You are on page 1of 25

በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዉጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የህዝብ ግኑኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳይ ባለሙያ የ 2013 ዓ.ም


የ 4 ኛ ሩብ አመት ስራ አፈጻጸም እቅድ

ሚያዘያ ፤ 2013

ፊቼ ፣ ኢትዮጵያ
1. መግቢያ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ውጪ ግንኙነት ዳሬክቶሬት ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ በዩኒቨርሲቲያችን

የተሰጠውን ተልዕኮ ለማሳካት በሙሉ አቅሙ እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም በግቢያችን ውስጥ ተመጋጋቢና

የተቀናጀ የሕዝብ ግንኙነት ሥርዓትን በመዘርጋት የመማር ማስተማር ሂደትን፣ የጥናትና ምርምር ስራን፣

የቴክኖሎጂ ሽግግርንና የማህበረሰብ አገልግሎትን ውጤታማ ለማድረግና ለዩኒቨርሲቲውም ሆነ ለውጪው

ማህበረሰብ የተሰሩ ስራዎችን ፍንትው አድርጎ ለማሳየትና መልካም የሆነ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ለማድረግ

እየሰራ ያለ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡ ይህ ጥረትም የዩኒቨርስቲዉን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት እና የመማርና

ማስተማር ተግባሩ ውጤታማ እንዲሆን ከማድረግ በተጨማሪ የመረጃ ፍሰትና ስርዓት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ

እንዲዘረጋ በማድረግ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦም ይኖረዋል፡፡ዳይሬክቶሬቱ ከሌሎች በሀገር ውስጥ እንዲሁም

በውጪ ሀገር ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች ተቋማት ጋር ግንኙነት ለመፍጠር በሚቻልበት መንገድ

ለመንቀሳቀስ ይቻል ዘንድ ዳይሬክቶሬቱ የራሱን ዕቅድ አዘጋጅቷል፡፡ ከዚህም በመነሳት እንደ ህዝብ ግንኙነትና

ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያ በ 2013 ዓ.ም የሚንሰሩ ስራዎችን ለማከናወን ዕቅድና ተግባራት እንደሚከተለው

ቀርቧል፡፡

2. የዳይሬክቶሬቱ ራዕይ፤ ተሌዕኮና እሴቶች

2.1. ራዕይ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ 2017 የህዝብ ግንኙነት ስርአቱን በማሳደግ ረገድ በመረጃ አያያዝ፣ አደረጃጀት እና

አሰረጫጨት በኩል ዘመናዊ የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት ለዜጎችና ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ጊዜና ቦታ

ሳይገድበው መረጃን ተደራሽ ማድረግ ነዉ፡፡

2.2. ተልዕኮ
ዩኒቨርሲቲው በሚያከናውነው የመማር ማስተማር፣ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጂ

ሽግግር በኩል ዘመናዊና ፈጣን የግንኙነትና የመረጃ ስርዓት እንዲኖር ማስቻል፡፡

2.3. እሴቶች
 አገልጋይነት

 ቁርጠኝነት

 ሚስጥር ጠባቂነት

 መቻቻልና
 መደጋገፍ
 ህዝባዊነት
 ውጤታማነት
 ግልፀኝነትና
 ተጠያቂነት
 ተገልጋይ ተኮር
3. የ 2013 ዓ.ም. እቅድ ውስጥ የ 9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ
በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ውጪ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ከመቼዉም በላይ

በ 2013 ዕቅድ ውስጥ በ 9 ወራት ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ሰርቷል ብንልም

በነበረበት የተለያዩ ተግዳሮቶች ምክንያት ሙሉ በሙሉ ደንበኞቹን አርክቷል

ለማለት አያስደፍርም፡፡ ሆኖም ግን በ 2013 ዓ.ም 4 ኛ ሩብ አመት ዕቅድ ውስጥ

ከመቼዉም ጊዜ በላይ የመረጃ ፍሰት ስርአት እንዲዘረጋ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም

በዳይሬክቶሬቱ ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ጥቂቶቹ እንዲህ ተዘርዝረዋል፡፡

በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ ዜናዎች ተሰርተዋል፡፡ እነዚህም ዜናዎች

በተለያዩ ሚዲያዎች የተሰሩ ሲሆን ለአብነት ያህል በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ

የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎችን በተመለከተ በ EBC፣ በ OBN፤ በ፤ በ FIB፤ ደብረ

ብርሃን Fana FM፤በ Walta TV፤ በ Fana ቴሌቭዥን ጣቢያዎች የተለያዩ

ዘገባዎች ተሰርተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም እያንዳንዱን ክንዋኔ በመከታተል

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ለተለያዩ ኩነቶች የሚያስፈልጉ

ባነሮችን፤ በራሪ ወረቀቶች፤የስድስት ወር ዜና መጽሄት፤ Figure and Facts፤

አመታዊ መጽሄት፤ ባነሮችና የተለያዩ ብሮሸሮችን በማሳተም ለሚፈለገዉ

ተግባር እንዲውል ተደርጓል፡፡


በሌላ በኩል ደግሞ የዳይሬክቶሬቱን የሰው ሃይል እጥረት ለመቅረፍ

ከአከዳሚክ ሰራተኞች ባለሙያዎችን ወደ ህዝብና ዉጪ ግንኙነት

ዳይሬክቶሬት በማምጣት እንዲሰሩ ማድረግ የተቻለ ሲሆን፣ የዳይሬክቶሬቱን

ሰራተኞች የስራ ብቃት ለማሻሻል ስልጠና ተሰጥቷል። እንዲሁም የቢሮዉን

አሰራር ለማሻሻልና የተሰጠዉን ተልዕኮ በአግባቡ ለማሳካት የተለያዩ

ዩኒቨርስቲዎች በመሄድ ልምድ መቅሰምና ከነባራዊ የዩኒቨርሲቲያችን ሁኔታ

ጋር በማጣጣም የተሻለ ስራ ለመስራት ተችሏል።

4. የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኞች


በህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በ 2012 የበጀት አመት እቅድ አፈጻጸም

ሲገመገም የነበሩ ጠንካራ ጎኖች አንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡ በተቻለ

