You are on page 1of 9

1

መግቢያ

መንግስት የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚረዱ የአሰራር ህጎችን፣ ደንቦችንና
መመሪያዎችን በማዉጣት ወደ ስራ እንዲገባ በማድረግ ተጨባጭ ለዉጥ ተመዝግቧል፡፡ ባለፉት አመታት ህ/ሰቡ በልማትና
መልካም አስተዳደር ዘርፍ በርካታ ዉጤት ማግኘት የቻለ መሆኑን ከተለያዩ የህ/ሰብ ክፍሎች ጋር በተደረገዉ የዉይይት
መድረክ ማረጋገጥ ከመቻሉም በላይ በየደረጃዉ ተጨማሪ የልማት ፍላጎቶች እንደተፈጠሩ ታይቷል፡፡በዞኑ ዉስጥ የሚገኙ
የመንግስት ተቋማት በየደረጃዉ ከሚገኝ ህብረተሰብ ጋር የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ያሉ ችግሮች እንዲወጡ
በተደረገዉ መሰረት ከተነሱ ቁልፍ ችግሮች ዋናዉና የሁሉም ችግሮች መንስኤ የሆነዉ የመልካም አስተዳደርና የኪራይ
ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራት እንደሆኑ ተለይቷል፡፡ የዞኑ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የ 2016 በጀት
ዓመት የ 2 ኛ ግማሽ ዓመት የመልካም አስተዳደር እቅድ እንደሚከተለዉ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

1. የዕቅዱዓላማ
የተቋሙ ፈጻሚዎች ያሉባቸዉን የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የግብአት አቅርቦትና የድጋፍና ክትትል ማነቆዎችን
በመቅረፍ ለተገልጋዩ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎት በመስጠትና የህ/ሰቡን ቅሬታ በመፍታት የተገልጋይ
እርካታን ማሳደግና መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ ነዉ፡፡

1. በ 2016 የ 2 ተኛ ግማሽ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግርሮች

2
1.1 የዉጭየመልካምአስተዳደርችግሮች

1. ተቋማት የመረጃ መረብ ዝርጋታና አስተዳደር ላይ ያላቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ በመሆኑ እስታንዳድርዱን የጠበቅ የመረጃ መረብ
ዝርጋታ በየተቋሙ አለመኖሩ
2. በወረዳ ሙያተኛ ባለመመደባቸው ተግባራት ማከናወን አለመቻልና ለተገልጋዮች ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያለመቻል
3. በየተቋማቱ ማንዋሊ የሚሰሩ ስራዎች አሰራሩን ወደ ሲስተም ለመቀየር አስፈላጊዉን መረጃ አደራጅቶ
የማቅረብ ችግርና ወደ አዲስ አሰራር ለመግባት ፍላጎት ማነስ
4. ግልጽ የሆነ መመርያዎችና አዋጆች ባለመኖራቸው በኢኮቴና በሶፍትዌር ስራ ሂደቶች መሀል ያሉትን ስራዎች
በግልጽ የተለየ ባለመሁኖ በአገልግት አሰጣጥ ላይ ችግር መፍጠሩ እና የተግባር መደበላለቅ መኖሩ
5. ለኢኮቴ ማቴርያሎች ጥገና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች መለዋዋጫ በአንድ ቋት
ያለማግኘት እና ተቋማትም በተገቢው ማቅረብ ባለመቻል ፈጣን የጥገና አገልግሎት ለመስጠት መቸገር
6. ሀገር በቀል የማህበረሰብ እውቀቶችና የፈጠራ ውጤቶችን በአእምሮዋዊ ንብረትነት ለማስመዝገብ ግልጽ አዋጅና
የአፈጻጸም መመሪያ አለመኖር
7. የተቋማችን ተግባር ቀድሞ በተበታተነ መልኩ ይፈጸም የነበሩ ተግባራትን መምሪያው ማከናወን ሲጀምር የባለድርሻ

አካላት የትብብርን የቅንጅት ጉድለት መኖሩ እና የተቋሙን ተልእኮ በተመለከተ ተገቢውን ግንዛቤ ያለመያዝ
8. ለኢኮቴ ማቴርያሎች ግዢ በተዘጋጀው ስፔስፌኬሽን መሰረት ጥራቱን የተጠበቀ የኢኮቴ ማቴርያላ ያለማቅረብ
9. የፈጠራ ስራ ባለቤቶችና ሙከራ የሚያደርጉ የፈጠራ ባለሙያዎች ልምምድ የሚያደርጉበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ
ኢንኩቤሽን ማእከል በዞኑ ያለመኖር

