You are on page 1of 21

የአውቶመሽን ቴክኖሎጂ የ 2012

በጀት ዓመት 1 ኛ ሩብ አመት


አፈፃፀም ሪፖርት

መስከረም 2012
ሐረር፣ኢትዮጵያ
ማውጫ
መግቢያ...............................................................................................................................................3
የ 2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ አመት የመደበኛ ስራዎች ክንውን ሪፖርት..................................................4
የ 2012 በጀት አመት የአንደኛ ሩብ አመት የቢኤስሲ አፈፃፀም....................................................................9
በሩብ አመቱ ያጋጠሙ አንኳር ችግሮች....................................................................................................17
ላጋጠሙ ችግሮች የተሰጠ መፍትሄ..........................................................................................................17
በሩብ አመቱ ታቅደው ያልተሳኩ እና በቀጣይነት የሚሰሩ ስራዎች.................................................................17
ማጠቃልያ.........................................................................................................................................18
መግቢያ
የሀረር ክልል አውቶመሽን ቴክኖሎጂ ያለፈው በጀት አመት በዚህ ጊዜ በጣም ዝቅተኛ
አፈፃፀም ያላው ሲሆን፡፡ በተከታታይ ከወሰዳቸው አመርቅ የለውጥ አስራሮች እና
ከጎንዮሽ የስራ ክፍሎች ጋር ያለው መልካም የስራ ግንኙነት የ 2012 አንኛ ሩብ አመት
ካፈው በጀት አፈፃፀም ጋር ስነፃፀር ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ክፍሉ የተጣለበትን ትልቅ ክልላዊ ተልዕኮውን ለመወጣት ከሀረሪ ክልል ስራ


አስፈፃሚ ጋር ዓመታው የስራ ዕቅድ መፈራረሙ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት በክፍሉ
በተዋረድ ከባለ ድርሻ አካለት እና ከክፍሉ ሰራተኞች ጋር በዕቅዱ ዙሪያ በመወያየት እና
የተጠያቅነት ቻርተር ተፈርሞ ወደ ስራ ገብተናል፡፡

ላለፉት ሁለት ወራት በዕቅዱ ዙሪያ በሚደረጉ ውይይቶች እና አንዳንድ ችግሮች ምክንያት
አብዛኛው የስራ ክንውን አፈፃፀም የወረደ ቢሆንም፡፡ የክፍሉ ሰራተኞች በስብሰባው
በተገኘው ግብአት እና ተጨማሪ የሚክር ሃሳብ መሰረት ያለፉትን ሁለት ወራት በመካስ
መልካም የሆነ ውጤት አስመስግበናል፡፡

የ 2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ አመት የመደበኛ ስራዎች ክንውን ሪፖርት

በመግቢያው ላይ እንደተገለፀው
በዚህ በጀት አመት ብዙ ለውጥ
የታየበት እና ጥሩ ጅምር መሆኑ
አንደ ክፍል ገምግመነዋል፡፡
በመሆኑም በቀጣይ ያልተሳኩ እና
ትኩረት የሚሹ ስራዎች
ተለይተው በዚህ መስከረም ወር
መጨረሻ ጀምሮ በትኩረት
እየተሰራበት ይገኛል፡፡
ከነዚህ ስራዎች ውስጥ
በአንኳርነት የተለዩት
እንደሚከተለው ይሆናል
1ኛ ባለፈው አመት በተደረገው
)

የቆጣሪ ምርመራ ስራ ግኝቶች


በመነሳት የሀረር ውሃ እና የገልመ
ሽራ ሳይት ኮንዶሚንዬም ጉዳይ
ትኩረት የሚሹ እና የክልሉን
ደጋፊ የሚፈልጉ በመሆናቸው፡፡
ከክልሉ ጋር በመነገር የሚፈቱ
ይሆናል፡፡ ምክንያቱ ካለው
የፖሊትካ አስተሳሰብ የመስራያ
በታችንም ገቢ ሆነ ገፅታ ጋር
የሚገናኝ በመሆኑ፡፡
2ኛ በአይሲቲ ዘርፍ ባለፈው በጀት
)