አቅም በዳይሬክቶሬቱ መፈፀም ያለባቸዉን ስራዎች መፈፀም መቻሉ፤

በውስን ባለሙያዎች መልካም ስራዎች መሰራት መቻላቸዉ፤ የተከናወኑ

ስራዎች በድምጽ፣በፎቶና ቪድዮ መረጃን መያዝ መቻሉ፤ የነበሩትን ዋና ዋና

እንቅስቃሴዎችን በዩኒቨርሲቲዉ የ facebook-ገጽ/page/፡ @salaleuniversity

ማስተላለፍ መቻሉ፤ የስድስት ወር ዜና መጽሄት በማዘጋጀት አስትሞ

ለአንባቢዎች ማብቃት መቻሉ፤ የዩኒቫርሲቲዉን አጠቃላይ መረጃ የሚያሳይ

አጭር ፕሮፋይል አዘጋጅቶ በማሳተም ለዩኒቨርሲቲውና ዉጪ ማህበረሰብ


ማሰራጨት መቻሉ፤ ከተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በጋራ ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች

ዙሪያ በጋራ መሰራት መጀመራቸዉ ለምሳሌ ከ OBN ራድዮ ጣብያ ጋር

ለመስራት የ አየር ሰዓት ለመግዛት የዉል ስምምነት መፈራረም መጀመሩ፤

ለዳይሬክቶሬቱ የሚያስፈልጉ የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞች ለመቅጠር

መሞከር የመሳሰሉት እንደ ጠንካራ ጎን ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡

በ 2012 የበጀት አመት እቅድ አፈጻጸም የታዩ ደካማ ጎኖች ደግሞ እንዲህ

ተዘርዝረዋል፡፡ ምንም እንኳን ቢሮዉ ከሌላ ጊዜ የተሻለ ስራ ለመስራት

ቢሞክርም በባለሙያዎች ሙያዊ ጉድለት ምክንያት የተሰሩ ስራዎችን

ጥራታቸዉን የጠበቁ ክንውኖቸ ላይ ድክመቶች ነበሩ። በተወሰነ መልኩ የሰው

ሀይል ለሟሟላት ቢሞከርም የሰው ሀይል እጥረቱን ግን ሙሉ በሙሉ

መቅረፍ አልተቻለም። ከባለሙያ እጥረት የተነሳ ዩኒቨርሲቲውን በተፈለገ

ደረጃ ማስተዋወቅ አለመቻሉ፤ በኔትወርክ መቆራረጥና በሀገራዊ ጉዳይ

ምክንያት የፌስቡክ ገጽ ባለመሰራቱ መረጃን እንደልብ ለማስተላለፍ

አለመቻሉና በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ የአሰራር ችግሮች ምክንያት

በዳይሬክቶሬቱ አመታዊ እቅድ ላይ የተቀመጡትን የህትመት ስራዎችን

በታቀደለት ጊዜ ውስጥ ማከናወን አለመቻሉና የመሳሰሉት ናቸው፡፡

5. ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ እርምጃዎች


5.1.ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
በህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በ 2013 የበጀት አመት የ 9 ወር ውስጥ

ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች እንዲህ ተዘርዝረዋል፡፡ ለስራ የሚስፈለግ

ማቴርያሎች እጥረት ያለበት በመሆኑ የተሰሩት ስራዎች በሚፈለገው ደረጃ

ወቅታዊና ጥራታውን የጠበቁ አለመሆናቸው፣ የዩኒቨርሲቲዉ ድህረ-ገጸ

እየሰራ ባለመሆኑ ድህረ-ገጹን መጠቀም ያለመቻሉ፤ የዩኒቨርሲው ማህበረሰብ

የህዝብና ውጪ ግንኙነት ጥቅምና አሰራር ባለማወቁ በቅንጂት ለመስራት

ውስን ችግሮች መታየታቸዉ፤ ዩኒቨርሲቲዉ አዲስ ሎጎ ለማሰራት ሂደት ላይ

የነበረ በመሆኑና በግዥ ሂደት መጏተት በዳይሬክቶሬቱ አመታዊ እቅድ ላይ

የተቀመጡትን የህትመት ስራዎችን በጊዜው ማከናወን አለመቻሉ፤ ያሉት

የካሜራ ባለሙያዎች በልምድ የሚሰሩና በሙያው የሰለጠኑ ባለመሆናቸው

የሚያነሷቸው ፎቶዎች ጥራት ማጣት፣ ተጨመሪ የማህበራዊ ሚዲያ

ማሰራጫ ዘዴዎች(youtube,instagram,telegram) ባለከፈቱ ተገልጋይ አማራጭ

ማጣቱ፡ የ COVID-19 በሽታ መከሰት ከ OBN ጋር በገባነው ውል መሰረት ስራ

መስራት አለመቻሉ በ 9 ወራት ውስጥ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች ናቸዉ።