10. በመዋቅር ደረጃ የአእምሮዋዊ ንብረት ጥበቃ እንዲደረግላቸው ለፌድራል አአምሮዋዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን የሚላኩ
የፈጠራ ስራዎች የምዝገባ ሂደት መዘግየት እና በራሳቸው የሚንቀሳቀሱት ደግሞ በመፍጠን ላይ በስራ ሂደታችንና ተቋማችን

ላይ ጥርጣሬ ማሳደር፡፡

2 የዉስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች

1. ከተገልጋዮች የሚቀርቡ የአገልገሎት አሰጣጥ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት አለመቻል
2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና ከዞን ባለሙያዎች ውጪ በማስጠገን የሚወጣውን ወጪ ግሽበት መቀነስ አለመቻል
3. ለወረዳዎች ችግር ፈቺ ድጋፍና ክትትል ያለማድረግ
4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና በጥራትና በፍጥነት ያለመስጠት
5. በስራ ሂደቶች ዋና ዋና ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ላይ የወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅር ተገቢውን ግንዛቤ
ባለመያዛቸው የተገልጋዮች አገልግሎት አሠጣጥ ጉድለት መኖሩ

3
6. የጥገና አገልግሎት በመስጠት ሂደት አላስፈላጊ ውሎ አበልና ትራንስፖርትል የመጠየቅ አዝማሚያ መኖሩ
7. የየዘርፉን ተግባራት በየመዋቅሩ ተንቀሳቅሶ ለመከታተልና ለመደገፍ የተሸከርካሪ እጥረት መኖር
8. የፈጠራ ስራዎች ባለቤት የሆኑ አካላት የምርት ጥራትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ የምርምርና የፈጠራ ስራ የቲክኒክ
የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ከማድረግ አንጻር የተሟላ አለመሆን

3.የመልካም አስተዳደር ችግሮች መንስኤና ትንተና


3.1 የመልካም አስተዳደር ችግሮች መንስኤዎች
 በሰራተኛዉና አመራሩ ዘንድ የአገልጋይነት ስሜት በሚፈለገዉ ደረጃ ላይ ያለመድረስና የተገልጋይ እርካታን
ለማሳደግ በሚረዱ ጉዳዮች ዙርያ የጋራ መግባባት ያለመፍጠር
 ከአገልግሎት ተቀባዩ ህብረተሰብ (ከህዝብ ክንፉ) ጋር ተከታታይ መድረኮችን በማዘጋጀት በአፈጻጸማችንና
በቀጣይ ዕቅዳችን ላይ ግብዓት በመቀበል በዕቅድ አካቶ የመፈጸም ዉስንነት ያለ መሆን
 በዕቅድ አፈጻጸም ሂደት ለሚመለከታቸዉ ፈጻሚዎች ተግባርን ቆጥሮ ሰጥቶ ባልፈጸሙት ላይ የተጠያቂነት
አሰራር ያለመከተል
 በተቋም ግቦች፣ አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በሁሉም ሰራተኛ ዘንድ የግልጸኝነት ፈጥሮ የጋራ መግባባት
ላይ የመድረስ ጉድለቶች የሚስተዋሉ መሆኑ
 ስራዎችን ለሪፖርት ፍጆታና ለመርሀ ግብር ከመተግበር ባሻገር የዉጤታማነትና ቀልጣፋነት ችግሮች በፈጻሚዉ
ዘንድ የሚስተዋሉ መሆኑ
 የፈጠራ ስራዎች ባለቤት የሆኑ አካላት የምርት ጥራትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ የሚደርጉት የምርምርና የፈጠራ ስራ

የቲክኒክ የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ከማድረግ አንጻር የተሟላ አለመሆን፡፡

