Professional Documents
Culture Documents
Addis Lissan Nehasie 16-2011EM-Ne
Addis Lissan Nehasie 16-2011EM-Ne
“የአሸንዳ/ሻደይ/
አሸንድዬ/ሶለል
በዓል እንደ ሕዝብ
የነበረንን አብሮነትና
የባህል ውርርስ
የሚያሳይ ክዋኔ ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር
አብይ አህመድ
5
የአዳሪ 2ኛ ደረጃና
መሰናዶ ትምህርት
ቤቶች የቅበላ
መስፈርት ይፋ ሆነ
6
“ስራ መፍጠር
የሚቻለው
በፕሮጀክቶች
ነው፤ የግሉ ዘርፍ በትምህርትና ስልጠና ፍኖተ
ፕሮጀክቶችን ይዞ
እንዲመጣ ማድረግ ካርታው
አስፈላጊ ነው”
የቀድሞው የማሌዥያ
“የሃገራችን ትምህርትን ከተግባር ጋር ማቆራኘት የሚለው ትልቁ
የትራንስፎርሜሽን ሚኒስትር
ዶክተር እድሪስ ጃላ
የለውጥ አቅጣጫ ነው ” 5
9 በትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ጥናትና ትግበራ ሴክሬታሪያት ከፍተኛ ብሔራዊ አማካሪ
ዶ/ር ደምስ ዘርጋው
2 ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም
ርዕሰ አንቀፅ
ይህ ገፅ ዜጎች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና
ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳባቸውን
በነፃነት የሚያንፀባርቁበት ሲሆን ይህም
የጋዜጣዋን የዝግጅት ክፍል አቋም
አይገልፅም
ለትምህርት ዘርፉ
የተሰጠው ትኩረትና የሚጠበቀው ውጤት
ሰናይ ምግባሩ መደበኛ ትምህርት በግልና በመንግስት እንዲያዝ
ተደርጓል፡፡ እነዚህን ማሳያ ጠቀስኩ እንጂ ሌሎችም
እንደመግቢያ ለውጦች መደረጋቸው የሚታወቅ ነው፡፡
ከዋናው የትምህርት ፍኖተ ካርታ ባሻገር
ከተማ አስተዳደሮችና ክልሎች ለዘርፉ ማደግ
ረጅም መንገድ ስንጀምር ለጉዞ የሚያስፈልግ የበኩላቸውን ሚና መወጣት ላይ ያልተቆጠበ
ስንቅ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ በየመሃሉ የሚገጥመንን ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል፡፡ ከዚህ አንፃር የአዲስ
የሥራ ዕድል ፈጠራው ስኬታማ እንዲሆን የቀደሙ አሰራሮችን መጠማት፣ መራብና መሰል ፈተናዎች በቀላሉ
እልባት ለመስጠት አንቸገርም፡፡ የጉዟችንን መዳረሻ
አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ዘርፉን
ማሻሻል ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ሥራዎች
በመፈተሽ አዳዲስ ስልቶችን መከተል ላይ ማተኮር ይገባል! በስኬት በማጠናቀቅ አንግበን የያዝነውን ዓላማ መካከል አንዱ የትምህርት ቤት እድሳት ነው፡፡
ማሳካት እንችላለን፡፡ በተመሳሳይ ለሃገር ዕድገት ለዚህም የትምህርት ቤት አጥሮች፣ የመማሪያ ክፍል
በአዲስ አበባ ብሎም በሃገር አቀፍ ደረጃ በየጊዜው እያሻቀበ የመጣውን የሥራ አጥ ቁጥር ለማቃለል በርካታ ጥረቶች ሲደረጉ በምንታትርበት ጊዜ የለውጥ ጉዟችንን ወደፊት ጣሪያዎችና ግድግዳዎች፣ የመማሪያ ወንበሮች፣
ቆይተዋል፤ በመደረግ ላይም ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ወደ 20 ሚሊዮን ዜጎች ሥራ አጥ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህንንም ችግር የሚያቀላጥፉ ስንቆችን አስቀድመን መሰነቅ መቻል ጠረጴዛዎች፣ ጥቁር ሰሌዳዎች የማደስ ሥራ እየተሰራ
መፍትሔ ለመስጠት በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚመራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱ አለብን፡፡ ከእነዚህ አስፈላጊ መሳሪያዎች መካከል ይገኛል። ትምህርት ለመቅሰም ለሚመጡ የመንግስት
የሚታወስ ነው፡፡ ትምህርት አንዱ ነው፡፡ በኢኮኖሚያቸው የተመነደጉ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም)
ሃገራት ለስኬት ካበቋቸው ቁልፎች መካከል እንዲሁም ደብተር፣ እርሳስ እና መሰል የፅህፈት
የሥራ አጥነት ችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆነችው አዲስ አበባ ከተማም ለጉዳዩ እልባት በመስጠት የነዋሪዎቿን ጥያቄ ለመመለስ በትምህርት ዘርፍ የሰሩት ስራ አንዱ እና ዋነኛው መሳሪያዎችን በነፃ ለማዳረስ በትኩረት በመሥራት
እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ መሆኗን በተለያየ ጊዜ ስታሳውቅ ቆይታለች፡፡ በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የከተማ እንደሆነ በተለያዩ አግባቦች ሲናገሩ ሰምተናል፡፡ ላይ ይገኛል፡፡
አስተዳደሩ ከ250 ሺህ በላይ የከተማዋን ሥራ አጥ አዲስ አበቤዎች ሥራ የማስያዝ ውጥን አለው፡፡ በዕቅድ ደረጃ የተያዘው ውጥን እንደ እኛ ዓይነት ደሃ ሃገር ይህን ታሪካችንን ቀይረን
በወላጆች በአቅም ማነስ ምክንያት
ሊበረታታ የሚገባው መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ የበለፀገች ሃገር ለመገንባት በሚደረገው እንቅስቃሴ
ከትምህርት ገበታ የሚርቁ ተማሪዎች እንዳይኖሩ
ለዘርፉ የምንሰጠው ትኩረት ትልቅ ሊሆን ይገባል፡፡
ከሰሞኑም የከተማ አስተዳደሩ በዚሁ ጉዳይ ላይ በመከረበት መድረክ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር ከዚህ በፊት ይደረግ የነበረውን የምገባ ፕሮግራም
አስተባባሪ እና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ እንዳወቅ አብቴ (ኢንጂኒየር) በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ከተሞች የሥራ አጥነት ዘርፉ ላይ ምን እየተሰራ ነው? በተጠናከረ መንገድ ለማስቀጠል አቅዷል፤ በ2ዐ12
ችግሩ ጎልቶ የሚታየው አምራች ኃይል በሆነው ክፍል በተለይም በወጣቶችና በሴቶች ላይ ነው፡፡ ችግሩንም ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ በጀት ዓመትም 3ዐዐ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች
በመጣንባቸው ያለፉት ጊዜያት ከትምህርት
በመሰራት ላይ ይገኛል ሲሉ መግለፃቸው ለመፍትሄው የአስተዳደሩን ዝግጁነትና ቁርጠኝነት ያሳያል፡፡ በፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው
ተደራሽነት አንፃር አፈፃፀሙ ጥሩ ነው የሚባል
ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጿል፡፡ መምህራንም
በ2012 ዓመተ ምህረት በከተማ ግብርና፣ በመንግሥታዊ የልማት ፕሮግራሞች፣ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍና የሥራ ዕድል ቢሆንም የጥራቱ ጉዳይ ግን አሁንም ችግሮች
የመማር ማስተማር ሥራውን በማሳለጡ ረገድ
ያሉበትና መፍትሄ የሚፈልግ ስለመሆኑ አስረጅ
ፈጣሪ በሆኑ የማምረቻ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ሥራ ለመፍጠርና ፈላጊዎቹ የሥራ ዕድል ማግኘት የሚችሉበትን ዕቅድ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጋዎን በነፃ የማሰፋት
መጥቀስ አያስፈልግም፡፡ ይህንና መሰል ችግሮችን
በመንደፍ ወደ ተግባር እንደገባ የአስተዳደሩ ኃላፊዎች ገልፀዋል፡፡ አስተዳደሩም ለሥራ ዕድል ፈጠራ ተዘዋዋሪ ፈንድ የሚውል የ2 እና የማስተማር ዕቅድ ለማውጣትና መሰል
ለመቅረፍ ያግዛል የተባለለት ፍኖተ ካርታ
ቢሊዮን ብር መመደቡ ሌላው የሚበረታታና ምን ያህል ለጉዳዩ ትኩረት መደረጉን ያመለክታል፡፡ ሥራዎችን ለመከወን የሚያግዝ ታብሌት እንደምሰጥ
ተዘጋጅቶና ከባለድርሻ አካላት ግብዓት ተሰብስቦበት
ይታወቅ ማለቱም የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው።
እስከአሁን ድረስ መጠቀም ባልቻልነው የሰው ኃይል ሃገሪቷና ህዝቦቿ ከምርት ዕድገት፣ ከዋጋ አለመረጋጋትና ከሌሎችም ወደ መፈፀሙ ተቃርቧል፡፡ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ
በፌዴራልም ሆነ እንደ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ
ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰባቸው መገመት አያዳግትም፡፡ በመሆኑም እነዚህን አምራች ኃይሎች ለመጠቀም እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ድረስ ባለው
ስራዎች ለትምህርት ዘርፉ እየተሰጠ ያለውን ትኩረት