አመት ተከፍተው ለነበሩ አራቱም


ማዕከለት የኢአርፒ ኔትዎርክ
ዝርጋታ የሚውሉ የኮሚፑተር እና
የኔትዎርክ ቅቃዎች ከኮርፖሬት
የሚመጡ ሙሉ በሙሉ ወደ
ረጅኑ ያስመጣን ሲሆን፡፡ ለረጅም
ጊዜ በቴሌ በኩሉ መሰራት
ያለባቸው ስራዎች ባለመሰራታው
ስንከባለል የነበረው የዲሬ ጥያራ
ማዕከል እልባት በማግኘቱ በክፍሉ
በኩል አንዳንድ ስራዎችን
ጀምራናል፡፡
ሆኖም ግን አዲሱ ሲስተማ ላይ
የግዥ እና ከፋይናሻል በጀት ጋር
በተያያዘ ለተከፈቱትም ሆነ አዲስ
ለተከፈቱት ማዕከላት በተፈለገው
ደረጃ መራመድ አልተቻለም
3ኛ በክፍሉ ስር ያለው የ
) SCADA &

በተለያዩ
Communication ምክንያቶች
ባይደራጅም ለሎች ሰራተኞችን
በማስተባበር ለረጅም ጊዜ ተበላሽቶ
የቆየውን የመገናኛ ራድዮ
ለአስቸኳይ ጥገና እና ለኦፕሬሽ
ክፍል በአዲስ መልክ ጥሮች
እየተደረጉ ስሆን በዚህ መስከረም
ወር መጨረሻል ወደ ስራ ይገባል፡፡
አጠቃላይ
የ 2012 በጀት አመት የአውቶሜሽን ቴክኖሎጂ የስራ ክፍል የመደበኛ ስራዎች እቅድ የ 1 ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም አፈፃፀም
ከክብደት አንፃር
ተ.ቁ የክንውን ተግባራት መለኪያ ክብደት የ 2012 እቅድ ክንውን አፈፃፀም
1 የ 1 ፌዝ ደንበኞች አጠቃላይ ምርመራ ቁጥር 10 8045 36944 459.22% 45.92%
2 የ 3 ፌዝና አክቲቭ ሪአክቲቭ ደንበኞች አጠቃላይ ምርመራ ቁጥር 10 186 163 87.63% 8.76%
3 አጠቃላይ የመንገድ መብራት ቆጣሪ ምርመራ ቁጥር 6 15 13 86.67% 5.20%
በትክክል የማይሰሩ ፤ የተቃጠሉ ፤ የቆሙ ቆጣሪዎች በወቅቱ እንዲቀየሩ
4 ማድረግ እና የኃላ የፍጆታ ክፍያ እንዲከፍሉ ወደ ሲስተም መጫን
ቁጥር 4 110 6 5.45% 0.22%
በምርመራ ወቅት የታሪፍ ለውጥ የሚያስፈልጋቸውን ደንበኞች በወቅቱ
5 እንዲቀየር ማድረግ
ቁጥር 5 82 23 28.05% 1.40%
6 በምርመራ ወቅት ያልተፈቀደ የኃይል ጭነት የሚጠቀሙ መቆጣጠር ቁጥር 6 11 6 54.55% 3.27%
7 ከቆጣሪው ልኬት ውጪ የተገጠመ አውቶማቲክ ፊዩዝን መቀየር ቁጥር 5 14 9 64.29% 3.21%
8 የዝቅተኛና ከፍተኛ ኢንድስትሪ ደንበኞች የተገኘ የማባዣ ስህተት ቁጥር 4 1 1 100.00% 4.00%
ሌሎች(ገቢ ደረሰኝ የሌላቸው፤ ገቢ ደረሰኝ እያላቸው ቢል
9 የማይዎጣላቸው፤ቢል እየወጣላቸው ግን ቆጣሪቸው ሳይት የሌለ እና ቁጥር 4 2
የመሳሰሉት) 5 250.00% 10%
10 ከኤሌክትሪክ ስርቆትን እና ብክነትን በመከላከል የዳነ ገቢ ጊ.ዋ.ሰ ጊ.ዋ.ሰ 10 5.1065 8.0825 158.28% 16%
50,00
11 ከኤሌክትሪክ ስርቆትን እና ብክነትን በመከላከል የዳነ ገቢ ብር በብር 10
0 36592.95 73.19% 7%
12 በአይቲ የተዘጋጁ የሪፓርት ፎርማቶች ቁጥር 4 6 3 50.00% 2%
13 በአይቲ ኢንፍራስትራክቸር የተገናኙ ቢሮዎች በመቶኛ 10 100% 83% 83.33% 8%
14 የኮሙኒኬሽን ሬድዮ ማስገባትና ጥገና ቁጥር 4 3 1 33.33% 1%
በአይሲቲ ፤ ኢንፎርስመንት፤ ኤነርጂ ኦዲት፤ የሀይል ብክነት ላይ የተደረጉ
15 ስልጠናዎች
ቁጥር 4 2 6 300.00% 12%
16 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ የተደረጉ ሲፐርቪዥኖች ቁጥር 4 3 10 333.33% 13%
አጠቃላይ የክፍሉ አፈፃፀም ከመቶኛ 142.14%
የክንውን
የክፍሉ አፈፃፀም መግለጫ
ተግባራት ብዛት
የክፍሉ አፈፃፀም>=100% 6
75%≤የክፍሉ አፈፃፀም<100% 3
50%≤የክፍሉ አፈፃፀም<75% 4