5.2. ችግሮችን ለመፍታት የተወሰዱ እርምጃዎች


የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በ 9 ወራት ውስጥ ያጋጠሙትን

ችግሮች ለመፍታት የተላያዩ እርምጃዎች በመውሰድ የታቀዱት እቅዶች


ለማሳካት ተችሏል። የዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ በፍጥነት ባለመስራቱ

የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና የውጪው ማህበረሰብ አስፈላጊዉን መረጃ

እንዲያጡ የዩኒቨርሲቲዉን የፌስቡክ ገጽ በመጠቀም፤ የቅንጂት ችግሮችን

ለመፍታት የዳይሬክቶሬቱን ስራ አስፈላጊነት በተደጋጋሚ በመግለጽ፤

የዩኒቨርሲቲው አዲሱ ሎጎ ተሰርቶ እስክንረከብ ድረስ ነባሩን ሎጎ በመጠቀም፤

የሪፖርተር እጥረትን ለመቅረፍ ዳይሬክተሮቹ እንደ ሪፖርተርና አርታዒ

በመሆን በመስራትና የካሜራ ባላሙያ አጥረትን ለመቅርፍ ላሉት የካሜራ

ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት የተሳካ ስራ መስራት

ተችሎዋል።

6. የ 2013 ዓ.ም. የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ዕቅድ

 የ 2013 ዓ.ም. 4 ኛ ሩብ ስራ ዕቅድ ማከናወን

 ፈጻሚዎችና ባለድርሻዎች በዕቅዱ ላይ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ማድረግ፡፡

 ፈጻሚዎች ዋናዉን እቅድ ወስደው የራሳቸዉን እቅድ እንዲያቅዱ

ማድረግ።

 በዳይሬክቶሬቱ መሰራት የነበረባቸው ግን ያልተሰሩ ስራዎችን መለየት

 ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሚደረጉ ዉይይቶች ማቀድ


 የ 2013 አዲስ ተማሪዎች አቀባበልን በተመለከተ ለዝግጅቱ የሚረዱ

ስራዎችን ማከናወን

 የጋዜጣ ፍላጎትና ስርጪትን በተመለከተ መረጃ መሰብሰብና አሰራር

መዘርጋት

 ከዩኒቨርሲቲው ጋር ሊሰሩ የሚችሉ ሚዲያዎችን መለየት

 ትኩስ ዜናዎችን የምንለጥፍበትን ቦታ መምረጥ፤ ሰሌዳ ማዘጋጀት

 ለተማሪዎች ጥሩ የማነቃቂያ ንግግሮችን የሚያደርጉ ምሁራንን

መለየትና መምረጥ

 ማህበራዊ ሚዲያዎቸን በተሻለ መልኩ ለመጠቀም (Facebook,

YouTube, Twitter, Telegram) ዝግጅት ማድረግ


3.ከ 2013 ዓመት ዕቅድ ወስጥ የ 4 ኛ ሩብ ዓበይት ተግባራት እቅድ ግቦች፤ ተግባራት እና ዓላማ

መለኪያ
ከዩኒቨርሲቲው የወረዱ ግቦች
እይታ

መነሻ (2012)
በስራ ክፍሉ ለግቡ ከግቡ ግቡን ለማሳካት የሚከናወኑ ዋና የተ

%
ክንዊን
ተመንዝረዉ የተሰ የሚጠ ዋና ተግባራት ግባ 4ኛ የ 2013
ሩብ መድረሻ
የተቀመጡ ጠ በቅ ራት አመ

ግቦች ክብደ ውጤት ክብ

ት ደት
ማሳደግ1.የተገልጋይ ዕርካታን

በመቶ


ተ ገ ል ጋ ይ (20%)

10% 1.መረጃን
በአግባቡና በጥራት 5% በተገልጋ 100 100 100%
መረጃን ያደገ % %
በአግባቡ የደንበ ማሰራጨት ይ
በማሰራጨት ኛ አስተያየ
ና ጥራት እርካታ ት
2. ጥራት
ያለዉና ቀልጣፋ 3% በተገልጋ 100 100 100%
ያለዉ % %
አገልግሎት አገልግሎት መስጠት ይ
አስተያየ
በመስጠት

10% ዜናዎችን ለቴሌቭዥንና ለሬድዮ 1% በቁጥር 35 15 60
የዩኒቨርሲቲ ተደራ
ውን መረጃ ሽነቱ ማዘጋጀት
በዩኒቨርሲቲዉ የተከናወኑ ዋና ዋና 2% በተሰሩ - 2 8
ከዩኒቨርሲቲ የተሻሻ
ዉ ውጪም ለ ክስተቶችን፤ የተላመዱ ፕሮግራ
ሆነ ውስጥ የትምህ ቴክኖሎጂዎችን በተመለከተ የሬድዮ ሞች
እና የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ቁጥር
መስራት
በትኩረት መስኩ ዙሪያ የሚሰጡ 3% በቁጥር 21 7 25

ስልጠናዎችን፤ ሴሚናሮችን፤
ኮንፍረንሶችን ወይም
ሲምፖዚየሞችን በተመለከተ
ዘገባዎችንና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት(
ሳምንታዊ ሴሚናርን ጨምሮ)
በትኩረት መስኩ መሰረት የሚሰጡ 1% በቁጥር 18 - 20