የትምህርት አሰጣጥ ዙሪያ ያለፈውን አፈፃፀማችን
የሚበረታቱና ተጠናክረው ሊቀጥሉ የሚገባቸው ሲሆን መላው ህብረተሰብም ለውጥኑ እውን መሆን ማገዝ ይጠበቅበታል፡፡ የሚያሳብቁ ናቸው፡፡
የሚያሳድግና ይስተዋሉ የነበሩ ክፍተቶችን የሚሞሉ
አስተዳደሩ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር የከተማዋን ወጣቶች ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረጋቸው ያሉ እንቅስቃሴዎች በበጎ ጅምር
ጉዳዮች ተካትተውበታል የሚል እምነት አለኝ። ቀሪ የቤት ሥራዎች
የሚታዩ ቢሆንም ከዚህም በላይ በመጣር የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት በሚፈለገው ልክ ማምጣት ያስፈልጋል፡፡ ፍኖተ ካርታው ካካተታቸው ጉዳዮች መካከል የተጀማመሩት ሥራዎች የሚበረታቱ
እስከአሁን ባለው እንቅስቃሴ የሥራ ዕድል የመፍጠሩ ተግባር በመንግስት ፕሮጀክቶች ወይም ተቋሞች ላይ ያተኮረ ብቻ ነበር፤ በሶስት ዓመት ይጠናቀቅ የነበረው ወደ አራት ዓመት ናቸው፡፡ ሆኖም ከዘርፉ የሚፈለገውን ጣፋጭ ፍሬ
ዘርፎቹም ውስን እንደነበሩ መገንዘብ ይቻላል፡፡ ሌሎችንም ከመንግስት ውጪ የሚገኙ ተቋማትን ማሳተፍና የሚፈጠረውን የሥራ ከፍ እንዲል ተደርጓል፡፡ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ለማግኘት ሂደት ይጠይቃል፤ የባለድርሻ አካላትን
ተቋማት የሚገቡ አዳዲስ ተማሪዎች 15 ዓይነት ቅንጅት ያሻል፤ የአንድ ሰሞን ተግባር ሳይሆን ዘላቂ
ዕድል አሟጥጦ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት ከሌሎች ሃገሮችም ጭምር ተሞክሮ በመውሰድ አዳዲስ የሥራ
ትምህርቶችን እንዲማሩ ይደረጋል፡፡ 6 ዓመት የሆኑ ሥራዎችን መስራት ይፈልጋል፡፡ ይህ ሲሆን
ዘርፎችን ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡ በጥናት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስ ስልቶችን በመቀየስና ውጤታማ ሥራ በማከናወን የህብረተሰቡን
የአንደኛ ደረጃ፣ 2 ዓመት የመለስተኛ ትምህርት ነው የሚፈለገው ውጤት የሚመጣው፡፡ ስለዚህ
በተለይም የወጣቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል፡፡ በመሆኑም የሥራ ዕድል ፈጠራው ስኬታማ እንዲሆን የነበሩ የቀደሙ አሰራሮችን ምሁራንን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ትውልድን
እንዲሁም 4 ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሆን
በመፈተሽ አዳዲስ ስልቶችን መከተል ላይ ማተኮር ይገባል፡፡ ተደርጓል፡፡ በፊት በግሉ ዘርፍ ተይዞ የቆየው የቅድመ በመገንባት ሂደቱ ላይ መረባረብ መቻል አለባቸው፡፡
ለደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት የውሃ ብክለት ለዓለም የጤና ጠንቅ
ጎረቤት ሃገራት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ
ማስታወቂያ
ወ/ሮ/ወ/ት/አቶ/እነ ዘመድኩን ሽመላሽ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ
09 የይዞታ መለያ ኮዱ ጂአይ.ኤስ 8798 የሆነው ይዞታ የሴሪ ቁጥሩ 016679 የሆነው እና በጽ/ቤታችን
ተመዝግቦ የሚገኘው ይዞታ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ስለጠፋባቸው በማናቸውም ምክንያት
ማስታወቂያ
አግኝቼዋልሁ /ይዤዋለሁ/ የሚል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 30 ቀን ድረስ ጽ/ቤታችን ካልቀረቡ በቀድሞ ወረዳ 7 ቀበሌ 17 በአዲሱ አደረጃጀት አዲስ ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 389 ለሆነው
በምትኩ ሌላ ሰርተፊኬት እንደሚሰጣቸው እናሳስባለን፡፡ ቤት በካርታ ቁጥር 37778 በሴሪ ቁጥር - በአቶ ጅሩ ፊቃ እና ወ/ሮ የውብዳር ፈለቀ ስም የተመዘገበ የይዞታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ካርታው በመጥፋቱ ምክንያት የካርታ ኮፒ አገልግሎት የተጠየቀ
ኤጀንሲ የካ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሆን አገልግሎቱን ለመስጠት በይዞታ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 12/2004 አንቀጽ
17.5 መሰረት የባለይዞታው የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መጥፋቱ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ማስታወቂያ ወጥቶ በ20
ቀን ውስጥ ተቃዋሚ ካልቀረበ አገልግሎቱን መስጠት እንደሚቻል ተደንግጎ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ካርታውን
ይዤዋለሁ የሚል አካል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ (20) ቀን ውስጥ በአዲስ ከተማ ክፍለ
ከተማ ይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ይዞ እንዲቀርብ እያያሰብን ይህ ካልሆነ
ካርታ መጥፋት ግን በመመሪያው መሰረት የጠፋውን ካርታ አምክነን በምትክ ሌላ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የምንሰጥ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ - ቀበሌ 16/17 በአዲሱ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር
- በካርታ ቁጥር 16/231/10630/00 ለወ/ሮ እነ አለሚቱ ቢራ ባልቻ ተሰጥቷቸው የነበረው ደብተር/ካርታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ
የጠፋ ስለሆነ በማናቸውም ምክንያት ይዠዋለሁ የሚል ካለ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 20 ቀን ድረስ ንፋስ ክፍለ ከተማ የይዞታ አስተዳደር የሽግግር
ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ጽ/ቤት ይዞ እንዲቀርብ ይዠዋለሁ የሚል
ከሌለ በምትኩ ሌላ የሚሰጣቸው መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጊዜ አገልግሎት ጽ/ቤት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የይዞታ አስተዳደር የሽግግር
ጊዜ አገልግሎት ፕሮጀክት ጽ/ቤት
ማስታወቂያ
ወ/ሮ/ወ/ት/አቶ/እነ ከበደች አብርሃ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክ/ከተማ ወረዳ 11 የይዞታ
የንግድ ድርጅት ማዛወር
ልዩ መለያ ኮዱ 53/2160/01/3117 የሆነው ይዞታ የሴሪ ቁጥሩ 52631 የሆነው እና በጽ/ቤታችን ተመዝግቦ
በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 5 በንግድ ምዝገባ ቁጥር የሚገኘው ይዞታ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ስለጠፋባቸው በማናቸውም ምክንያት አግኝቼዋለሁ /
AA/AK/W01/1/0002003/2005 የሆነውን የንግድ ድርጅት ነሐሴ 09/2011 ዓ.ም ከአቶ እንዳለዉ ጀንበሩ ይዤዋለሁ/ የሚል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 30 ቀን ድረስ ጽ/ቤታችን ካልቀረቡ በምትኩ ሌላ
ወንድሙ የወ/ሮ አቦነሽ ኦብሴ ገቢ ሕጋዊ ወኪል ላይ የገዛሁ ስለሆነ ተቃዋሚ ካለ የፍ/ቤት ማገጃውን ሰርተፊኬት እንደሚሰጣቸው እናሳስባለን፡፡
በመያዝ በ30 ቀን ውስጥ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ካልቀረበ ድርጅቱን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ
በስሜ የማዛውር መሆኑን እገልጻለሁ፡፡
አቶ መቅሱድ መሀመድ አብዶ ኤጀንሲ የካ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
8 ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም
“ስራ መፍጠር የሚቻለው በፕሮጀክቶች ነው፤ የግሉ ዘርፍ ፕሮጀክቶችን ይዞ እንዲመጣ ማድረግ
አስፈላጊ ነው” የቀድሞው የማሌዥያ የትራንስፎርሜሽን ሚኒስትር ዶክተር እድሪስ ጃላ
ስንታየሁ ምትኩ
ክሽን
***
ቤት ለእንቦሳ ሳይሆን ወደጣቢያችን ገብቶ ምክንያቱን
እንዲያስረዳ በጥቆማ እንዲተባበሯቸው በዋሽንግተን
ፖስት መናገራቸውን በአግራሞት ያስነበበው ኦዲቲ
ሴንትራል ነው፡፡
ናፍቆት
አይገርምም?