የክፍሉ አፈፃፀም<50% 3

አፈፃፀማቸው ከ<50% እና ከ>=100% የሆኑ በመቶኛ 56.25%


ሰንጠረዥ 2 የአንደኛ ሩብ አመት አፈፃፀም መግለጫ
ከላይ በሰጠረዥ 1 እንደሚንመለከተው በክፍሉ ያሉት አስራ ስድስት መለካት የሚችሉ የስራ መዘርዝሮች ናቸው፡፡
በዚሁ መሰረት በሰንጠረዥ 2 ላይ የተቀመጠው የአፈፃፀም መግለጫ ነው፡፡ በነዚህ ሁለት ሰንጠረዦች ላይ
እንደምንመለከተው በክፍላችን ከመቶ እና ከዛ በላይ አፈፃፀም ተመዘገበባቸው ክንውኖች በብዛት ስድስት (06)
ስሆኑ 37.5 በመቶ ይይዛል፡፡ በመቀጠል አፈፃፀማቸው ከ 75 በመቶ በላይ እና ከመቶ በታች የሆኑት ሶስት (3)
ሲሆኑ ከአጠቃላይ አፈፃፀም 18.75 በመቶ ነው፡፡ በመቀጠል አፈፃፀማቸው ከ 50 በመቶ በላይ የሆኑ ነገር ግን
ከ 75 በመቶ በታች የሆኑ ስራዎች አራት (4) ሲሆኑ እነሱም 25 በመቶ ናቸው ፡፡ በመጨረሻ ዝቅተኛ አፈፃፀም
የተመዘገበባቸው (3) ስራዎች ስሆኑ እነሱም 18.75 በመቶ ከአጠቃላይ አፈፃፀም ይይዛሉ፡፡

