Professional Documents
Culture Documents
ተፈሪ ግርማ
ተፈሪ ግርማ
ለ፡-ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ
የሙከራ ጊዜ ዉጤት በስም የተጠቀሱት ሠራተኛ በሠራተኛ ሁኔታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/10.200710156/2023
ከ 24/12/2015 እሰከ 11/06/2016 በክፍላችን ሲሰሩ የቆዩበት የሙከራ ጊዜያቸዉ የሰራ ጠባይ እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ ፡
ለሙከራ የተቀጠረዉ ሰራተኛ ስልሳ የስራ ቀናት የሙከራ ጊዜዉን ሊፈፅም አንድ ሳምንት ሲቀረዉ ይህ የሙከራ ጊዜ
ሪፖርት ተሞልቶ ለሰራተኞች መምረጫና መቅጠሪያ ክፍል እንዲደርስ መደረግ አለበት፡፡