ታላቁ ሳይንቲስት አይዛክ ኒውተን በሃገሩ ፓርላማ በኔና አንች መሃል ወንዝ አለ መራራ
ውስጥ ተመርጦ የምርጫ ጊዜውን ፈፅሞ ሲሰናበት
አላገናኝ አለኝ ሆኖኝ ባላጋራ
ለፓርላማው ያቀረበው ሃሳብ ተገምግሞ ነበር፡፡ ኒውተን
በፓርላማው ውስጥ በቆየባቸው ዓመታት የተናገረው አንድ ያዘኝ ድህነቴ ድልድይ እንዳልሰራ
ዓረፍተ ነገር ብቻ ነው፡፡ ይህም አጠገቡ ለተቀመጠው
ሰው ሲሆን መልዕክቱም “እባክህ ያንን መስኮት ክፈተው” ዋኝቼ እንዳልወጣ ውሃ ልቤ ፈራ፡፡
የሚል ብቻ ነበር፡፡
አንች ወዲያ ማዶ እኔ ወዲህ ማዶ
አዕምሮ መፅሔት ቅፅ 1 ቁጥር 5
ልባችን በስሜት ርቀቱን ጥሶ ገደሉንም ንዶ
ወርቃማ አባባሎች ልዩነት ጅረትም ፈሶ፣ ወርዶ፣ ወርዶ
ቀን ሳይሞላ አይቀርም ለኛ ተዋህዶ
• ዝናን ለማትረፍ ዓይነተኛው መንገድ መስለህ
በሃገራችን አንድ ወዳጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሌላ በእያንዳንዱ በረንዳ ላይ ማንም ሳያየውና ለመታየት የምትመኘውን ሆነህ መገኘት ነው
ሰው ቤት ለጥየቃ ጎራ ሲል ቤት ለእንቦሳ ይላል፤ ባለቤቱ ሳይሰማው ቁጭ አድርጎ እብስ ይላል፡፡ ለምን ቢሉ እስኪመቸኝ ድረስ፣ እስኪመችሽ ድረስ፣
ሶቅራጥስ
በአፀፋው እንቦሳ እሰሩ ይላል፡፡ ከወደ ሃገረ ቨርጂኒያ ከባለቤቱ ውጭ ማንም ሊያውቅ አልቻለም፡፡ እንዲህ • ጊዜን ስትገድል ህልውናህን እንደገደልህ እወቅ እስከዚያ ልጨነቅ
ከአንድም ሀምሳ ሰዎች ቤት እየዞረ ቤት ለእንቦሳ በማለቱ ዓይነቱ እንግዳ ነገር እንደምን ሆነ ሲሉ ለፖሊስ ፎርክስ
ፖሊስ ወደማረፊያ ቤት ሊያስገባው እየፈለገው ነው፡፡ ያመለከቱት የቴሌቪዥን ስጦታ ዕድለኞች የጧቱን ሲሳይ • የሁሉም አመለካከት ተመሳሳይ ከሆነ ብዙ እስኪመጣ ጊዜ ያንን ወንዝ የሚያደርቅ
ታዲያ የዚህ ሰው ጥፋት ምኑ ላይ ነው ያላችሁ እንደሆነ ወደቤት ከማስገባት ይልቅ ለፖሊስ አስረክበዋል፡፡ የሚያስብ አይኖርም
ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ደካልዩ ሊኛማን የስሜቴን ምስጢር እስከዚያ ልደብቅ
እንዲህ ዓይነት ተሰምቶና ተደርጎ የማያውቅ
ይህ ቨርጂኒያዊ ጎልማሳ ገና ቴሌቪዥን እንዳሁኑ እንግዳ ነገር በብዙዎች ዘንድ መሳቂያ እና እንደመዝናኛ • አንድ ነገር ሁሌ ሩቅ የሚመስልህ አንተ
ያንን ፈገግታሽን እነዚያ አይኖችሽን
በተሻሻለ ቅርፅ ሳይመጣ የነበረውን የድሮውን ቅርፁን ቢቆጠርም ፖሊስ ግን የቴሌቪዥኑን የገና አባት ኮቴ ያልተንቀሳቀስክ እንደሆነ ብቻ ነው
በማስክ አሰርቶ እንደዝናብ ኮፍያ እስከአንገቱ አጥልቆ እየተከተለ ለመያዝ በስራ እንደተጠመደ ይናገራል፡፡ ፍሬዴሪክ ኒች በናፍቆት ልጠብቅ፡፡
በሁለት እጁ ደግሞ የእውነት የድሮ ቴሌቪዥኖችን ይዞ • በትዕግስት መጠበቅ የሚችል ሰው ዓለም ሁሉ
የፖሊስ አባል የሆኑት ማት ኔካ ያለ ዜጋዎቻችን ወደ እርሱ ይጓዛል ከመስፍን ወ/ማርያም እንጉርጉሮ 1967 ዓ.ም
ባለፈው ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ ጀንበር ስትጠልቅ በየቤቱ
ፍላጎት በየቤቱ እየገባ ያለፍላጎታቸውና ምርጫቸው ናፖሊዮን
ይዞራል፡፡
ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም 11
ነባራዊ መነሻዎች
በመዲናችን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከ50 ሺህ
እስከ 100 ሺህ ዜጎች በጎዳና ተዳዳሪነት የልመና እና የወሲብ
የጎዳና ላይ ህይወት በከፊል
ንግድ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡
የሃገሪቱን 70 በመቶ የጎዳና ተዳዳሪ ቁጥር የያዘው አዲስ አበባ ከተማ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
አበባ ውስጥ ሲሆን 90 በመቶ የሚሆነው አሃዝ ከተለያዩ ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ ናቸው፡፡ የጎዳና ላይ በህግ ማዕቀፉ የተቀመጡ ሃሳቦች የአደባባይ ላይ ልመና የራሱ የሆኑ አሉታዊ ጎኖች
የሃገሪቱ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ በመጡት የተያዘ ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጥናት መምህር
ተዳዳሪነት፣ ልመና እና የጎዳና ላይ ወሲብን ለመከላከል በከተማዋ ላይ የጎዳና ተዳዳሪነት፣ የጎዳና ላይ
መሆኑን ጥናቱ አሳውቋል፡፡ አቶ ክቡር እንግዳው ናቸው፡፡ የሀገር ገፅታ ግንባታን
የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ አስፈላጊነቱን ከባለ ድርሻ አካላት ልመና እና ወሲብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ በመምጣቱ
በማጠልሸት፣ የቱሪዝም ፍሰትን ከመቀነስ አንፃር፣ ሰዎችን
ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የጎዳና ላይ የወሲብ ንግድ ጋር እንደተወያየበት ገልፀዋል፡፡ ሳቢያ በርካታ ዜጎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና
ለበሽታ ተጋላጭ በማድረጉ ረገድ፣ አምራች ዜጋውን
እና ልመና በሰፊው በመንሰራፋቱ ሳቢያ በሃገር ሁለንተናዊ ይህ ሲባል እየተበራከተ የመጣውን ከሞራል ውጪ ለከፋ ማህበራዊ ችግር ተጋላጭ ሆነዋል፡፡ በዚህም ሳቢያ
እንዳይሰራ እና በሰዎች ላይ ጥገኛ በማድረግ እንዲሁም
እድገት ላይ ተፅኖውን እያሳረፈ ይገኛል። በዋነኝነትም የሆነ ልመና፣ጎዳና ተዳዳሪነት እና የወሲብ ንግድ ስርዓት ለትራፊክ አደጋ እና ለሌሎች አደጋዎች ከመጋለጣቸው
የትራፊክ ፍሰቱን በማስተጓጎሉ ረገድ ከፍተኛ የሆነ ተፅእኖ
ችግሩ ማህበራዊ እና ምጣኔያዊ ቀውስን አስከትሏል፡፡ ለማስያዝ የማህበራዊ ችግሮችን የመከላከል፣ ለችግር ባሻገር የከተማዋንም ገፅታ እያበላሹ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም ጋር
እያሳደረ መሆኑን አቶ ክቡር እንግዳው ገልጸዋል፡፡
አብዛኛዎቹ ጎዳና የተዳዳሪዎች በወጣትነት የተጋለጡትን የማቋቋም ተግባሩን አጠናክሮ በማቀጠል በተያያዘ ለከተማዋ የፀጥታ ችግር እና ለወንጀል መስፋፋት