በመሆኑም ከእቅድ በላይ እና በታች የተፈፀሙ ስራዎችን በአጣቀላይ ስንመለከት 56.25 በመቶ ናቸው፡፡ ይህ
የሚያመለክተው 56.25% በመቶ የክፍሉ እቅድ በትክክል ያለመታቀድ ስለሆነ አፈፃፀማቸው ከ 50%በታች
እና 100% በላይ የሆኑ ክንውኖች ጊዜው ሳይረፍድ መስተካከል ያለባቸው መሆኑን የሚክር ሃሳብ ለመስጠት
ይቻላል፡፡ ከመቶ በላይ አፈፃፀም የተመዘገበባቸው ክንውኖች ቢስተካከሉ የክፍሉ አፈፃፀም 72.91 ሲሆን ካታች
በዘንጠረሽ 3 ቀርቧል፡፡ ሆኖም ግን የዕቅድ አፈፃፀማቸው ከ 55 በታች የሆኑ ቢከለሱ ወይም የሚሻሻሉበት መንግድ
ብመቻች፡፡
ከመቶ በላይ
የመጡ
አፈፃፀሞች ወደ
የ 2012 በጀት አመት የአውቶሜሽን ቴክኖሎጂ የስራ ክፍል የመደበኛ ስራዎች እቅድ የ 1 ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም መቶ ከተቀየሩ
ያለው የክፍሉ
አፈፃፀም
ተ.ቁ የክንውን ተግባራት መለኪያ ክብደት የ 2012 እቅድ ክንውን አፈፃፀም
1 የ 1 ፌዝ ደንበኞች አጠቃላይ ምርመራ ቁጥር 10 8045 36944 459.22% 100.00%
2 የ 3 ፌዝና አክቲቭ ሪአክቲቭ ደንበኞች አጠቃላይ ምርመራ ቁጥር 10 186 163 87.63% 87.63%
3 አጠቃላይ የመንገድ መብራት ቆጣሪ ምርመራ ቁጥር 6 15 13 86.67% 86.67%
በትክክል የማይሰሩ ፤ የተቃጠሉ ፤ የቆሙ ቆጣሪዎች በወቅቱ እንዲቀየሩ
4
ማድረግ እና የኃላ የፍጆታ ክፍያ እንዲከፍሉ ወደ ሲስተም መጫን
ቁጥር 4 110 6 5.45% 5.45%
በምርመራ ወቅት የታሪፍ ለውጥ የሚያስፈልጋቸውን ደንበኞች በወቅቱ
5
እንዲቀየር ማድረግ
ቁጥር 5 82 23 28.05% 28.05%
6 በምርመራ ወቅት ያልተፈቀደ የኃይል ጭነት የሚጠቀሙ መቆጣጠር ቁጥር 6 11 6 54.55% 54.55%
7 ከቆጣሪው ልኬት ውጪ የተገጠመ አውቶማቲክ ፊዩዝን መቀየር ቁጥር 5 14 9 64.29% 64.29%
8 የዝቅተኛና ከፍተኛ ኢንድስትሪ ደንበኞች የተገኘ የማባዣ ስህተት ቁጥር 4 1 1 100.00% 100.00%
ሌሎች(ገቢ ደረሰኝ የሌላቸው፤ ገቢ ደረሰኝ እያላቸው ቢል
9 የማይዎጣላቸው፤ቢል እየወጣላቸው ግን ቆጣሪቸው ሳይት የሌለ እና ቁጥር 4 2
የመሳሰሉት) 5 250.00% 100.00%
10 ከኤሌክትሪክ ስርቆትን እና ብክነትን በመከላከል የዳነ ገቢ ጊ.ዋ.ሰ ጊ.ዋ.ሰ 10 5.1065 8.0825 158.28% 100.00%
11 ከኤሌክትሪክ ስርቆትን እና ብክነትን በመከላከል የዳነ ገቢ ብር በብር 10 50,000 36592.95 73.19% 73.19%
12 በአይቲ የተዘጋጁ የሪፓርት ፎርማቶች ቁጥር 4 6 3 50.00% 50.00%
13 በአይቲ ኢንፍራስትራክቸር የተገናኙ ቢሮዎች በመቶኛ 10 100% 83% 83.33% 83.33%
14 የኮሙኒኬሽን ሬድዮ ማስገባትና ጥገና ቁጥር 4 3 1 33.33% 33.33%
በአይሲቲ ፤ ኢንፎርስመንት፤ ኤነርጂ ኦዲት፤ የሀይል ብክነት ላይ የተደረጉ
15
ስልጠናዎች
ቁጥር 4 2 6 300.00% 100.00%
16 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ የተደረጉ ሲፐርቪዥኖች ቁጥር 4 3 10 333.33% 100.00%
አጠቃላይ የክፍሉ አፈፃፀም ከመቶኛ 72.91%
የ 2012 በጀት አመት የአንደኛ ሩብ አመት የቢኤስሲ አፈፃፀም
ቢኤስሲ አጠቃላይ መለኪያ ስን ከተለያዩ ክፍሎች መረጃ የሚፈልግ ነው፡፡ በመሆኑም ክፍላችን በአካል ሆነ አንዳንዱን
በደብዳቤ ቢንጠይቅም ምላሽ ባለማግኘታችን መረጃዎኡ አልተማሉም፡፡ በመሆኑም በቀጣይ እነኝህን መረጃዎች በጊ
ለክፍሉ እንዲያስረክቡ መረጃው የሚፈለግባቸው ክፍሎች ጋር አብ ለመስራት እና የሚያጋጥሙ እግሮች በጋራ
ለመስራት እንንቀሳቃሳለን፡፡
የግቡ
የሐረሪ
ክብደ
የተቋም ግብ መለ ክልል አፈፃፀ
ዕይታ የተቋም ግብ መለኪያዎች ት የክፍሉ መነሻ ዕቅድ/ሁኔታ ክንውን
መጠሪያ ኪያ የ 2012 ም
በመቶ
እቅድ

