• ማስተካከያ መውሰድ፣
• ወደ ሙሉ ትግበራ መግባት፣
የምደባ አካሄድ ፡-
• የመምሪያና የጽ/ቤት ስራ አስኪያጆችን
• ኤክስፐርት/ኦፊሰር ….
ስንብት ፣
1.የተመዘነው የሥራ መሪ ስም------ፊርማ--------
2.መዛኞች
1. ስም -----------------ፊርማ-----------
2. ስም -----------------ፊርማ-----------
3. ስም -----------------ፊርማ-----------
4. ስም -----------------ፊርማ-----------
መዛኞች ከ2 ያለነሰና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸዉ ፡፡
3.የመረመረዉ አካል
ስም -----------------ፊርማ-----------
4.ምዘናውን ያፀደቀው
ስም -----------------ፊርማ-----------
የለውጥ ተቃውሞን አትጥላው፡-
የለውጥ ተቃውሞ
የማይቀር ሂደት ነው
ተፈጥሯዊ የለውጥ ሂደት ነው
ልንቆጣጠረው የምንችለው ነው
ሁል ጊዜ አሳማኝ አይደለም
የከዳተኝነት ምልክት አይደለም
ግላዊ ተደርጎ የሚወሰድ አይደለም