ምክንያት ሆነው ተገኝተዋል፡፡ በጎዳናዎች ላይ የሚስተዋለው ልመና ሰው ሰራሽ
የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ናቸው ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ ዜጎች ሰርተው የመለወጥ አስተሳሰባቸውን እንዲያጎለብቱ፣
እና በተፈጥሮ ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮች የሰውን ልጅ
አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሰፋ ሰብዓዊ ጥሰቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንዲቻል ስለሆነም የአዲስ አበባ ምክር ቤት በተሻሻለው
ወደ የሰው እጅ ጠባቂነት የሚመራው ቢሆንም አንዳንድ
መብራቴ ናቸው፡፡ አብዛኛው የጎዳና ተዳዳሪዎች ለልመና ህገ ወጥ የሆኑ ድርጊቶችን በህግ ተጠያቂ በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር
ሰዎች በዳተኝነት ሌሎችን በመመልከት በአስተሳሰብ
የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የሚኖሩ ናቸው ብለዋል፡፡ ለመጪው ትውልድ ስርዓት ያለው ከተማን ማስተላለፍ 361/1995(የተሻሻለው) አንቀፅ 14 ንዑስ አንቀፅ /1/ሀ/
ክፍተት በሰዎች ላይ ጥገኛ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡ ይህ ደግሞ
አንዳንዱ ሰርቶ ከመለወጥ ይልቅ ለምኖ መኖርን የመረጠ ዋነኛ አላማው ነው ብለዋል፡፡ መሰረት አዋጁን አውጥቷል፡፡
ከመስራት ይልቅ የሰው እጅ ጠባቂ ይሆናሉ ብለዋል፡፡
ዜጋ ጎዳና ላይ እንዲበራከት ከማድረጉ ባሻገር እዚያው እንደ ቢሮ ኃላፊዋ ገለፃም ህጋዊ ክልከላው ወደ በዚህም መሰረት በዋና ዋና መንገዶች፣
ጎዳና ላይ የተወለዱ ህፃናትን መኖሪያቸው አድርጓዋል ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒው በእውነተኛ እና
ተግባር ሲገባ ሊፈጠር የሚችለውን የጎንዮሽ ችግሮች በአደባባዮች፣ በመንግስት እና በግል ተቋማት መስሪያ
ብለዋል፡፡ አሳማኝ በሆነ ምክንያት ተቸግረው ወደ ልመና የገቡትን
እንዳይፈጠሩ ነባር የጎዳና ተዳዳሪዎችን በዘላቂነት ማቋቋም ቤቶች፣ በአውቶቡስ ማቆሚያዎች፣ በባቡር ጣቢያዎች፣
ሰዎች በመለየት የትኛው ነው ትክክለኛ የተቸገረ ሰው
አሁን አሁን ላይ በርካታ የሚሆኑ የጎዳና ተዳዳሪ የሚያስችል ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በመዝናኛ ቦታዎች እንዲሁም በዓለም አቀፍ ድርጅቶች
የሚለውን ማጤን እንደሚያስፈልግ ነው የተናገሩት፡፡
ሴቶች ለልቅ ወሲብ የተጋበዙ እና የተጋለጡ መሆናቸውን ረቂቅ አዋጁ የተጀመረውን ስራ ከማስቀጠል አንፃር አካባቢ ማደር የተከለከለ መሆኑን በአዋጁ ላይ
አቶ አሰፋ ገልፀዋል፡፡ በጎዳና ላይ የመጠለያ የወሲብ አስቀምጧል፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ በአዲስ አበባ ውስጥ
የራሱ የሆነ እገዛ አለው ብለዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ
ድርጊቶች እየተለመዱ በመምጣታቸው ለጤና ችግር ነዋሪ የሆኑትን አቶ መንገሻ ዮሐንስን አናግረናል፡፡ የረቂቅ
በመጀመሪያ ችግሮችን በመለየት በምን አግባብ መፍትሄ ልመናንም በተመለከተ በትራፊክ መብራት፣
እየተጋለጡ ይገኛሉ፡፡ ይህ ተግባር ደግሞ የህብረተሰቡን አዋጁን መፅደቅ ከሚድያ እንደሰሙ ተናግረዋል፡፡
ማምጣት እችላለሁ የሚለውን ጥናት በማድረግ መፍትሄ በተሸከርካሪ መንገዶች ዳርቻ ፣ በእግረኛ መንገዶች እና
ስነ ልቦና የሚጎዳ፣ ህፃናት መማር የሌለባቸውን ከሞራል በዚህም ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስራውን ቀደም
ያለውን አቅርቧል፡፡ በቱሪዝም ማስጎብኛ ስፍራዎች በመሳሰሉ ቦታዎች ላይ
ውጪ የሆነ ድርጊት እንዲማሩ ያደርጋቸዋል ብለዋል፡፡ ብሎ መስራት ይገባው እንደነበር ገልፀዋል፡፡ አሁንም
በዚህም በሃገር ደረጃ በተደረገው ምክክርም መለመን የተከለከለ መሆኑን ተቀምጧል፡፡
ከእነዚህ ችግሮች በመነሳት ረቂቅ አዋጁ መዘጋጀቱ የራሱ ቢሆን ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖቻችንን ዞር ብለን ማንሳት
የማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍ እንክብካቤ ጥምረቶችን በመንገድ፣ በተሸከርካሪ ውስጥ እና በመኪና ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ አንዳንድ ስፍራዎችም ለፀጥታ
ፋይዳ እንዳለው ምክትል ቢሮ ኃላፊው ገልጿል፡፡ ማቆሚያ ላይ የሚፈፀም ወሲብ በተመለከተም ማንኛውም
በየደረጃው አቋቁሟል፡፡ የዚህ ጥምረት ዋነኛ አላማን ስጋት በመሆናቸው በጠራራ ፀሀይ ሰው የሚዘረፍበት
ወይዘሮ አለምፀሐይ ሲናገሩ ማህበራዊ ችግሮች ሰው በዋና ዋና መንገዶች እና ዳርቻዎች እንዲሁም የመኪና
በቢሮ በኩል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እና የሚደፈርበት ጎዳና መሆን ስለማይገባው አዲስ አበባ
በህብረተሰቡ ውስጥ ሲፈጠሩ ህብረተሰቡ ራሱ ችግሮቹን ማቆሚያ ቦታዎች እና በተሽከርካሪ ውስጥ በመሆን ወሲብ የአፍሪካ መዲና በመሆኗ የሰለጠኑ አሰራሮች ከተማዋ ላይ
የጎዳና ተዳዳሪዎች ማገገሚያ መጠለያ በማስገንባት በየደረጃቸው በተለያዩ የምክክር መድረኮች ላይ መወያየት መፈፀም በህግ የተከለከለ መሆኑን በረቂቅ አዋጁ ላይ መታየት ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡
የስልጠና አገልግሎት የወሰዱትን ለማቋቋም ስራዎችን የሚችልበትን አግባብ መፍጠር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ተቀምጧል፡፡
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እየሰራ ይገኛል፡፡ ወላጅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይህንን ችግር
ይህም ሲባል እየተሸረሸሩ ለመጡት እሴቶቻችንን ወደኋላ በዚህ አዋጅ ውስጥ የተከለከሉ ተግባራትን