ስልጠናዎችን ማመቻቸት፤ መደገፍ


በዩኒቨርሲቲዉ የተሰሩትን ዋና ዋና በተከፍቱ 1 28 30

ስራዎች ለመዘገብ ፌስቡክ፣ዩቱብ፣ ማህበራ


ቱዊተርና ቴለግራም ቻናል ዊ
ለሉ ርት፣
መጨመር

በመክፈት አማራጮችን መጠቀም ሚዲያዎ


ህብረተሰብ የምር ች
በተለያዩ ምር ቁጢር
2. ተደራሽነትን

ሚዲያዎች እና የተማሪዎች ጥቅል ተሳተፎን 1% በተዋወ 3 - 3


አማካይነት የማህበ ለመጨመር የተከፈቱ አዳዲስ ቁበት
ተደራሽ ረሰብ ፕሮግራሞችን በተለያየ መልኩ ሚዲያ
እንዲሆን አገልግ ማስተዋወቅ ቁጥር
በማድረግ ሎት የማህበረሰብ ሬድዮ ወይም 1% በቁጥር 6 3 12

ተደራሽነትን ቴሌቭዠን የአየር ሰአት ተጠቅሞ


መጨመር መረጃዎችን ማሰራጨት
(10 %) ፋይናንስ

መረጃዎችን info Screen ማሰራጨት 1% በቁጥር 12 5 20


10% 10% 100 100 100%
3.ገቢን ለስራ ክፍሉ የሃብት የተቋሙን ንብረቶች በአግባቡ ስራ በፐርሰን % %
ማሳደግ የተመደበዉን አጠቃ ላይ እንዲዉሉ ማድረግ ት
ና በጀትና ቀምን
ግንኙነት ማሻሻል5. የደንበኞችና የባለድርሻ አካላትንብዛትና ጥራት ማሻሻል4. የትምህርት፤ የም
8% 5% 1 2 -
የውስጥ አሰራር ( 40%)
የከፍተና በቀረቡ በዩኒቨርሲቲዉ አዘጋጅነት በተዘጋጁ
ትምህርት የምር በተከናወኑ አለም አቀፍና አገር መድረኮ
የትምህርት ምር አቀፍ ምርምር አውደ ጥናቶች ላይ ች ቁጥር
ጥራትን ውጤቶ ሲቀርቡ የምርምር ውጤቶች
ማሻሻል ች መዘገብ
ለምርምር ውጤቶች ማጎልበቻ 1.5% 21 7 27
በተዘጋጁ
የሚዘጋጁ ኮንፈረንሶችን፤ ዎርክ መድረኮ
ሾፖችን እንዲሁም ሴሚናሮችን ች ቁጥር
ማዘጋጀት ወይም ማመቻቸት
2% በቁጥር 2 1 2
የሴቶች የአመራርነት ተሳትፎ
መጠን ለማሳደግ ከፍተኛ አመርነት
ቦታ ላይ ያሉ ሴት አመራሮች ጋር
ግንኙነት በመፍጠር የልምድ
ልውውጥ መድረኮች እንዲካሄዱ
ማመቻቸት
5% አመታዊ መጽሄት ማሳተም 2.5% ቁጥር 50 600 600
የዩቨርሲቲው መልካ
ፋክትና ፊገር ማሳተም 1% ቁጥር 200 75 150
በሀገር ም
በየ 6 ወሩ ዜና መጽሄትን ማሳተም ቁጥር 100 100 200
ውስጥም ሆነ ገጽታ
በውጭ ሀገር ያለው
ተቋማት ተቋም
ተቀባይነት
እንዲኖረዉ
መልካም
የሆነ የገጽታ
ግንባታ
መስራት
8% ብሮሸሮችን ማሳተም 0.5% በቁጥር 600 200 400
የዩኒቨርቲው በሁሉ
የጠረጴዛና የግርግዳ ካላንደሮችን 0.5% በቁጥር - - 400
ን ዘንድ
ለማስተዋወ የሚታ ማሳተም
እስክቢሪቶ ከነህትመቱ 0.5% በቁጥር - - 200
ቅና ወቅ
አጀንዳ (የማስታወሻ ደብተር) 0.5% በቁጥር - 400
ለፕሮሞሽን ተቋም
የቁልፍ መያዣ 0.5% በቁጥር - 100
የሚረዱ
የፎቶ ህትመት ከነፍሬሙ 0.5% በቁጥር 700 700 700
ህትመቶችን
የተለያዩ ባነሮችን ማሳተም 0.5% በቁጥር 120 40 160
ማሳተም
(ባለሻተሮችን ጨምሮ)
የዩኒቨርሲቲዉን አጠቃላይ 0.5% በቁጥር - - 1

እንቅስቃሴ የሚያሳይ ዶክመንተሪ


ፊልም ማሰራት
የዩኒቨርሲቲዉ አርማ ያለበት የቡናና 0.5% በቁጥር - - 100

ሻይ ብርጭቆዎችን ማሳተም
በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ በመጠቀም 0.5% በቁጥር 90 25 100

የተለያዩ መረጃዎችን መልቀቅ


የዩኒቨርሲቲው አርማ ያለበት 0.5% በቁጥር - - -
(ትል
ባንዲራ ማሳተም
ቁ)
የዩኒቨርሲቲዉ አርማ ያለበትን 0.5 በቁጥር 500