ፋይናንስ ለክፍሉ
(19.5%) ተፈቀደ
በመቶ
ከገቢ የተገኘ በጀት አጠቃቀም

1 100% የተፈቀደ በጀት በጀት   #######
አይታወቅ

ለክፍሉ
በጀት
ተፈቀደ
አጠቃቀም በመቶ ከብድር የተገኘ
ውጤታማት ከብድርና ከድጎማ የተገኘ በጀት አጠቃቀም

1 100% በጀት
በጀት   #######

ን ማሳደግ አይታወቅ

የተፈቀደ
በጀት
የበጀት አጠቃቀም ከዕቅድ ክንውን ያለው በመቶ ባለመታወቁ
ንጽጽር በመቶኛ ኛ
5 90% የክፍሉ አፈፃፀም 142.14
ክንውኑን
#######

ማወቅ
አልተቻለም
የኦዲት በክፍሉ ላይ
ትችቶችን የቀነሰ የፋይናንስና አሰራር ኦዲት ትችት በመቶ የቀረበ
መቀነስ በመቶኛ (የውጭ ኦዲት ትችት) ኛ
5 85% የቀረበ ትችት
ትችት
100% #######

የለም
በክፍሉ ላይ
በቀረቡ የአሰራር ክፍተቶች ላይ የተወሰዱ በመቶ የተታዩ የቀረበ
የማስተካከያ እርምጃዎች በመቶኛ ኛ
2.5 100% ክፍተቶች ብዛት ትችት
100% #######

የለም
በውስጥ ኦዲትና በምርመራ ግኝቶች በመቶ 3 የተወሰደ 100% #######
መሰረት የተወሰደ ህጋዊና አስተዳደራዊ ኛ
90% እርምጃ ብዛት
በክፍሉ ላይ
የቀረበ
እርምጃ በመቶኛ
ግኝት
የለም
በክፍሉ ላይ
በውጭ ኦዲት የምርመራ ግኝቶች ላይ በመቶ የቀረበ
የተወሰደ እርምጃ ኛ
2 100% ግኝት
100% #######

የለም
እንደተቋ
የባለድሻ ም የተደረገ
አካላት በመቶ
አመኔታ
ያደገ ተቋማዊ መልካም ገጽታ በመቶኛ

10 95% የዳሰሳ ጥናት ጥናት በዚህ   #######

ማሳደግ ሩብ አመት
የለም
ተገልጋይ እንደተቋ
(21.5%) ም
የተደረገ
በመቶ
የደንበኛ እርካታ በመቶ

11.5 85% የዳሰሳ ጥናት 85% ጥናት #######

የተገልጋዮችን በዚህ ሩብ
እርካታ አመት
ማሳደግ የለም
በምርመራ ግኝቶች የዳነ የኢነርጂ ብክነት በመቶ
4
20.42 በምርመራ
5.1065 8.0825
158.28
በጊጋ ዋት ሰዓት ኛ 6 የተገኘ %