ለሌላቸው ህፃናት ድጋፍ በመስጠት፣ወደ ቤተሰቦቻቸው በዘላቂነት ለመፍታት እንዲቻለው የማህበራዊ ትረስት
ተመልሰን መመልከት ያስፈልገናል ብለዋል፡፡ ሲያከናውን የተገኘ ማንኛውም ሰው በኢትዮጵያ የወንጀል
እንዲቀላቀሉ በማድረግ እና ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት ፈንድ በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ደጋፊ ያጡ አረጋዊያንን፣
በዋነኝነት በቤተሰብ መፍረስ ምክንያት ወደጎዳና ህግ ላይ በተቀመጠው የደንብ መተላለፍ ድንጋጌዎች ወይም የአዕምሮ ህሙማንን፣ አካል ጉዳተኞችን እና ለማህበራዊ
በላይ ለሆኑ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች በዘላቂነት
ላይ የሚወጡ ህፃናትን መታደግ ያስፈልጋል ብለዋል። ሌሎች አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት የተቀመጡ ችግር የተጋለጡትን በዘለቄታነት ለመርዳት እንዲያስችል
ለማቋቋም በርካታ ስራዎችን ቢሮው እየሰራ መሆኑን አቶ
የጠፋውን ባህላችንን ወደነበረበት በመመለስ እርስ ቅጣቶች እንደ አግባብነታቸው ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡ ታስቦ የተቋቋመ ነው፡፡ ይህንን በጎ ተግባር ለመደገፍም
አሰፋ ገልፀዋል፡፡
በእርሳችን በመደጋገፍም አንዳችን ለአንዳችን መፍትሄ በ6400A ብሎ በመላክ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል
የአዋጁ መተግበር ዋነኛ አላማው በጎዳና ላይ መሆን ይገባናል ብለዋል፡፡ የማህበረሰቡ አስተያየት እና የመፍትሄ
የበኩሉን ማበርከት ይጠበቅበታል፡፡
የሚተዳደሩ ዜጎችን ማቋቋም መሆኑን የተናገሩት የአዲስ ሃሳቦች
12 ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም
በጎነት በሆስፒታል
“ከጠበቅሁት በላይ እንክብካቤ አድርገውልኛል”ያነጋገርናቸው ታካሚ
“በጎ ፈቃደኝነት ትልቅ ሥራ ነው፤ ብዙ ልምዶችን አግኝተንበታል፤ ተምረንበታል”
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጪ ወጣቶች
የስነ ህዝብ ጤና ባለሙያ ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንዴቦ
“ሲጀመር የነበረው መንፈስም ሆነ አሁን በተግባር የታየው የሚያስደስት በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላል”
የጤና ሚኒስቴር
• በአዲስ አበባ ከአንድ ሺህ በላይ ወጣቶች በሆስፒታሎች በበጎ ፈቃደኝነት እየተሳተፉ ነው
ስንታየሁ ምትኩ መግባባት ተምረንበታል” ስትል ተናግራለች፡፡ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና
በጎ ፈቃድ አስተባባሪ አቶ ሰለሞን ረጋሳ እንደተናገሩት የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቦጋለ ስማርት
በሆስትታሉ ብዙ ነገሮች እንደቤተሰብ በመሆን
በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከተሰሩ ሥራዎች መካከል አንዱ መርሃ ጥበብ እንደገለፁት በክረምት ወራት በሆስፒታሎች
በመተጋገዝ እየሰሩ መሆኑንና የታካሚዎች ምርቃት
በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከሐምሌ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሆስፒታሉ ትልቅ የቅሬታ ምንጭ በሆነው የካርድ ክፍል የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1ዐዐዐ በላይ
በራሱ ትልቅ መሆኑን ገልፃለች፡፡ በጥቁር አንበሳ
በሆስፒታሎች እየተሰጠ ያለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ የተሰራው ሥራ ነው፡፡ ታካሚዎች መጀመሪያ ሲመጡ የሆኑ ወጣቶች እየተሳተፉበት ነው፡፡ በሆስፒታሎች
ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገለገለው ሰው በርካታ
የሥራ አፈፃፀም ምን እንደሚመስል የጤና ሚኒስቴር የሚያገኙት የካርድ ክፍሉ ላይ የታካሚዎችን መረጃ የተጀመረው አገልግሎት በሌሎች ተቋማት የበጎ ፈቃድ
በመሆኑ በተለይ በካርድ እና ላቦራቶሪ ክፍሎች አካባቢ
እና የአዲስ አበባ የወጣቶችና የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ በቅደም ተከተል የማዘጋጀት፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው አገልግሎት የሚሰጥበት አደረጃጀት ይሰራል ብለዋል፡፡
የሚታየውን መጨናነቅ ለመቅረፍ ሞክረናል፡፡ አስታማሚ
ኃላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ ሆስፒታሎች ከትናንት ያለፈባቸውን ካርዶች የማስወገድና የተጓደሉትን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር
የሌላቸው ከተለያዩ የኢትየጵያ አካባቢዎች የሚመጡ
በስቲያ የመስክ ጎብኝት ተደርጓል፡፡ የታካሚዎች መረጃዎች የማሟላት ሥራዎች እንደተሰሩ ዮሐንስ ጫላ በበኩላቸው የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ በአዲስ
ታካሚዎች ዕምነት በመጣል ገንዘባቸውንና እቃቸውን
ወይዘሮ ፍሬህይወት ተሾመ በጥቁር አንበሳ እንደሚሰጧቸው ገልፃ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ገልፀዋል፡፡ አበባ በፌዴራል ስር በሚገኙ 12 ሆስፒታሎች እየተሰጠ
ሴፔሻላይዝድ ሆስፒታል በታማሚዎች የመኝታ ክፍል እየተወጡ እንደሚገኙ ተናግራለች፡፡ በጎ ፈቃደኝነት በትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዲሰሩ የታሰቡ መረጃዎችን እንደሚገኝ ጠቅሰዋል፡፡
ህክምናቸውን በመከታተል ላይ እያሉ ነበር ያገኘናቸው፡፡ ትልቅ ሥራ ነው የምትለው ኤልሻዳይ ለታካሚዎች ካርድ ወደ ኮምፒዩተር የማስገባት ሥራ በበጎ ፈቃደኞቹ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተግባር በጎ ማድረግ