ፍላሽ ዲስክ ማሳተም


የዩኒቨርሲቲው አርማ ያለበት 0.5% በቁጥር - - 150
(ትን
ባንዲራ ማሳተም
ሹ)
6. የግልጸኝነትና 5% በብልሹ አሰራሮችና የህግ ጥሰቶች 1.5 በ% 100 100 100
ግልጸኝ
የግልጸኝ ተጠያቂነትን ላይ አስፈላጊዉን የማስተካከያ
ነትና
ነትና አሰራር እርምጃ መዉሰድ
ተጠያ
ተጠያቂነ ማሻሻል ቅሬታ ባስነሱ ተግባራት ላይ 1.5 በ% 100 100 100
የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ

ትን ቂነት
አሰራር የሰፈነበ
7. 2% የተፈጠሩ ዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ 2 በቁጥር 2 - 4
በተወሰ
ዩኒቨርሲ ትስስሮችን መዘገብ
ደው
ቲ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ጋር 2 በቁጥር 4 - 4
እርም
ኢንዱስ ትስስሮች እንዲፈጠሩ ግንኙነት
ጃዎች
ትሪ ማድረግ
መጠን
ትስስርን
መፍጠር
የአደረጃጀት 3% እቅድ አፈጻጸምን ማሳደግ 1.5 በ% 90 100 100
8.የአሰራ
ና አሰራር የተሻሻ የሥራ ክፍሎች አፈፃፀም ደረጃ 1 በቁጥር 4 1 4

ስርዓትን ለ በደረጃ ምልከታ በማድረግ ግብረ-
ውጤታ
ብቃት አሰራር መልስ መስጠት
ማነትን
ማሻሻል ማሻሻል በእቅድ ዝግጅት እና አፈጻፀም ላይ 1 በቁጥር 4 1 4

ውይይት ማካሄድ
የለዉጥ ፕሮግራሞችን በስራ ላይ 1 በ% 100 100 100%
% %
ማዋል
የዉስጥ አሰራር መመሪያዎችና 1.5 በቁጥር 2 - 2

ደንቦች ማዘጋጀት
ለሰራተኞች የአጭርና መካከለኛ 0.5% በቁጥር 5 2 8

ጊዜ ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግ


በቅጥር/በዝውውር አስፈለላጊውን 1% በቁጥር - - 6

ሠራተኞች ማሟላት
የአስተዳደር 2% ሠራተኞች ልምድ እንዲቀስሙ 0.5% በቁጥር 1 1 2
9.የሰራተ
ሠራተኞች ማድረግ
ልማትን ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ዘዴዎችን 1% በቁጥር - - - - 1
ኛዉንና
የአመራ ማጠናከር ተግባራዊ ማድረግ
ሩን የመረጃ አገልግሎት ማዕከል 1% በቁጥር - - - - 1

አቅም ማደራጀት(ኦዲዮ ቪዠዋል)


ማሻሻል ለመረጃ አያያዝ አገልግሎት በቁጥር - 1 2
የሚዉል ዘመናዊ ቴክኖሎጂን.
መጠቀም
10. የስራ በዳይሬክቶሬ 2% የተሻሻ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ 2 በቁጥር 1 1 4
አካባቢና ቱ ውስጥ ለ የስራ ሠራተኞች እውቅና መስጠት
ባህልን የስራ ብህል ጥሩ ውጤት(የምርምር ዉጤት) 2 በቁጥር 2 1 2

