You are on page 1of 2

በኮርፖሬሽን ካይዘን ቡድን የተዘጋጀ መመዘኛ

መስፈርት ነጥቦች
የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ
ተ.ቁ ዋና ዋና መመዘኛ ነጥቦች የመመዘኛ ውጤት ደረጀ
ዝቅተኛ መካከለኛ ከፍተኛ የውጤት ማረጋገጫ መግለጫ
1 ምቹ የስራ አካባቢን የመፍጠር (የማስዋብ) ሁኔታ ከብልሽት የፃደ ስራ ቦታ
2 የደንበኞች የእርካታ ሁኔታ የእርካታ ሰነድ
3 ችግሮች ሲያጋጥሙ በተሎ የማሳዎቅ ሁኔታ የውይይት አጀንደ(ቃለጉባኤ)
4 ቀጣይና የማያቋርጥ መሻሻል ሁኔታ የውይይት ቀንና ሰዓት
5 ስራ በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ በማስቻል ምርት ወይም የደንበኛ እርካታ ሰነድ
የምርት ጥራትን የመጨመር ሁኔታ
6 ስራ በፍጥነት እንዲሰራ በማስቻል ለደንበኛ የደንበኛ እርካታ ሰነድ
የማስረከቢያ ስዓትን/ጊዜን መጠበቅ ሁኔታ
7 የስራ ቦታ ከአደጋ የፀዳ በማድረግ የስራ ጊዜ አደጋን የቀናሳ አደጋ ሪፖርት
ጉዳት የመቀነስ ሁኔታ
8 የምንሰራበትን ቦታ የምንሰራባቸውን መሳሪያዎች እና የተዘጋጀ የፅዳት ፕሮግራም
ማሽኖች ማፅዳት እንዲሁም ያሉበትን ሁኔታ
የመፈተሸ የመመርመር ሁኔታ
9 ወጥ የሆነ የስራ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ ብክነት የተፈታ ችግር/የቀነሳ ብክነት
የመቀነስ ሁኔታ
10 ችግሮች በታዩበት ወቅት ጊዜ ሳይሰጡ ወዲያውኑ 3 ኛ እና 10 ተመሳሳይ ሐሳብ ነው
መፍትሄ የመስጠት ሁኔታ ወደ አንድ ቢጠቃለል
11 ወጥ የሆነ አሰራርን የመከተል ሁኔታ የተዘጋጀ መስፈርት
12 እያንዳንዱ ሰራተኛ መረጃ እንዲያገኝ የመደረግ የመረጃ አያያዝ ሁኔታ/የተዘጋጀ
ሁኔታ የመረጃ ቋዋት
13 በሰራተኛው ላይ የአካል ጉድለት ሁኔታ የቀነሰ የአካል ጉድለት
14 በተቋሙ ላይ የሚከሰቱ የንብረት ብልሽት (ውድመት) የተረጋገጣ ደንነት
ሁኔታ
15 የባለቤትነት ስሜት መፈጠር መቻሉ እንዱት ልለካ ይችላል????
16 የሪጀክት ሁኔታ/reject reduction የተዘጋጀ ዳታ/የቀነሳ ሪጀክት
17 የሪወርክ ሁኔታ/rework reduction የተዘጋጀ ዳታ/የቀነሳ ሪዎርክ
18 ከመዝረክረክ የፀዳ አሰራር የመፍጠር ሁኔታ
19 በውስጥ አቅም በሰራተኛው የተበላሹ ንብረቶችን ወደ ስራ የተዘጋጀ ዳታ/የተሰራ ሰራ
የመመለስ ሁኔታዎች(modification works)
20 አለስፈላጊ እቀዎች ስራ ቦታ ላይ አለመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለው የ 5 ማ ትግበራ ውጤት
ሁኔታ
21 የተሰሩ ኣዳዲስ ስራዎች(የፈጠራ ስራዎች) የተዘጋጀ መረጃ/የተተገበራ ሐሳብ

You might also like