ወይዘሮ ፍሬህይወት አጠገባቸው ሆኖ የሚያስታምማቸው በማውጣትና በማስታመም የቻለችውን ሁሉ ድጋፍ በመከናወኑ ተቋሙን ከወጭ አድኖታል፡፡ በአጭር ጊዜ ምን ያህል ሀብት መሆኑን የተረዳንበት ነውም ብለዋል።
እና የሚረዳቸው እህትም ሆነ ወንድም ባይኖራቸው በጎ እያደረገች እንደምትገኝ ጠቅሳለች፡፡ ከፍተኛ ስራ መሥራት አስችሏል፡፡ የክረምት ጊዜ ተግባር ብቻ ሳይሆን በበጋም ወቅት
ፈቃደኛ ወጣቶች ከጎናቸው በመሆን እገዛ እንዳደረጉላቸው ለማስቀጠል እንደሚሰራ ጠቁመዋል፡፡
ሌላኛው በጎ ፈቃደኛ ወጣት ያስሚን ሰይድ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ሜዲካል
ተናግረዋል፡፡ መድሃኒት መግዛት፣ የደም ምርመራ የተለያዩ
እንደበጎ ፈቃደኛ ትልቁ ነገር የሰውን ችግር ማቃለልና ዳይሬክተር ዶክተር ታሪኩ ደሬሳ በበኩላቸው በበጎ ፈቃድ በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስቴር
ቦታዎች ሄዶ በማሰራትና መሰል ድጋፍ እንዳደረጉላቸው
ደስ እንዲለው ማድረግ ነው፡፡ ወደ ሆስፒታሉ ለሚመጡ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ታካሚዎች ወደ ሆስፒታሉ ሲመጡ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብደላ በበኩላቸው
ገልፀዋል፡፡
ቦታ በማሳየት ካርድ በማውጣት እና የተለያዩ ሥራዎችን ቦታ በማሳየት፣ ወንበር በማስያዝ፣ ካርድ ሲያወጡ ካርዱን በሆስፒታሎች የሚሰጠው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት
“ከጠበቅሁት በላይ እንክብካቤ አድርገውልኛል። በመስራት እገዛ እያደረግን እንገኛለን ብላለች፡፡ ለምርመራ በማሳየትና አልትራሳውንድ እንዲሰራላቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትኩረት እንደሚሰራበት
ሁሉን ነገር የጨረሱልኝ እነሱ ናቸው፤ ምግብ ሁሉ በማድረግ ቤተሰብ የሌላቸውን እንደቤተሰብ ሆነው ተናግረዋል፡፡ ፕሮግራሙ ሲጀመር የነበረው መንፈስም
ሌሎችም ያነጋገርናቸው በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች
ያመጣሉ ሲሉ በበጎ ፈቃደኞች የተደረገላቸውን ድጋፍና እያገለገሉ እንደሚገኙ አብራርተዋል፡፡ በጎ ፈቃደኞቹ ሆነ አሁን በተግባር የታየው የሚያስደስት በመሆኑ
እንደተናገሩት ጥሩ መስራት ዞሮ ለራስ ነው በሚል
እንክብካቤ ተናግረዋል፡፡ በፍላጎት እየሰሩ እንደሚገኙና መበረታታት ያለበት ተግባር ቀጣይነት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ የበጎ ፈቃድ
እሳቤ በበጎ ፈቃደኝነት የተለያዩ ሥራዎች ላይ ድጋፍ
በተለያዩ ሆስፒታሎች በተደረገው ጉብኝት በበጎ እያደረጉ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ ከካርድ ክፍል ካርድ መሆኑንም አክለው ተናግረዋል፡፡ አገልግሎት እየሰጡ ካሉት ወጣቶች ወደ ህክምና መግባት
ፈቃደኝነት ሲሰሩ ያገኘናቸው ወጣቶች በበኩላቸው የማውጣትና የካርድ ክፍሉን በማደራጀት፣ በፅዳትና በራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል ለሚፈልጉት ሙያውን እያወቁት እንዲሄዱ ስልጠናና
በጎ ፈቃደኝነት ትልቅ ሥራ እንደሆነና በርካታ ልምድና በማስዋብ ሥራ እየተሳተፉ ነው፡፡ አንዳንዶችም ከጉልበት የካርድ ክፍል ኃላፊ አቶ ካሳሁን አባተ የበጎ ፈቃድ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለመቅረፅ እንደታሰበ ተናግረዋል።
ትምህርት እንዳገኙበት ተናግረዋል፡፡ በጥቁር አንበሳ ባሻገር በሙያቸው የተለየ እገዛ እያደረጉ እንደሚገኙ ወጣቶች ታካሚዎች ሳይጠብቁ በፍጥነት ህክምና በሆስፒታሎች የሚሰጠው የበጎ ፈቃድ
ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በበጎ ፈቃደኝነት እየሰራች ተጠቁሟል። በዚህ ረገድ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል እንዲያገኙ እየሰሩ ያሉት ሥራ ቀላል አይደለም፡፡ ምንም አገልግሎት የመስክ ጉብኝት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ
ያለችው ወጣት ኤልሻዳይ መብራቲ “በበጎ ፈቃድ ሥራዎች የባዩ ሜዲካል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች በሆስፒታሉ ሳይከፈላቸው እየሰጡ ያለው አገልግሎት በሌላው ሆስፒታል፣ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል፣ ጋንዲ
የቀረፍናቸው ችግሮች ቢኖሩም ለእኛ ከዚያ የበለጠ የተበላሹ የህክምና መሳሪያዎች በመጠገን አገልግሎት እየተከፈለው በሚሰራው ሰራተኛ ላይ ትልቅ አወንታዊ መታሰቢያ ሆስፒታል፣ ራስ ደስታ ዳምጠውና ዳግማዊ
የተለያዩ ልምዶችን አግኝተናል፡፡ ከሰው ጋር መሥራትና እንዲሰጡ አድርገዋል፡፡ ተፅዕኖ መፍጠሩንም ተናገረዋል፡፡ ምኒልክ ሆስፒታል ተደርጓል፡፡
ለስራ… ከገጽ 9 የዞረ ምን ያህል ፕሮጀክቶችን ማምጣት እንደሚችል መጠየቅ የቻይና እና ህንድ ዜጎች ያለ ቪዛ ወደ ሃገሪቱ እንዲገቡ ላይ ያለው ትልቅ ክፍተት ወጥ የሆነ ዕቅድ አለመኖር
ያስፈልጋል፡፡ የሚያስችል አሰራር በመከተል በአንድ ዓመት ጊዜ የቱሪዝም ነው። ስንት ስራ መፈጠር አለበት? በምን ዘርፍ ነው ብዙ
ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ከበጀት ጋር ፍሰቷን 90 በመቶ ማሳደግ መቻሏን ገልፀዋል፡፡ ሃገሪቷን ስራ መፍጠር የሚቻለው? መሰረታዊ የማክሮ ኢኮኖሚ
በአዲስ አበባ ከተማ ለአብነት በቱሪዝም ዘርፍ ስራ ለመጎብኘት ለሚመጡ ቱሪስቶች የከተማዋ ማዕከላዊ የቢዝነስ
የተጣጣሙ ሊሆን ይገባል ሲሉም ሙያዊ ምክራቸውን ለውጦች ምንድን ናቸው? የቢዝነስ አካባቢውን እንዴት
መፍጠር ቢፈለግ ምን ማድረግ እንደሚገባ ያብራሩት አካባቢዎች እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል ነፃ ትራንስፖርት
ሰጥተዋል፡፡ ያስቀመጡት ምክንያት ደግሞ ያለ በጀት እናሻሽለው? ስራ እንዴት ክህሎት ባለው ሰው ይሰራ?