ማሻሻል አካባቢንና ላስመዘገቡ ተማሪዎች ማበረታቻ


ባህልን ሽልማት ሲሰጥ መዘገብ
ማሻሻል
1. መግቢያ

የሰላሌዩኒቨርሲቲህዝብናዉጪግንኙነትዳሬክቶሬትከተቋቋመበትግዜጀምሮበዩኒቨርሲቲያችንየተሰጠውንተልዕ
ኮለማሳካትበሙሉአቅሙእየሰራይገኛል።

በመሆኑምበግቢያችንውስጥተመጋጋቢናየተቀናጀየሕዝብግንኙነትሥርዓትንበመዘርጋትየመማርማስተማርሂደ

ትን፣የጥናትናምርምርስራን፣የቴክኖሎጂሽግግርንናየማህበረሰብአገልግሎትንውጤታማለማድረግናለዩኒቨርሲቲ

ዉምሆነለውጪውማህበረሰብየተሰሩስራዎችንፍንትዉአድርጎለማሳየትናመልካምየሆነየመረጃፍሰትእንዲኖርለ

ማድረግእየጣረያለዳይሬክቶሬት ነው፡፡

ይህጥረትምየዩኒቨርስቲዉንተልዕኮናራዕይለማሳካትእናየመማርናማስተማርተግባሩውጤታማእንዲሆንከማድረ

ግበተጨማሪየመረጃፍሰትናስርዓትበዩኒቨርሲቲዉውስጥእንዲዘረጋበማድረግላይትልቅአስተዋጾም

ይኖሮዋል፡፡

ዳይሬክቶሬቱከሌሎችበሀገርውስጥእንዲሁምበውጪሀገርከሚገኙዩኒቨርሲቲዎችናሌሎችተቋማትጋርግንኙነት

ለመፍጠርበሚቻልበትመንገድለመንቀሳቀስዳይሬክቶሬቱየራሱንዕቅድአዘጋጅቷል፡፡

ከዚህምበመነሳትእንደህዝብግንኙነትናኮሙዩኒከሽንባለሙያበ 2014 ዓ.ምየሚንሰራስራዎችለማከናወንየዕቅድ

ተግባራትእንደሚከተለዉአቅርቧል፡፡

2. የዳይሬክቶሬቱራዕይ፤ ተሌዕኮናእሴቶች

2.1. ራዕይ
የሰላሌዩኒቨርሲቲ በ 2017 የህዝብግንኙነትስርአቱንበማሳደግረገድበመረጃአያያዝ፣ አደረጃጀት እና

አሰረጫጨትበኩልዘመናዊየመረጃስርዓትንበመዘርጋትለዜጎችናለዩኒቨርስቲውማህበረሰብጊዜናቦታሳይገድበውመረጃ

ንተደራሽማድረግነዉ፡፡

2.2. ተልዕኮ
ዩኒቨርሲቲውበሚያከናውነውየመማርማስተማር፣ የምርምር፣

የማህበረሰብአገልግሎትናየቴክኖሎጂሽግግርበኩልዘመናዊናፈጣንየግንኙነትናየመረጃስርዓትእንዲኖርማሰቻል፡፡

0
2.3. እሴቶች

 አገልጋይነት  መቻቻልና  ግልፀኝነትና


 መደጋገፍ  ተጠያቂነት
 ቁርጠኝነት
 ህዝባዊነት  ተገልጋይተኮር
 ሚስጥርጠባቂነት  ውጤታማነት

3. የዳይሬክቶሬቱ 2014 ዓ.ምየዝግጅትምዕራፍስራዎችዕቅድ


 በዳይሬክቶሬቱ መሰራት የነበረባቸው ግን ያልተሰሩ ስራዎች በመለየት መስራት፤

 ከባለ ድርሻ አካላትጋርለሚደረጉ ዉይይቶች ማቀድ፤

 ለስራ ቅልጥፍና ና ጥራት ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ ተሞክሮን መቅሰም፤

 የተማሪዎችን አቀባበልን በተመለከተ ለዝግጅቱ የሚረዱ ስራዎችን ማከናወን

 የጋዜጣፍላጎትናስርጪትንበተመለከተመረጃ መሰብሰብና አሰራር መዘርጋት

 የተለያዩ ሚዲያዎች ከዩኒቨርሲቲው ጋር ግኑኙነት ፈጥሮየሚሰሩትንመለየት

 ትኩስዜናዎችንበሶፍት ና ሀርድ ኮፒ ማዘጋጀት

 ለስልጠና የውይይት መድረኮችን ማመቻቸትወይም ማዘጋጀት

 ለማህበራዊ ሚዲያዎች ዜና በማስራት ማሰራጨት (Facebook, Website, YouTube, Twitter,


Telegram)

4. የህዝብግንኙነትናየኮሙኒኬሽንባለሙያማከናወንየሚጠበቅበት፣
 አመታዊመጽሄትለማዘጋጀትመረጃማሰብሰብ፤
 በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተከነወኑተግበራትንዜናበመዘጋጀትለመንግስትናግልሚድያዎች (ህትምት፤ ማህበራዊ ና
ኤሌክትሮንክስ) መስጠት፤
 ከተለያዩሚድያተቋማትጋርግንኙነትበመፍጠርበዩኒቨርሲቲውስጥየተሰሩስራዎችፕሮግራምእንድሰሩማድረግ (መጋበስ)፤

 በየ 6 ወሩ ዜናመጽሄትንለማዘጋጀትመረጃመሰብሰብ፤

 ብሮሸሮችን፣የጠረጴዛናየግድግዳካላንደሮችንማዘጋጀት፤

 የተለያዩመልዕክትየያዘባነሮችን (ባለሻተሮችንጨምሮ)ማዘጋጀት፤

 የዩኒቨርሲቲዉንአጠቃላይእንቅስቃሴየሚያሳይዶክመንተሪፊልምማሰራት፤

 በዩኒቨርሲቲውድረገጽበመጠቀምየተለያዩመረጃዎችንመልቀቅ፤

 እንደአስፈላጊነቱ ከአገልግሎት ኃላፊው የሚሰጡ ሌሎች ሥራዎችንመከናወን፤


5. የ 2014 ዓ/ም አበይት ተግባራት እቅድ ግቦችእና አላማ
ከዩ

በስ

ለግ

ከግ

የተ
እይ

ግቡንለማሳካትየሚከናወኑዋናዋናተግባራት

1
ረዉየተቀመጡግ ራክፍሉተመንዝ

ኪያ

ኒቨርሲቲውየወረ

ጤት ቡየሚጠበቅው

ግባራትክብደት
በመቶኛ ቡየተሰጠክብደት
ዱግቦች

1. የትምህርት፤ የከፍተናትምህርትየትምህር 8% በቀረቡየ በዩኒቨርሲቲዉአዘጋጅነትበተከናወኑአለምአቀፍና 5% በተዘጋጁመድ 1


የውስጥአሰራር ( 40%)