ከኤሌክትሪክ ስርቆትን እና ብክነትን


በብር 7.5
20000 በምርመራ
50,000
36592.9
73.19%
በመከላከል የተገኘ ገቢ 0 የተገኘ 5
የውስጥ የኤሌክትሪክ 459.22
አሰራር ብክነትን የ 1 ፌዝ 8045 36944
አጠቃላይ የ 1 ፌዝ፣ የ 3 ፌዝ እና %
(40%) መቀነስ
የመንገድ መብራ ቆጣሪ ምርመራ ስራ ቁጥር 7.5 8246 መንገድ
15 13 86.67%
ማከናወን መብራት
የ 3 ፌዝ 186 163 87.63%
ቢል የማይወጣላቸውን ደንበኞች ቁጥር በመቶ በምርመራ #DIV/0
መቀነስ በፐርሰንት ኛ
0.5 100% የተገኘ
   
!
በትክክል የማይሰሩ፤ የተቃጠሉ፤ የቆሙ
ቆጣሪዎችን በወቅቱ እንዲቀየሩ ማድረግ በምርመራ
እና የኃላ የፍጆታ ክፍያ እንዲከፍሉ ወደ
ቁጥር 1.5 440 የተገኘ
110 6 5.45%
ሲስተም መጫን

በምርመራ ወቅት የታሪፍ ለውጥ


በምርመራ
የሚያስፈልጋቸውን ደንበኞች በወቅቱ ቁጥር 1 330 የተገኘ
82 23 28.05%
እንዲቀየር ማድረግ
በምርመራ ወቅት ያልተፈቀደ የኃይል በምርመራ
ጭነት የሚጠቀሙ መቆጣጠር
ቁጥር 1 44 የተገኘ
11 6 55%

ከቆጣሪው ልኬት ውጪ የተገጠመ በምርመራ


አውቶማቲክ ፊዩዝን መቀየር
ቁጥር 1 55 የተገኘ
14 9 64%

የዝቅተኛና ከፍተኛ ኢንድስትሪ ደንበኞች በምርመራ


የተገኘ የማባዣ ስህተት
ቁጥር 1 1 የተገኘ
1 1 100%

ሌሎች(ገቢ ደረሰኝ የሌላቸው፤ ገቢ


ደረሰኝ እያላቸው ቢል በምርመራ
የማይዎጣላቸው፤ቢል እየወጣላቸው ግን
ቁጥር 1 1 የተገኘ
2 5 250%
ቆጣሪቸው ሳይት የሌለ እና የመሳሰሉት)
በመቶ ሜትሪ ቱ ካሽ #DIV/0
የቀነሰ ኃይል ብክነት በመቶኛ

0.5 85% ሪፖርት
   
!
ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በመቶ #DIV/0
የተሰበሰበ ገቢ በመቶኛ ኛ
1 50% የተሰበሰበ ገቢ    
!
በአይቲ የተዘጋጁ የስልጠና ማኑዋሎች፣
የሪፓርት ፎርማቶች
ቁጥር 3 22 በክፍሉ የተዘጋጁ 6 3 50%
የተክኖሎጂ ተሰራ ስራ
አጠቃቀም የኮሙኒኬሽን ሬድዮ ማስገባት እና ጥገና ቁጥር 1.5 8 ሪፖረት
3 1 33%
ማሳደግ
የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ የተደረጉ
ሲፐርቪዥኖች
ቁጥር 3 12   2 10 500%

በመቶ ስራ ላይ የዋሉ
የኢአርፒ ሞጁሎች ትግበራ አፈጻጸም
ኛ 1 20% ሞጁሎች ብዛት
8 6 75%
የቴክኖሎጂ ማዕከል ፋሲሊቲዎች በመቶ ልከፈቱ የታቀዱ
ማሟላት ስራ በፐርሰንት ኛ 0.5 100% ማዕከላት ብዛት
4 4 100%