ዶክተሩ የመጀመሪያው ስራ የሆቴሎች፣ ሱቆች፣ አስጎብኚ በማመቻቸት ቱሪስቶች ለከተማዋ ዕድገት አስተዋጽኦ
ስራዎችን መስራት ስለማይቻል ቅድሚያ በተሰጣቸው ድርጅቶች፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ አየር መንገድ ስራና ሰራተኛ እንዴት ይገናኝ? የሚሉት መልስ የሚሹ
እንዲያበረክቱ አድርጋለች ብለው የሃገሪቱን እና የከተማዋን ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት የስራ ዕድል
ጉዳዮች ዙሪያ ስምምነት መድረስ፤ ከዚያም ባለፈ እና የኢሚግሬሽን ተወካዮች እና የሚመለከታቸውን ተሞክሮ አቅርበዋል፡፡ ፈጠራ ኮሚሽን ሃገሪቱ የምትመራበት ሃገራዊ የስራ ዕድል
በመጀመሪያ ስራው እንዴት መሰራት እንዳለበት ለማወቅ አካላት በአንድ አዳራሽ ውስጥ እንዲሰባሰቡ በማድረግ
የሚያስችል ፍተሻ ወይም ጥናት ከግሉ ዘርፍና ከመንግስት የሚከተሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ ይገባል ብለው፤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂኒየር ታከለ ፈጠራ ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል፡፡በአዲስ አበባ
የተውጣጡ አካላትን በማካተት እንዲካሄድ ማድረግ መነሳት አለበት ብለው ከዘረዘሩት ውስጥ “የጎብኚዎችን ኡማ በአዲስ አበባ ስራ ለመፍጠር የሚያስችሉ እምቅ ከተማ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
እና ለስራው ማስኬጃ አግባብነት ያለው በጀት መበጀት ቁጥር ለማሳደግ ምን ልትሰሩ ትችላላችሁ? አሁን ሃብቶችን መለየት እንደሚገባ በነበሩ መድረኮች የገለፁ ሲሆን፤ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ በከተማዋ
እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ያለውን የጎብኚ ቁጥር በእጥፍ እንዴት ማሳደግ ከዚህ በፊት ሲሰራባቸው የነበሩና ሳይሰራባቸው የቆዩ የስራ በርካታ የስራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችሉ የስራ መስኮች
እንችላለን?” እነዚህን ጥያቄዎች ማንሳትና ተሳታፊ ዘርፎችን ለይቶ በየዓመቱ የስራ ዕድል ፈጠራ ዕቅድ አካል እንዳሉ ይጠቅሳሉ።የከተማ ግብርና ብዙ ያልተሰራበት እና
ዶክተር እድሪስ እንደሚሉት በዚህ መንገድ በማሌዥያ ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠር የሚችል አንዱ
አካላት እንዲመልሱ ማድረግ ይገባል ብለዋል፡፡ ግልጽ ማድረግ ይገባልም ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የስራ ዕድል ፈጠራ
በሃገራዊ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም የግሉ ዘርፍ ነው፡፡ ሌላኛው ደግሞ አዲስ አበባ ከተማ ዋነኛ የአየር
ውይይት መደረጉም ስራውን ለመስራት የሚያጋጥሙ ስራው የመጨረሻ ግቡ የከተማው ነዋሪ የተሻለ ኑሮ እንዲኖር
ሴክተር 300 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ማድረግ ነው ያሉት ምክትል ከንቲባው ለዚህ ደግሞ የስራ መተላለፊያ መስመር በመሆኗ ከቱሪዝም ጋር በተያያዘ
ማነቆዎችንና ቢሮክራሲዎችን መፍታት የሚቻልበት
በማፍሰስ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የስራ ዕድል እንዲፈጥር ሁኔታም ይፈጠራል በማለት ግምታቸውን ተናግረዋል፡፡ ዕድል ለመፍጠር የግሉን ዘርፍ ዋና ተዋናይ ማድረግ አስፈላጊ በዘርፉ እንዲሁ በርካታ የስራ ዕድል መፍጠር የሚቻልበት
ለማድረግ የሚያስችሉ ወሳኝ ስራዎችን በ8 ሳምንታት ጊዜ ነው ብለዋል፡፡ በከተማው የስራ ዕድል ሊፈጥር የሚችል ሁኔታ ቢኖርም በሙሉ አቅም ስላልተሰራባቸው በትኩረት
ውስጥ ማከናወን ተችሏል፡፡ ዶክተር እድሪስ እንደሚገልፁት ኢትዮጵያ በቱሪዝም አቅም በከተማ ግብርና፣ ደረቅ ቆሻሻ፣ ዲጂታል አገልግሎት እና እንደሚሰራባቸው ኃላፊው ገልፀዋል፡፡ እስከአሁን
ረገድ ከሌሎች ሃገራት በተሻለ ተወዳዳሪ የምትሆንበት በሌሎች ዘርፎች እንዳሉ ጠቅሰዋል፡፡
የግሉ ሴክተር ወደ ስራው ለማስገባት ምን ዓይነት ሲሰራባቸው የነበሩትንም በማዘመን፣ በጥራትና በስፋት
ሁለት ዕድሎች አሏት፡፡ አንደኛው የኢትዮጵያ አየር
ፕሮጀክቶች ላይ መዋዕለ ንዋዩን ማፍሰስ እንደሚችል? ከመሄድ አንፃር የሚቀሩ ነገሮች ስላሉ ወደፊት በትኩረት
መንገድ ነው፡፡ አየር መንገዱ በአፍሪካ ጠንካራ ከሚባሉ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ተክሌ
የሚያፈሰው መዋዕለ ንዋይ መጠን ምን ያህል ነው? ለምን ይሰራባቸዋል ብለዋል፡፡
አየር መንገዶች ውስጥ ቀዳሚ መሆኑ አንዱ ነው፡፡ ይህም ኤፍሬም በበኩላቸው ቱሪዝምና ኪነ ጥበብ ኢኮኖሚውን
ያህል ዜጎች የስራ ዕድል ይፈጥራል? እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስችላል። ሊያንቀሳቅስ የሚችልና ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያለውን የስራ
በጥልቀት በመወያየት የፕሮግራም ድርጊት መርሃ ግብር ሁለተኛው ደግሞ ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት (Land መፍጠር የሚችል መሆኑን ይገልፃሉ፡፡ ዘርፉ እስከአሁንም አጥነት ለመቅረፍ የተለያዩ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል።
ማዘጋጀት ይጠይቃል፡፡ of origin) መሆኗ ነው፡፡ ይህን በአግባቡ መጠቀም ስራ ሲፈጥር የቆየ ቢሆንም ገና ያልተነካ በመሆኑ የአገልግሎት በተያዘው በጀት ዓመትም የስራ ዕድል በመፍጠር በርካታ
ዶክተር እድሪስ እንደሚሉት ስራ መፍጠር የሚቻለው ከቻለች ሃገሪቱ በቱሪዝም ዘርፍ ሰፊ የስራ ዕድል መፍጠር ጥራትን በማሳደግ አሁን ከሚፈጥረው 20 እጥፍ የስራ ዕድል ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል።ወጣቶችን ወደ
በፕሮጀክቶች ነው፡፡ ኢንቨስትመንት ከሌለ ፕሮጀክቶች ያስችላታል፡፡ ሊፈጥር ይችላል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ከተማም ዓለም አቀፍ ስራ ለማስገባት በሚደረገው ዝግጅት ከወዲሁ ለግንዛቤ
አይኖሩም፡፡ ስለሆነም የግሉ ዘርፍ ፕሮጀክቶችን ይዞ ልምዶችን ማየት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡ ፈጠራ እና ክትትልና ድጋፍ ስራው ትኩረት መስጠት
በቱሪዝም ዘርፍ የሚኖረውን ተጠቃሚነት እንደ
እንዲመጣ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም የግሉ ዘርፍ ማሌዥያ ተሞክሮ ያነሱት ዶክተር እድሪስ ማሌዥያ ዶክተር ተክሌ እንደሚሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ፈጠራ ያስፈልጋል፡፡
ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም 15
ሙዚቃዎች በማወቅም
እንዳስቀመጡት ለማቀንቀን ያዘጋጁት ዘፈን ስለሃገር ቁጭ ብለን የማናየውን ሥራ እንዴት መስራት እንችላለን?”