የምርምርናማህበረ ትጥራትንማሻሻል
ቦች ምርምር አገርአቀፍምርምርአውደጥናቶችላይስለቀረቡየ ረኮችቁጥር
ሰብአገልግሎቶችን ውጤቶ ምርምርውጤቶችመዘገብ
ብዛትናጥራትማሻ ች ለምርምርውጤቶችማጎልበቻየሚዘጋጁኮንፈረን 1.5% በተዘጋጁመድ 2
ሶችን፤ ረኮችቁጥር
ሻል
ዎርክሾፖችንእንዲሁምሴሚናሮችንማዘጋጀትወ
ይምማመቻቸት
የሴቶችየአመራርነትተሳትፎመጠንለማሳደግከፍ 2% በቁጥር 2
ተኛአመርነትቦታላይያሉሴትአመራሮችጋርግንኙ
ነትበመፍጠርየልምድልውውጥመድረኮችእንዲካ
ሄዱማመቻቸት
2. የዩቨርሲቲውበሀገርውስጥም 5% መልካም አመታዊመጽሄትማሳተም 2.5% ቁጥር 5
የደንበኞችናየባለድ ሆነበውጭሀገርተቋማትተቀ ገጽታያለ
ፋክትናፊገርማሳተም 1% ቁጥር 2
ርሻአካላትንግንኙነ ባይነትእንዲኖረዉመልካምየ ውተቋም
በየ 6 ወሩ ዜናመጽሄትንማሳተም ቁጥር 1
ትማሻሻል ሆነየገጽታግንባታመስራት
የዩኒቨርቲውንለማስተዋወቅ 8% በሁሉዘን ብሮሸሮችንማሳተም 0.5% በቁጥር 6
ናለፕሮሞሽንየሚረዱህትመ ድየሚታ የጠረጴዛናየግድግዳካላንደሮችንማሳተም 0.5% በቁጥር -
ቶችንማሳተም ወቅተቋ
እስክርቢቶከነህትመቱ 0.5% በቁጥር -
ም አጀንዳ (የማስታወሻደብተር) 0.5% በቁጥር
የቁልፍመያዣ 0.5% በቁጥር

የፎቶህትመትከነፍሬሙ 0.5% በቁጥር 7


የተለያዩባነሮችንማሳተም 0.5% በቁጥር 1
(ባለሻተሮችንጨምሮ)
የዩኒቨርሲቲዉንአጠቃላይእንቅስቃሴየሚያሳይዶ 0.5% በቁጥር -
ክመንተሪፊልምማሰራት
በየወቅቱየዩኒቨርሲቲዉእንቅስቃሴአጫጭርቪዲ በቁጥር 1
ዮማስራት
የዩኒቨርሲቲዉአርማያለበትየቡናናሻይብርጭቆዎ 0.5% በቁጥር -
ችንማሳተም
በዩኒቨርሲቲውድረገጽበመጠቀምየተለያዩመረጃ 0.5% በቁጥር 9
ዎችንመልቀቅ
የዩኒቨርሲቲውአርማያለበትባንዲራማሳተም 0.5% በቁጥር -
(ትልቁ)
የዩኒቨርሲቲውአርማያለበትባንዲራማሳተም 0.5% በቁጥር -
(ትንሹ

2
6. ማጠቃለያ
ይህየ 2014 በጀትአመትዕቅድበ 2013 በጀትዓመትአፈጻጸምወቅትበስራክፍላችንየተገኘውንልምድበመቀመርናበማስፋትከለሎ

ችስራባልደረቦቸጋርለመተግበርከወዲሁርብርብበማድረግየላቀውጤትማስመዝገብስለሚጠበቅብኝበከፍተኛየተነሳሽነትናየተሳ

ታፊነት፣ሁኔታየሚፈጸምይሆናል።

ይህወቅትበዩኒቨርሲቲያችንትርጉምያለውለውጥለማስመዝገብከፍተኛእንቅስቃሴየምናደርግበትወሳኝወቅትነው።ከዚህአንጻር

የሥራክፍላችንየወጡስእስትራቴጂዎች፣ፖሊሲዎችናፕሮግራሞችንበመተግበርከዩኒቨርሲቲውማህበረሰብጋርእጅናጓንትበመሆ

ንመስራትእቅዳችንንለማስፈጸምጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።

በመሆኑምበሥራክፍላችንያሉባልደረቦቸጋርበመሆንዕቅዱንበመፈጸምየዳይሬክቶሬቱእንድሁምየዩኒቨርሲቲውወገንተኝነታቸዉ

ንማረጋገጥይጠበቅብናል።

እቅዱየተዘጋጀበትስራክፍል፤- የህዝብናውጭግንኙነትዳይሬክቶሬት

እቅዱንያዘጋጀው ስምና ፊርማ፡- -----------------------------------

እቅዱንያጸደቀው የቅርብሀላፊ ስምናፊርማ -------------------------------------

3
4
7. በቀጣዩ 3(4 ኛ ሩብ) ወራት በትኩረት የሚሰሩ ስራዎች ፡-
 ዜናዎችን ለቴሌቭዥንና ለሬድዮ በማዘጋጀት እንዲሰራጭ ማድረግ፤
 የመረጃ ዴስክን በመጠቀም ለተገልጋዮች ቀልጠፋና ጥራት ያለው አገልግሎት
መስጠት፤
 በትኩረት መስኩ ዙሪያ የሚሰጡ ስልጠናዎችን፤ ሴሚናሮችን፤ ኮንፍረንሶችን
ወይም ሲምፖዚየሞችን በተመለከተ ዘገባዎችንና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፤
 በዩኒቨርሲቲዉ የተሰሩትን ዋና ዋና ስራዎችን ለመዘገብ ፌስቡክ፣ዩቱብ፣ቱዊተርና
ቴለግራም ቻናል መክፈት አማራጮችን መጠቀም፤
 በዩኒቨርሲቲዉ አዘጋጅነት በተከናወኑ አለም አቀፍና አገር አቀፍ ምርምር አውደ

ጥናቶች ላይ ስለ ቀረቡ የምርምር ውጤቶች መዘገብ፤


 አመታዊ መጽሄት ማሳተም፤
 ፋክትና ፊገር ማሳተም፤
 ብሮሸሮችን ማሳተም፤
 የዩኒቨርሲቲውን እንቅስቃሴ የሚያሳይ አጫጭር ዶክመንተሪ ፊልም መሰራት፤
 ከዩኒቨርሲቲው ጋር ሊሰሩ የሚችሉ ሚዲያዎችን መለየት፤