ዘመናዊ የክፍያ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን በመቶ በክልሉ የሚገኙ


የተጠቀሙ ደንበኞች ቁጥር ኛ 0.5 100% ደንበኞች ብዛት
34000 32007 94%

በተገልጋዮች ቻርተር ስታንዳርድ መሰረት በመቶ የአክቲቪቲ


የተፈጸሙ አገልግሎቶች በመቶኛ ኛ 0.5 100% አፈፃፀም
16 13 81%

በኤሌክትርክ
የአሰራርና የሚቃጠሉ ትራንስፎርመሮች ብዛት
በመቶ ስርቆት #DIV/0
የስራ ላይ መቀነስ በመቶኛ(በኢንስፔክሽን ስራ
ኛ 2 20% ምክንያት
   
!
ደህንነትን ክፍተት...)
የተቃጠሉ
ማሳደግ
በሱፐርቪዥን ሽፋን ያገኙና ድጋፍ
የሱፐርቪዥን
የተደረገላቸው ክፍሎች ሪጅኖች ቁጥር 0.5 12 ብዛት
4 10 250%
ዲስትሪክቶችና ማዕከላት
በመቶ #DIV/0
ያደገ ሰራተኛ እርካታ በመቶኛ
ኛ 10 85% የክፍሉ አፈፃፀም    
!
በስነምግባር ችግር ቅሬታ የቀረቡባቸው በመቶ የቀረበ ቅሬታ #DIV/0
ሰራተኞች ቁጥር ብዛት መቀነስ በመቶኛ ኛ 1 20% ብዛት
0 0
!
የስነ-ምግባር የውጤት ተኮር ምዘና የተፈራረሙና
በመቶ
መማመ መርሆዎች አፈጻጸም የተሞላላቸው ሰራተኞች
ኛ 4 100% የሰራተኛ ብዛት 10 10 100%
ር (19%) ተፈፃሚነትን በመቶኛ
ማሳደግ የአገልግሎት አሰጣጥ ቻርተርን በመቶ የአ/መ/ማ/
በዲስትሪክቶችና በማዕከላት መተግበር ኛ 1 100% ብዛት
4 4 100%

በአይሲቲ ፤ ኢንፎርስመንት፤ ኤነርጂ


በመቶ የተሰጠ ስልጠና
ኦዲት፤ የሀይል ብክነት ላይ የተደረጉ
ኛ 3 4 ብዛት
3 6 200%
ስልጠናዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጂን

ሸ- የቆሙ(ተበላሹ) ቆጣሪዎች ስለመለወጥ


ያልተቀየሩ
የቆሙ(የተበላሹ) የተቀየሩ አፈፃፀም
ተ/ቁ የስራ ክፍል ዕቅዱ የተፈፀመበት ግዜ ቆጣሪዎች(በዕጅ ላይ አስተያየት
ቆጣሪዎች ብዛት ቆጣሪዎች ብዛት በመቶኛ
ያሉ) ብዛት
የ 2012 በጀተው አመት እቅድ          
ከማዕከላት ምንም
ሐምሌ 122 3 119   መረጃ በዝርዝር
አልተላከልንም
ከማዕከላት ምንም
ነኃሴ 108 1 107   መረጃ በዝርዝር
1 ሐረሪ ሪጅን
አልተላከልንም
36 ሙሉ መረጃ ተልኳል
መስከረም 56 1 55  
20 መረጃ የለውም

ጥቅምት     0    

ሕዳር     0    

የ 2012 በጀት አመት ድምር 286 5 281 2%  


በሩብ አመቱ ያጋጠሙ አንኳር ችግሮች
 የተሽከርካሪ እጥሬት በሩብ አመቱ መጀመሪያ ላይ
 ለኢአርፒ ኔትዎርክ ዝርጋታ የሚሆን የዕቃ ግዥ መዘግየት

