Professional Documents
Culture Documents
success Journey/blue Package
success Journey/blue Package
ሀ,የልቦና ውቅር ፦ ከልጅነታችን ጀምሮ ስለ ገንዘብ ፣ ስለጤና ፣ ስለህይወት ፣ በቤተሰብ ፣ በትምህርት ቤት ፣ በአካባቢ ፣
በማህበረሰቡ የተወቀረ ነው። ነገር ግን አዲስ የልቦና ውቅር እንዴት መገንባት እንዳለብን የሚያስችለን ስልጠና ነው።
ለ,ልምድን መቆጣጠር:-ብዙ የእለት እለት ተግባሮቻችን ተመሳሳይ በመሆናቸው ምክንያት ልምድ ሰውነታችን ላይ
ይገነባል። አእምሮ ደግሞ አዲስ የስኬት ልምድ ለመገንባት ይቸግራል ። ስለዚህ እነዚህን ልምዶቻችንን እንዴት
መቆጣጠር እና የስኬታማ ሰው ልምድ መገንባት እንደምንችል እንማረላን።
ሐ, የፅሞና ጊዜ፦ አሁን ያለንበት ዘመን እጅግ በጣም መረጃ ከልብ በላይ የተትረፈረፈበት ጊዜ ነው። ሰዎች በሬድዮ ፣
በቲሺ ፕሮግራሞች ፣ ፊልሞች ፣ ማህበራዊ ድህረገፆች ሁሉም እጃችን ላይ ባለን ስልክ ቀናችንን ካወጣነው ግብ ጋር
የማይጣጣሙ ተግባሮች ስናደርግ እንውላለን። በዚህ ስልጠና ከራሳችን ጋር የምንሆንበትን ራሳቸንን የምናዳምጥበት እና
ከፈጣሪ ጋር የምንገናኝበት የፅሞና ጊዜ እንዴት ይደረጋል ፣ መቼ
እና የት የሚሉትን ነገሮች በዝርዝር የምናይበት እና የተረጋጋ
ፍቅር ምስጋና ደስታ የበዛበት ህይወት እንድንኖር የሚያደርገን
ስልጠና ነው።
ለ,እምነትን መሳደግ፦ ሰዎች ማሳካት ፣ ማግኘት እና መሆን በሚፈልጉት ነገር ላይ የእርግጥነት ስሜት እንዲሰማቸው
የሚያደርግ እንዲሁም ጥርጣሬን በማስወገድ እምነት እንዴት እንደሚገነባ እና እንዴት ማመን እንዳለብን ያስረዳል።
ሐ,አወንታዊ ማረጋገጫ ፦ ሰዎች በሰባቱም የህይወት ዘርፋቸው መድረስ ወይም መኖር ከሚፈልጉትን አንፃር አሁን
ያሉበትን ደረጃ በመመዘን ወደሚፈልጉት ደረጃ የሚያደርሳቸውን የእለት እለት ተግባራቸውን ቀና እና አሁናዊ ስሜት
በሚፈጥሩ ሀሳቦች ደጋግሞ በማሰብ እና በመፃፍ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዝ ስልጠና ነው።
መ, ዘለቄታዊ የአእምሮ ለውጥ፦ይህ ስልጠና የአንድን ሰው አካላዊ ወይም መገለጫዊ ማንነት ሙሉ በሙሉ መለወጥን
የሚያመለክት ሲሆን የመልእክት ህዋሶቻችንን በህይወት በቀጣይነት እንዲያኖረን የምንፈልጋቸውን ነገሮች ከደስታ ጋር
በማስተሳሰር እንድናስተካክል የሚያግዘን እንዲሁም ዘለቄታዊ የአእምሮ ለውጥ የማናመጣበትን ድረጃዎች እና
መንገዶችን የሚያሳውቅ ነው።
ሠ,ተፈጥሮአዎ የስኬት ህጎች፦ ስኬታማ ለመሆን የስኬት መርህ እና ህጎችን መረዳት አስፈላጊ በመሆኑ ለህልሞቻችን