 በሶፍትዌር መሰረተ ልማቶች አያያዝ እና አጠቃቀም ዙሪያ በዞን ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና በታችኛው መዋቅር
የሚስተዋል ክፍተት በመኖሩ በተገኘው አጋጣሚ በማማከር እና ድጋፍና ክትትል በማድረግ ለመፍታት ተሞከሯል፡፡
ከኪራይ ሰብሳነት ጋር በተያያዘ፡
 የመውጫና መግቢያ የሰዓት ኪራይ ሰብሳቢነት መታየቱ በተቋም ማኔጅመንት እና በየ 15 ቀኑ
ውይይት በማድረግ በ 1 ኛ ግማሽ ዓመቱ በተሻለ ሁኔታ ለመፍታት ተችሏል፡፡

4
5
የሚፈፀምበት ጊዜ የሚጠበቁ ፈፃሚዎች

መለኪያ

ክብደት
ተ.ቁ

ኢላማ
በቀጣይ መፈታት ያለባቸዉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ውጤቶች
3 ኛ ሩብ 4ኛ
አመት ሩብ
1. አመት
የዉጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች 55
1.1 ተቋማት የመረጃ መረብ ዝርጋታና አስተዳደር ላይ ያላቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ በመሆኑ በመቶኛ 6 100% √ √ ግንዛቤያቸ በመምሪያው

እስታንዳድርዱን የጠበቅ የመረጃ መረብ ዝርጋታ በየተቋሙ አለመኖሩ በማሳደግ
የመረቻ
1.2 በመቶኛ 5 100% √ √ ባለሙ ያ በመምሪያው
በወረዳ ሙያተኛ ባለመመደባቸው ተግባራት ማከናወን አለመቻልና ለተገልጋዮች በመመደብ
ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያለመቻል ቀልጣፋ
አገልግሎት
መስጠት
1.3 በየተቋማቱ ማንዋሊ የሚሰሩ ስራዎች አሰራሩን ወደ ሲስተም ለመቀየር በመቶኛ 6 100% √ √ በመምሪያው
አስፈላጊዉን መረጃ አደራጅቶ የማቅረብ ችግርና ወደ አዲስ አሰራር ለመግባት
ፍላጎት ማነስ

1.4 በመቶኛ 5 100% √ √ በመመሪያ በመምሪያው


ግልጽ የሆነ መመርያዎችና አዋጆች ባለመኖራቸው በኢኮቴና በሶፍትዌር
አዋጉ
ስራ ሂደቶች መሀል ያሉትን ስራዎች በግልጽ የተለየ ባለመሆኑ በአገልግት መሰረት
አሰጣጥ ላይ ችግር መፍጠሩ እና የተግባር መደበላለቅ መኖሩ ግለጽ የሆነ
አስራር
መፍጠር
1.5 በመቶኛ 6 100% √ √ ቀልጣፋ በመምሪያው
ለኢኮቴ ማቴርያሎች ጥገና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የኤሌክትሮኒክስ
አገልግሎት
መሳሪያዎች መለዋዋጫ በአንድ ቋት ያለማግኘት እና ተቋማትም በተገቢው ማቅረብ መስጠት
ባለመቻል ፈጣን የጥገና አገልግሎት ለመስጠት መቸገር መቻል እና
የስራ
እንግል

6
መቀነስ
1.6
ሀገር በቀል የማህበረሰብ እውቀቶችና የፈጠራ ውጤቶችን በአእምሮዋዊ በመቶኛ 5 100% √ √ የሚመጡ በመምሪያው
የፈጠራ
ንብረትነት ለማስመዝገብ ግልጽ አዋጅና የአፈጻጸም መመሪያ አለመኖር ባለቤቶች
ቁጥር
መጨመር
1.7 በመቶኛ 5 100% √ √ ግንዛቤ በመምሪያው
ተፈጥሮላቸ
የስራ ሂደቱ ተግባር ቀድሞ በተበታተነ መልኩ ይፈጸም የነበሩ ተግባራትን መምሪያው ው በጋራ
መስራት
ማከናወን ሲጀምር የባለድርሻ አካላት የትብብርን የቅንጅት ጉድለት መኖሩ እና
የጀመሩ
የተቋሙን ተልእኮ በተመለከተ ተገቢውን ግንዛቤ ያለመያዝ ተቋማት
ቁጥር
መጨመር