 የተነሱ ፎቶዎችን በማሳጣብ ፎቶ ኤግዝብሽን ማከናወን፡

 በዕቅዱ የሚመራ እና ተልእኮውን ሊወጣ የሚችል አደረጃጀት በመፍጠር

ተከታታይ ውይይቶችን ማድረግ

5
 በዳይሬክቶሬቱ የቡድን መግባቢያ ቃል ኪዳን ወይም ቲም ቸርተር እንዲዘጋጅ

በማደረግ የክፍሉ ሠራተኞችም ዝርዝር ተግባርና ኃሊፊነታቸውን በማሳወቅ

ግንዛቤ እንዱኖራቸው ማድረግ

 የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ማዘጋጀትና መተግበር

 የዳይሬክቶሬቱን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት በማቀድ ደረጃ

በደረጃ መፍታት

 .ከኪራይ ሰብሳቢት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ የስራ ክፍፍልን መፍጠር


 ሠራተኞች ስልጠና እንዲያገኙ ወይም ልምድ እንዲቀስሙ ማድረግ፤
 የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሠራተኞች እውቅና መስጠት፤

6
8. ክትትልና ግምገማ

A. ክትትል
በ 2013 በጀት አመት ለመሰራት ታቅደው (በ 9 ወራት ውስጥ) ሳይሰሩ የቀሩ ስራዎችና

በ 4 ኛው ሩብ አመት የታቀዱ ስራዎች ቶሎ እንዲከናወን በየጊዜው አስፈላጊና

ተገቢውን ክትትልና ግምገማ ይደረጋል። ይህ ክትትልና ግምገማ የታቀዱ የልማትና

የመልካም አስተዳደር ስራዎችን፣ የተለያዩ የግንኙነት ስልቶችን በመቀየስ የዕቅዱ

አፈፃፀም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ክትትል የሚደረግበትና የተገኙ ችግሮችን

በወቅቱ በመለየት ችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲያገኝ ለማድረግ የሚደረግ ተግባር

ነው፡፡ ይህ የክትትልና ድጋፍ ስራ በተቋም ደረጃ የሚደረገው ክትትልና ድጋፍ

እንደተጠበቀ ሆኖ በሥራ ክፍላችን የሚደረግ ሲሆን በተጨማሪም የታዩ ችግሮችንም

በወቅቱ በመለየትና በወቅቱ ምላሽ መስጠት የሚጠይቁትን ጉዳዮች ፈጣን ምላሽ

በመስጠት አመራሩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ቁልፍ ተግባር ይሆናል፡፡

B. ግምገማ
ከክትትልና ድጋፍ ቀጥሎ ወቅታዊ የአፈጻጸምና የማነቆዎች አፈታት ግምገማ በማድረግ

የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም ለማሻሻል ጥረት ይደረጋል፡፡ ከዚህ አንጻር የተደረጉ

ድጋፍና ክትትል፣ የተሰጡ የግንዛቤና የክህሎት ክፍተት ስልጠናዎች ያመጡት ለውጥ

ከተቀመጠው ግብ አንጻር የሚገመገም ይሆናል፡፡ በመሆኑም የሥራ ክፍላችን አፈጻጸም

እየተገመገመ ግብረ መልስ የሚሰጥ ሲሆን በበጀት ኣመቱ መጨረሻ ከአፈጻጸም

አመልካቾች አንጻር የሥራ ክፍላችንን አፈጻጸም በማመዛዘን የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ

7
ሠራተኞች እውቅና የሚሰጥበት አግባብ ይሆናል፡፡ መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮቸም

እንዲሻሻሉ ግብረ መልስ የሚሰጥበት ይሆናል።

ይህ የ 2013 በጀት አመት የ 4 ኛው ሩብ አመት ዕቅድ በ 9 ወራት አፈጻጸም

ወቅት በዳይሬክቶሬታችን የተገኘውን ልምድ በመቀመርና በማስፋት

እንዲሁም በዝቅተኛ ደረጃ የተፈጸሙ ተግባራትን በሚያካክስ መልኩ

ለመተግበር ከወዲሁ ርብርብ በማድረግ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ስለሚጠበቅ

በከፍተኛ ተነሳሽነትና የተሳታፊነት፣ የሚፈጸም ይሆናል።

ይህ ወቅት በዩኒቨርሲቲያችን ትርጉም ያለው ለውጥ ለማስመዝገብ ከፍተኛ እንቅስቃሴ

የምናደርግበት ወሳኝ ወቅት ነው። ከዚህ አንጻር ለሥራ ክፍላችን የወጡ ስትራቴጂዎች፣

ፖሊሲዎችና ፕሮግራሞችን በመተግበር ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር እጅና ጓንት

በመሆን መስራት እቅዳችንን ለማስፈጸም ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል። በመሆኑም

በሥራ ክፍላችን ያሉ ፈፃሚዎች ዕቅዱን የራሳቸው አድርገዉ በመፈጸም የቡድኑን

እንዲሁም ዳይሬክቶሬቱ ወገንተኝነታቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል።

እቅዱን ያዘጋጀው ስምና ፊርማ እቅዱ የተዘጋጀበት ስራ ክፍል

ደሳለኝ ሀይሌ

ቀን------------- ህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሮክቶሬት

የቅርብ ሀላፊ ስምና ፊርማ እቅዱን ያጸደቀው ኃላፊ ስምና ፊርማ

8
___________________
______________________________

You might also like