Professional Documents
Culture Documents
2016 To 1st Quar Bigar
2016 To 1st Quar Bigar
ስትራቴጅክ ግብ 1
ዓላማ 1
ቁልፍ አፈጻጸም
አመላካች/ ተግባር
ወዘተ. . .
ስትራቴጅክ ግብ 2
ዓላማ 1
ቁልፍ አፈጻጸም
አመላካች/ ተግባር 1
ወዘተ. . .
ማሳሰቢያ ፡- በዚህ ሠንጠረዥ ውስጥ መካተት ያለባቸው የተቋሙ ስትራቴጅክ ግቦች ሆነዉ ቁልፍ አፈፃፀም
አመላካቾች ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ በናሬሽንና በማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ ያለዉ የክንዉን ይዘት መመሳሰል
አለበት። ከተጠቀሰዉ ቀን ዘግይቶ የሚላክ ሪፖርት በክፍለ ከተማ አስተዳደር ደረጃ በተዘጋጀዉ
የተጠቃለለዉ ሪፖርት ዉስጥ የማይካተት ይሆናል።
1. መግቢያ
በአዲስ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር
መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 74/2014 መሰረት የተሰጠው ስልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት
መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም ባካሄደው 2 ኛ ዓመት 3 ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤ የጽ/ቤቱስያሜ ከ "ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ
ጽ/ቤት ን" ወደ " የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት “ ("Civil Registration and Residency Service /
C R R S A/ ") በሚል ስያሜ ለውጥ ያፀደቀ ሲሆን እንዲሁም ሁለት ተጨማሪ ስልጣንና ተግባር አፅድቋል፡፡ እነሱም
በቴክኖሎጂ በመታገዝ የዲሞግራፊ እና የባዮሜትሪክ የሰዎችን መረጃ ይመዘግባል፣ አገልግሎት ይሰጣል፣ ያስተዳድራል ፣
ይቆጣጠራል
በዚህ መሰረት የክፍለ ከተማው አስፈጻሚ አካላት እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 64/2011 ዓ.ም መሰረት
የክፍለ ከተማው የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶችን በስኬት ለማጠናቀቅ ዜጎች በህገ መንግስቱ የተቀመጡ
መብቶችን በአግባቡ እዲጠቀሙ ለማስቻል የሚያቀርባቸው ማህበራዊ አገልግሎቶችን አሰጣጥ ቀልጣፋና ውጤታማ
እዲሆን የሚያስችል ወጥ ቋሚና ቀጣይነት ያለው የዜጎች ምዝገባ ስርዓትን በመዘርጋት ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ የሲቪል
ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የክፍለ ከተማውን ነዋሪዎች በመመዝገብ አና የሚከሰቱትን የወሳኝ ኩነትን
መረጃ በመመዝገበ፣ ማስረጃ በመስጠት፣ በማደራጀት እና በመተንተን ለህግ፣ ለአስተዳደር እና ለስታስቲክስ የመረጃ
ምጭነት እንዲውል በሚያስችል መልኩ አደራጅቶ የማስተላለፍ ስልጣን እና ኃላፊነት ያለው ሲሆን ይህን ገብቷል፡፡
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ተግባራት በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተቋሙን የአገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን
ላይ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ከነበረው የማኑዋል ምዝገባ አገልግሎት ስርዓት ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የአስራር ስርዓት በመሸጋገር
ነዋሪዎችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመመዝገብ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎትን ለክፍለ ከተማው ነዋሪዎች፣ ለትወልደ
ኢትዮጵያ እና ለውጭ አገር ዜጎች የሚሰጥ ሲሆን እንዲሁም የነዋሪዎች አገልገሎትን ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ተቋሙ
የሚሰጠውን አገልግሎት የዜጎችን ፍላጎት እና አለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ስርዓት ከግምት ውስጥ በማስገባት
የነዋሪዎች መታወቂያ አሰጣጥን በኤሌክትሮኒከስ ሲስተም የመዘርጋት እና የኩነት አገልግሎቱን ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀ
እንዲሆን ለማስቻል የሴኪዩሪቲ ፊቸር (Security feature) እንዲተገበር በማድረግ ወደ ላቀ የዘመናዊ አገልግሎትን
ስርዓት መተግበር አላማው አድርጎ በመስራት ላይ ነው፡፡
በመሆኑም የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተደራሽ
እንዲሁም ደህንነቱን የተጠበቀ መረጃዎች ለማህበራዊ፣ ለኢኮኖሚያዊና ለፖለቲካዊ የልማት ዘርፎች የመረጃ
ግብዓትነት እንዲውል ለማድረግ ይህ የቀጣይ እስትራቴጂክ እቅድ ታቅዷል፡፡
2. በተቋሙ በ 2016 1 ኛ ሩብ ዓመት ታቅደዉ የተከናወኑ ዋና ዋና ስትራቴጅክ ግቦች፣
አላማዎችና ተግባራት (ዕቅድ፣ ክንዉንና ንጽጽር)
ዓላማ 1፡- የወሳኝ ኩነት ምዝገባ መረጃና ማስረጃ አሰጣጥ ቅብብሎሽ አቅርቦት እና አጠቃቀምን ከ 1515 ወደ 2062
ማሳደግ.
ለ 771 ተገልጋዮች ጊዜ ፈደቡ ባለፈ ልደት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት ተችሏል.