ላጋጠሙ ችግሮች የተሰጠ መፍትሄ


ከተሽከርካሪ ጋር በተያያዘ በተያያዘ ከሪጅን ግዥ እና ፋሲሊቲ ጋር በመነጋገር በጊዜያዊነት ለመፍታት ተሞክሯል፡፡
ሆኖም ግን በዘላቅነት በማነጅመንት የተወሰነው ለኢንስፔክሽን ስራ የሚውል አንድ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ግዥ
ህደት በሚፈለገው ደረጃ አልሄደም፡፡
ለዲሬ ጥያራ ማዕከል የኢአርፒ ኔትዎርክ ዝርጋታ የሚዊል የዕቃ ግዥ መግየት ከ ፋይናንስ እና ከግዥ ክፍሎች ጋር
በቅርበት በመነጋገር ችግሩ እየተፈታ ነው፡፡

በሩብ አመቱ ታቅደው ያልተሳኩ እና በቀጣይነት የሚሰሩ ስራዎች


በበጀት አመቱ ታቅደው ካልተሳኩ ስራዎች ውስጥ የእንስፔክሽን ግኝቶች ላይ የሚወሰደው እርሚጃ ማለትም የቆሙ
ቆጣሪዎችን መቀየር፣ ቢሊ የማይወጣላቸው ደንበኞችን ወደ ሲስተም ማስገባት ስራዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም
በቀጣይነት በመጀመሪያ ደረጃ የሚሰሩ ስራዎች ውስጥ የቆሙ ቆጣሪዎች ቅየራ ስራ ላይ ማዕከላትን ክትትል እና
ድጋፍ የሚሰጣቸው ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ቆጣሪዎች የሚቀየሩት በማዕከል በመሆናቸው፡፡ በቀጣይነት ቢሊ
የማይወጣላቸው ደንበኞች ጋር በተያያዘ አዲሱ ሲስተም ደግሞ ከኮርፖሬት ኮር ቲም ጋር በመነጋገር ችግሩን
ለመፍታት ይሰራል፡፡
በአይሲቲ እና ኮሚንኬሽን ዘር ያልተሳኩ ስራዎችን ሲንመለከት የሪፖር ፎርማት እና ማኑዋል የማዘጋጀት ስራ
ከእያንዳንዱ ሞጁል ተጠቃሚዎች ጋር በመሆን ክፍተት ያለባቸውን ለይቶ ለስራ የሚያመች እና ጥሩ ይዘት ያላቸው
ማኑማዋሎች ለማዘጋጀት ተዘጋጅተናል፡፡
በቢኤስሲ አፈፃፀም ላይ የታዩ ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ክፍተት የተስተዋለ ሲሆን በቀጣይነት ከሚመለከታቸው የስራ
ክፍሎችን ለየቶ መረጃዎችን በአግባቡ በማጠናከር በቀጣይነት ለመፍታት ይሰራል፡፡

ማጠቃልያ
እንደ ክፍል ጥሩ አፈፃፀም ያመጣንባቸውን ክንውኖች ጠንክሮ በማስቀጠል እና በዚያው ልክ አፈፃፀማቸው በረደው
ክንውኖች ላይ በተቀመጠው የመፍትሄ አቅጣጫ መሰረት እንዲፈቱ ማድረግ እና አፈፃፀማቸውን መከታተል ይሆናል፡፡
በሌላ በኩል የሪጅኑን ገቢ ለማሳደግ በክፍሉ በኩል የተሰሩ ስራዎች በመከታተል እና በማስፈፀም ከሚመለከታቸው
ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እና የህግ ክፍል ጋር በመሆን ስራዎች ተጠናከረው መቀጠል ይሀናል፡፡
አፈፃፀማቸው ከ 50% በታች የሆኑት እና ከ 100% በላይ የሆኑነት ማለትም የአንድ ፌዝ ቆጣሪ ምርመራ ስራ
በየወሩ ስለምታዩ ከግምት ውስጥ በመግባት ብስተካከል፡፡

You might also like