ቃላት አጥሮት “ሞናሊዛ” ቢላትም የግድ ዛሬም እንደ የሚለውን ማሰብ እንደሚገባ ተናግራ በአሁኑ ወቅትም
መሆኑንና ተረጋግጦ፣ (ኢትዮጵያዊ ባህልና ወግ የጠበቀ) ሞናሊዛ የተለየ ውብ እንደሆነች ላይዘፈን ይችላል፡፡ ግን
ይሁን ከይዘት ቀረፃ
መሆኑና አለመሆኑን ተገምግሞ እንዲሁም ሳይፈለግ ተቀንሶ በጣም ጥልቅ ሃሳብና ድንቅ የሚባሉም ሙዚቃዎች እና
ደግሞ “ቃላት ያጥሩኛል ምን ብዬ ላድንቅሽ?” የሚለውን ክሊፖች ስላሉ እነሱ ሲበራከቱ እነዛኛዎቹ በራሳቸው ጊዜ
እና ተጨምሮ እንዲቀነቀን ይደረጋል፡፡ ስለፍቅርም ቢሆን በግርድፉ አድምጦ ቃላት ምን ይጠፋል ብሎ “ኧረ ምኑን
ቀጥተኛነቱንና ቅኔ መሆኑን የመጠራጠር ሁኔታ ሲስተዋል
የማገድና በመንግስት የመገናኛ ተቋም ለማስተላለፍ
እስከ ቪዲዮ ክሊፕ ሰጠሽ?” ማለት ግን በሴትነት ተፈጥሮ ላይ ያለውን
እንደሚከስሙም በአንክሮ ተናግራለች፡፡ እስከዚያውም
ቢሆን ግን በሙያው አለሁ የሚል መጀመሪያ ለህሊናው
መስራት ድረስ
ሁለትዮሽ አመለካከት የሚያሳይ ሆኖ ለመምረጥ ግራ የማይጐረብጥ ሥራ ቢሰራ ተጠቃሚው ራሱ መሆኑን ልብ
ያለመፈለግ ሁኔታ ነበር፡፡ ይህ ተግባር መልኩን እየቀያየረ ያጋባል፡፡
ዓመታትን ቢያስቆጥርም በዚያ ውጣውረድ ታልፎም ማለት ጥሩ ነው ትላለች፡፡
ስለሃገር፣ ስለህዝብ፣ ስለሰላምና አንድነት የተቀነቀኑ በውጭ ሃገራት ባህል ኢትዮጵያዊ ሴቶች ምን ዓይነት ውቅር ልቦና፣
ማህበራዊ መስተጋብር፣ ለትዳር ያላቸው መስተጋብርን
በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ የመሳሪያ እና የቮካል
መምህር አሸናፊ ንጉሴ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በሰጡን
ተፅዕኖ እየወደቁ ነው
ጠንካራ ስራዎች ነበሩ፡፡
ለሚጠይቅ የውጭ ሃገር ዜጋ የብዙዎች መልስ ጭምት፣ አስተያየት ስለፍቅር የተዘፈኑ ዘፈኖች ተብለው የተፈረጁት
የኪነ ጥበብ ዕድገት ነፃነቷን በተጐናፀፈችበት ባህላቸውን ጠባቂ፣ በትዳር ለመተሳሰር ወላጆቻቸው
ይላሉ፡፡ ይህንኑ ጫና
በዚህ ወቅት በየቀኑ ለቁጥር የሚያታክቱ አዳዲስ ነጠላ በምን መስፈርት እንደሆነ ያልለየ እንደሆነ ተናግረው ፍቅር
በክብር ተጠይቀው የሚያገቡ ብለን የክብር መገለጫቸውን የአካላዊና መንፈሳዊ ኃይል ያለው በመሆኑ በብዙ ነገር
ዜማና አንዳንድ ሙሉ ካሴት ይለቀቃል፡፡ በእርግጥ እናስቀምጣለን፡፡ ታዲያ ይህን የሰማ የውጭ ሰው
የአሁኖቹም ሙዚቃ ልክ እንደ ጥንቶቹ የተለያዩ ፈርጆችን
ይይዛሉ፡፡ ሆኖም ግን ለዛሬው በሙዚቃ ውስጥ ከባህላዊ
ለመቋቋም ቢሮው “ትሽኮረመማለች ምን አሽኮረመማት፤ ሁሉም ሰው
ሊገለፅ ይችላል ብለው፤ በሙዚቃ ውስጥም የሚንፀባረቅ
ቢሆንም “የምን ፍቅር?” የሚለውን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ባህልና ቱሪዝም
በጊዜው ይጫወታል በሏት” የሚለውን ሙዚቃ ሲሰማ የሃገር ፍቅር ነው? ወይስ ስለሰው ልጅ ወይም ስለ ተፈጥሮ
ከበሬታቸው እና እሴታቸው አጠባበቅ መላላት ጋር ወይም ሲያስተረጉም እውነትም በሃገሪቱ የባህል እሴት
ተያይዞ የፆታ ተኮር አመራረጣቸውም ጥያቄ ውስጥ የገባ ከሰውም ደግሞ ስለፍቅረኛ ብቻ በሙዚቀኛው ይወሰናል፡
አገልግሎት ሰጪዎች
ለሴቶች የሚሰጠው ክብር የተለየ እንደሆነ ይረዳል።
ሆኖ ይስተዋላል፡፡ በአንፃሩ ደግሞ “ነይልኝ ማታ ማታ ማታ” የሚለውን እነ ጥላሁንን ብንወስድ ስለ ሃገር ፍቅር ሲዘፍኑ
በእንባ ሲታጠቡ በቪዲዮ ምስል እስከዛሬም እንደ አዲስ
ሙዚቃችን አድጓል? ወይስ አላደገም?፣ ሙዚቃስ
ድሮ ቀረ ወይስ እየተሻሻለ መጣ? የሚለውን ሳይንሳዊ መመሪያ 3/2006 ቢተረጎምለት ግራ ሊያጋባ ይችላል፡፡ በዚህ መልክ
የሚቀርቡ ዘፈኖችና የምስል ማሟያዎች (ቪዲዮዎች) ይታያል፤ እነ ብዙነሽ በቀለን ስናነሳ የእናት ሃገርን የገለፁበት
ቢያወጣም ብዙም
እይታ ለማንሳት የራሱ የአነሳስ ዘውግ ያለው ነው፡፡ ነገር ከግጥሙ መቅለል፣ ከባህሉ ሙሉ በሙሉ መውጣት ስሜት ውስጥን ይወራል፡፡ የሙዚቃ ዓላማ መሆን ያለበት
ግን ብዙ ሰው አሁን አሁን በወጣት ድምፃዊያን በሚሰሩ (ባህል የሚያድግ ቢሆንም) እየታየ የመጣ ከመሆኑ ባሻገር የሰውን ቀልብ መግዛት፣ ስሜት መያዝ መቻል ነው፤
የሙዚቃ ግጥሞች ይዘትና ይህንኑ ሙዚቃ የበለጠ
ለማጉላት ታስቦ በሚሰራው የቪዲዮ ክሊፕ (የእንቅስቃሴ
አልተሰራበትም አሁን በቪዲዮ ክሊፕም እያየነው ነው፡፡ በቪዲዮ ክሊፑ
ላይ የካሜራው ሌንስ አቅርቦ የሚያሳየው አካል ክፍል
የሚሉት መምህሩ አሁንም ቢሆን ልክ እንደበፊቱ ስሜትን
የሚገዙ ሙዚቃዎች ቢኖሩም በአንፃሩ አንገት የሚያሰብር
ምስል) ላይ ጥያቄ ያነሳል፡፡ አብዛኞቹ ዘፈኖች ሃገራዊ ከሙዚቃው ይዘት ጋር ፍፁም ላይገናኝም ይችላል። ሥራም እየተሰራ ነው ሲሉ በአፅንኦት ገልፀዋል፡፡
እሴቱን በአግባቡ ያልጠበቁ፣ በቪዲዮ ክሊፕ የሚታዩት የዘፋኙ ድምፅ ከወዲያ ይጮሃል የካሜራው ዓይን ወዲህ ሙዚቃ ሲሰራ እንደ ቤት ግንባታ የራሱ ደረጀ አለው፡፡
ምስሎች የሴትነትን ክብር የሚጋፉ እንደሆኑ በየመገናኛ አዲስ የተገኘ የሴት የአካል ክፍል ያለ አስመስሎ እየመላለሰ የሚሉት መምህር አሸናፊ አሁን ላይ ተበላሹ የምንላቸው
ብዙሃኑ ሳይቀር በተለይ ሴቶቹ ከአለባበስ እስከ ሰውነት ያሳያል፡፡ አንዳንድ ሙዚቃ ግንባታቸውን ሳይጨርሱ ለገበያ ፍጆታ
ቅርፅ ብቻ እንዲታይ መደረጉ አግባብነት እንደሌለው ስለሚውሉ ነው ብለው ያምናሉ፡፡ ከግንባታው ሂደት
እንደ የሙዚቃ ባለሙያና መምህርቷዋ እንዲሁም አንዱ ደግሞ ባህል፣ የሙዚቃ ስልት፣ ምስል እና ሌሎችም
የሙዚቃ ባለሙያና መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ የሺ ድምፃዊቷ የሺ ደመላሽ ትልቅ ስጦታ እና ተፈጥሯዊ
ደመላሽ ትናገራለች፡፡ ጉዳዮች ሊዘረዘር እንደሚችል ባለሙያው ገልፀዋል፡፡፡
ስለሆነው ፍቅር ደጋግሞ መዘፈኑን አድንቃ፤ ፍቅር
ሃገርን ያህል ነገር በሴት ፆታ በምትጠራበት ሃገር በስጋዊ፣ በመንፈሳዊና በስሜታዊ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ታዲያ
የሚሰሩ ሙዚቃዊ ምስሎች ለሴት ልጅ ክብር አለመጨነቅ በሙዚቃ ውስጥ እንዴት ይወሳል ብለን የጠየቅን እንደሆነ ወደ ገፅ 14 ዞሯል
16 ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም
ፎቶ በገፀ ድር
በ8 ሺህ ተሳታፊዎች የተጀመረው ይህ ውድድር
ከ105 ሺህ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት ግዙፍ
ውድድር ለማድረግ ማቀዱን ክለቡ አሳውቋል፡፡