ለ 7 ተገልጋዮች በጊዜ ገደቡ ባለፈ የፍቺ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት ተችሏል.
ለ 0 ተገልጋዮች በጊዜ ገደቡ ባለፈ ጉዲፈቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት ተችሏል.
ተግባር 6፡- 100% የተመዘገበ የወሳኝ ኩነት መረጃዎችን መቀበል. ማጥራት እና ማስተላለፍ እና ማደራጀት ተችሏል
ተግባር 7፡-የወቅታዊ የልደትና የሞት ምዝገባ ከጤና ተቋም በሚሰጥ ማሳወቂያ ወረቀት ምዝገባ ከ 70% ወደ 72%
ማሳደግ ተችሏል
ጉዲፈቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት መስጠት 1 ታቅዶ ምንም አልተሰጠም ይህም እንደ
የኔትወርክ መቆራረጥ
በመመሪያ ያልተካተቱ እና ያልተፈቱ ጉዳዮች በመኖራቸው ምንያት ተገልጋይን ቅሬታ በመፍጠር ተጨማሪ
የመልካም አስተዳር ችግሮችን ሊፈጥር ይችላል፡፡
አደረጃጀቶች በሚፈለገው መጠን ሚናቸውን አውቀው ከመስራት እና ከማገዝ አንፃር ክፍተቶች ሊኖሩ
ይችላሉ.
ጽ/ቤቱ ከሚያስበው እና ከሚሰጠው አገልግሎት እንዲሁም ህብረተሰቡ ከሚፈልገው የመገልገል ፍላጎት አንፃር
በአመራሩም ይሁን በባለሙያው ዘንድ የዕውቀት እና የክህሎት እንዲሁም የህዝብ አገልጋይነት ውስንነት መኖር.
አደረጃጀቶች ባስቀመጡት ፕሮግራም እና ዕቅድ መሰረት እንዲመሩ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ ተችላል
7. ማጠቃለያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት ጽ/ቤት በየደረጃው የሚታዩ የመልካም አስተዳደር፣ ኪራይ
ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን በማሸነፍ እና በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ ህዝቡን በባለቤትነት
በማሳተፍ መስራት እንደሚገባው የእስካሁን ውጤቶቻችን አመላክተዋል፡፡
በመሆኑም በአጠቃላይ የባለፈዉ በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የ 2016 በጀት ዓመት 1 ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም
ሪፖርትይ ማዘጋጀት ተችሏል:: ከ ዕቅድ አፈፃፀሙም እንደምንረዳዉ አበይት ተግባራት ላይ የተሻለ መፈፀም የተቻለ ሲሆን
በቀጣይ አቅደን መፈፀም ያልቻልናቸዉ ላይ ትኩረት እና የጋራ ርብርብ ማድረግ ይገባናል::
9. የዕቅድ አፈፃፀም ማነፃፀሪያ ሠንጠረዥ
ስትራቴጅክ ግቦችና በተቋሙ ዋና መለኪያ የ 2015 የ 2016 የመጀመሪያ ሩብ ለእቅድ አፈፃፀሙ
ዓላማዎች ዋና በጀት ዓመት ከ 100% በላይ ወይም
በቁጥር ከ 50% በታች
ስትራቴጅክ ዓመት ለተከናወኑት
(በመቶኛ ዕቅ ክንዉን ንጽጽ
ግቦችና አፈፃፀ ተግባራት
) ድ ር (%)
መለኪያቸዉ ም ምክንያታዊ
መነሻ ማብራሪያ
ለ 101 ተገልጋዮች
በወቅቱ ልደት
ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎት መስጠት
ለ 66 ተገልጋዮች
በዘገየ ልደት ምዝገባና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ተግባር 2፡
ለ 142 ተገልጋዮች
የጋብቻ ምዝገባ እና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ለ 55 ተገልጋዮች
በወቅቱ ጋብቻ
ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎት መስጠት
ለ 12 ተገልጋዮች
በዘገየ ጋብቻ
ምዝገባና
ማስረጃአገልግሎት
መስጠት
ተግባር 3፡
ለ 39 ተገልጋዮች
የፍቺ ምዝገባ እና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ለ 5 ተገልጋዮች
በወቅቱ የፍቺ
ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎት መስጠት
ለ 4 ተገልጋዮች በዘገየ
የፍቺ ምዝገባና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት.
ተግባር 4፡
ለ 102 ተገልጋዮች
የሞት ምዝገባ እና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ለ 17 ተገልጋዮች
በወቅቱ ሞት
ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎት መስጠት
ለ 15 ተገልጋዮች
በዘገየ ሞት ምዝገባና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት.
ተግባር 5፡ ለ 1
ተገልጋይ የጉዲፈቻ
ምዝገባ እና ማስረጃ
አገልግሎት መስጠት
ለ 1 ተገልጋይ በወቅቱ
ጉዲፈቻ ምዝገባና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ለ 0 ተገልጋዮች በዘገየ
ጉዲፈቻ ምዝገባና
ማስረጃ አገልግሎት
መስጠት
ተግባር 8፡-የወቅታዊ
የልደትና የሞት
ምዝገባ ከጤና ተቋም
በሚሰጥ ማሳወቂያ
ወረቀት ምዝገባ
ከ 70% ወደ 80%
ማሳደግ
ተግባር 9፡-ለ 60
የወሳኝ ኩነት
እርማት
፣እድሳት፣ግልባጭ እና
ማመሳከር
አገልግሎቶችን
መስጠት