ጠንካራ ፍላጎት እንዲኖረን ፣ እንዴት ማመን እንዳለብን ፣ ቀና የሆነ አስተሳሰብ በመገንባት ፣ በቀጣይነት እየተገበርን
እንድንፀና እና ግልፅ የሆነ ግብ ቀርፀው እንዲሰሩ የሚያግዝ ነው።
5, የመሪነት እና የቡድን ስራ ክህሎት ማሳደግ ጥቅል /Team Building and Leadership Golden Package 🥇
17 ስልጠናዎችን በዚህ ጥቅል ብቻ ይገኛሉ:: የተወሰኑት፦
1, ቡድን መገንባት እና ማስተዳደር፦ የቡድን ፅንሰ—ሀሳብን በመረዳት እንዲሁም ቡድን መገንባት የሚያስገኘውን
ጥቅም ፣ የቡድን ደረጃዎችን እና በግንባታ ወቅት ሊኖሩ የሚገባ ተፅእኖችን የሚያስረዳ ነው።
2, የመሪነት መርሆች፦ በአመራር ወቅት ሁሉንም ሰዎች ማስደሰት ስለማይቻል ስብእናን በማሳደግ ውስጥ አስፈላጊ
የሆኑ መርሆችን በመረዳት አዎንታዊ በሆነ
መልኩ ለሌሎች አረአያ እንድንሆን የሚያግዝ
ነው።
5, በራስ መተማመን መገንባት፦ በራስ መተማመን ምን እንደሆነ ፣ የሚያስገኘው ጥቅም እንዲሁም እንዴት እንደሚገነባ
የሚያስረዳ ክፍል ነው።
6, የመሪነት ብቃቶች፦ ለመሪነት ቁልፍ የሆኑ ብቃቶችን ለምሳሌ፦ ችግር የመፍታት ብቃት ፣ ቅድሚያን ማወቅን ፣
የምናወራውን የመኖር ፣ አወንታዊ ለውጥን የመፍጠር ብቃትን የምናሳድግበት እና በምንሰማራባት ዘርፍም ሆነ
በምንመራው ድርጅት ላይ ሰዎችን እንዴት ማብቃት እንዳለብን የሚያስችል ስልጠና ነው።
ሁሉም የአልፋ የስልጠና ጥቅሎች በመተግበሪያ መፅሀፍ /ወርክ ቡክ /የታገዙ ሲሆን በአካል ፤ በ ኢ-ለርኒንግ ወይም
በዲቨዲ መውሰድ ይቻላል::
እነዚህ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጡልን ስልጠና ጥቅሎች ዋጋቸው እንደሚከተለው ነው።
ግሪን ጥቅል የሚባለው ሶስቱን ማለትም ኃያል ሂደትን፤ ልምድ መገንባትን እና አእምሮ ማነጽን የያዘ ሲሆን ወጋውም
26,965 ብር ነው ፡፡
ኦሬንጅ ጥቅል የሚባለው ኃያል ሂደትና ልምድን መገንባትን የያዘ ሲሆን ዋጋውም ደግሞ 14,120 ብር ነው፡፡
ስልጠናውን ከወሰዱ በኋላ ኩባንያው ያቀረበውን ሁለተኛውን ጉልህ መፍትሄ በመጠቀም የቢዝነስ ባለቤት እና የአክሲዮን
ባለድርሻ መሆን ይችላሉ።
ማንኛውም ሰው የኩባንያውን ስልጠና ከወሰደ በኋላ የራሱ በቂ ቢዝነስ ካለው ስልጠናዎቹን ስራው ላይ በመተግበር
አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ይችላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ ትልቅ ኩባንያ ጋር አብሮ በመስራት ከተጨማሪ ገቢ
ጀምሮ የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት አካል መሆን ይችላል።
Thank
you!