1.8 ለኢኮቴ ማቴርያሎች ግዢ በተሰጋጀው ስፔስፌኬሽን መሰረት ጥራቱን የተጠበቀ በመቶኛ 6 100% √ √ ጥራቱን በመምሪያው
የኢኮቴ ማቴርያላ ያለማቅረብ የጠበቀ ዕቃ
መግዛት
1.9 የፈጠራ ስራ ባለቤቶችና ሙከራ የሚያደርጉ የፈጠራ ባለሙያዎች ልምምድ በመቶኛ 6 100% √ √ በተደረገ በመምሪያው
የቴክኒክ
የሚያደርጉበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ማእከል በዞኑ ያለመኖር የቁሳቁስና
የገንዘብ ድጋፍ
1.10 በመዋቅር ደረጃ የአእምሮዋዊ ንብረት ጥበቃ እንዲደረግላቸው ለፌድራል በመቶኛ 5 100% √ √ በመምሪያው
አአምሮዋዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን የሚላኩ የፈጠራ ስራዎች የምዝገባ ሂደት

መዘግየት እና በራሳቸው የሚንቀሳቀሱት ደግሞ መፍጠን ላይ በስራ ሂደታችንና

ተቋሙ ላይ ጥርጣሬ ማሳደር፡፡

2. የዉስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች 45 በመምሪያው


2.1 ከተገልጋዮች የሚቀርቡ የአገልገሎት አሰጣጥ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች ፈጣን ምላሽ በመቶኛ 6 100% √ √ የቅሬታ በመምሪያው

7
መስጠት አለመቻል ቁጥር
መቀነስ
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና ከዞን ባለሙያዎች ውጪ በማስጠገን የሚወጣውን በመቶኛ 5 100% √ √ የመንግስት በመምሪያው
2.2 ወጪ ግሽበት መቀነስ አለመቻል ሀብት
ማዳን
በመቶኛ 6 100% √ √ ችግር ፈቺ በመምሪያው
ድጋፍ
ለወረዳዎች ችግር ፈቺ ድጋፍና ክትትል ያለማድረግ በማድርግ
2.3 ከነበረባቸው
ችግር
እንዲወጡ
ማድርግ
በመቶኛ 6 100% √ √ በተቋማት በመምሪያው
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና በጥራትና በፍጥነት ያለመስጠት የሚፈጠር
2.4 የስራ
መጉላላት
መቀነስ
በመቶኛ 5 100% √ √ በቂ ግንዛቤ በመምሪያው
በስራ ሂደቶች ዋና ዋና ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ላይ የወረዳና ከተማ እንዲይዙ
አስተዳደር መዋቅር ተገቢውን ግንዛቤ ባለመያዛቸው የተገልጋዮች አገልግሎት በማድርግ
2.5 የአገልግሎት
አሠጣጥ ጉድለት መኖሩ አሰጣጥ
ጉድለት
መቀነስ
በመቶኛ 6 100% √ √ አለአግባብ በመምሪያው
የጥገና አገልግሎት በመስጠት ሂደት አላስፈላጊ ውሎ አበልና ትራንስፖርትል የሚወጣ
2.6 የመጠየቅ አዝማሚያ መኖሩ የመንግስት
ሀብት
ማዳን
2.7 የየዘርፉን ተግባራት በየመዋቅሩ ተንቀሳቅሶ ለመከታተልና ለመደገፍ ተሸከርካሪያ በመቶኛ 5 100% √ √ ቀልጣፋ በመምሪያው

8
አገልግሎት
እጥረት መኖር በሚፈለገ
ው ሰዓት
መስራት
መቻል
በመቶኛ 6 100% √ √ ለፈጠራ በመምሪያው
ባለቤቶች
በቁ
የፈጠራ ስራዎች ባለቤት የሆኑ አካላት የምርት ጥራትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ
የቁሳቁስ
2.8 የምርምርና የፈጠራ ስራ የቲክኒክ የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ከማድረግ ጋፍ
አንጻር የተሟላ አለመሆን በማድርግ
ውጤት
እንዲያመ
ጡማድርግ

ጠቅላላ ድምር 100

የተቋማችን በ 2 ተኛ ግማሽ ዓመት የተለዩ የውጭ የመልካም አስተዳደር በቁጥር 10 ሲሆኑ የውስጥ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች 8 ናቸው
ጠቅላላ እንደተቋማችን የተለዩ የመልካም አስተዳደር 18 ናቸው

You might also like