Professional Documents
Culture Documents
ማማሩ አዱኛ
ማማሩ አዱኛ
ለ፡-ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ
የሙከራ ጊዜ ዉጤት በስም የተጠቀሱት ሠራተኛ በሠራተኛ ሁኔታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/10.2/00710172/2023
ከ 8/12/2015 እሰከ 6/03/2016 በክፍላችን ሲሰሩ የቆዩበት የሙከራ ጊዜያቸዉ የሰራ ጠባይ እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡
1 ሰዓት አክባሪነት ✓
2 የስራ ቦታ ላይ መገኘት ✓
3 የስራ ችሎታ/እዉቀት/ ✓
4 ትጋት ✓
5 ጥንቃቄ ✓
6 ፍጥነት ✓
7 የስራ ጥራት ✓
8 የሃላፊነት ዝንባሌ ✓
10 የሃሳብ መብሰል ✓
11 ፀባይ ✓
12 ታማኝነት ✓
13 መተባበር ✓
ማሳሰቢያ ፡
ለሙከራ የተቀጠረዉ ሰራተኛ ስልሳ የስራ ቀናት የሙከራ ጊዜዉን ሊፈፅም አንድ ሳምንት ሲቀረዉ ይህ የሙከራ ጊዜ
ሪፖርት ተሞልቶ ለሰራተኞች መምረጫና መቅጠሪያ ክፍል እንዲደርስ መደረግ አለበት፡፡