You are on page 1of 3

Urba Trading P.L.C ኡርባ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.

ማህበር

ቀን፡-08/01/2016
ቁጥር፡-አ/02/016
ለተሸለ ሂንሰርሙ
ሃሮጂላ
ጉዳዩ፡ ለ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ መቀጠርዎን ስለማሳወቅ፤

ድርጅታችን በፕሮዳሽን ሔልፐር የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባቀረበው የቃል ፈተና መሰረት ለስራ
መደቡ ብቁ ሆነው በመገኘትዎ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 11 ንዑስ አንቀፅ 3 መሰረት ለ 60
ቀናት የሙከራ ጊዜ ቅጥር እንዲቀጠሩ የድርጅቱ ማኔጅመንት ወስኗል፡፡

በዚህም መሰረት መስከረም 08 ቀን 2016 ዓ.ም (sep 20 2023) ጀምሮ በፕሮዳሽን ሔልፐር የሥራ መደብ ላይ
ያልተጣራ የወር ደሞዝ 3125(ሶስት ሺህ አንድ መቶ ሀያ አምስት ብር) ፤ እየተከፈለዎት ለ 60 ቀናት እንዲሰሩ ቅጥር
ተፈፅሞሎታል፡፡ በመሆኑም እርስዎ ይህንን በመረዳት የተጣለበዎትን ከፍተኛ ሃላፊነት በብቃት፤ በታማኝነት እና
በታታሪነት እንዲወጡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ

የሰራተኛው የ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ የስራ አፈፃፀምም ውጤት በሚመለከተው ክፍል ተሞልቶ የሙከራ ጊዜው
ከመጠናቀቁ 10 ቀናት ቀድሞ በክፍሉ ኃላፊ አማካኝነት ተሞልቶ እንዲቀርብ እናሳውቃለን፡፡ የድርጅታችን የፋይናንስ
መምሪያ ይህንኑ በመረዳት ለሰራተኛው ተገቢውን ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ ግልባጭ እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

ግልባጭ//

 ለዋና ስራ አስኪያጅ
 ለም/ዋና ስራ አስኪያጅ
 ለፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
 ለሰዉ ሃብት አስተዳደር
 ለፋይናንስ መምርያ
 ለፋይል

Urba Trading P.L.C ኡርባ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር

ቀን፡-07/12/2016
ቁጥር፡-ኢ/01/016
ለአ/ኢብራሂም
ሃሮጂላ
ጉዳዩ፡ ለ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ መቀጠርዎን ስለማሳወቅ፤

ድርጅታችን ስቶር ሱፐርቫይዘር የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባቀረበው የቃል ፈተና መሰረት ለስራ
መደቡ ብቁ ሆነው በመገኘትዎ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 11 ንዑስ አንቀፅ 3 መሰረት ለ 60
ቀናት የሙከራ ጊዜ ቅጥር እንዲቀጠሩ የድርጅቱ ማኔጅመንት ወስኗል፡፡

በዚሁ መሰረት መስከረም 07/2016 ዓ.ም (Sep 18, 2023) ጀምሮ በስቶር ሱፐርቫይዘር የሥራ መደብ ላይ ያልተጣራ
የወር ደሞዝ ---------- (አስራ አምስት ሺ) ፤ እየተከፈለዎት ለ 60 ቀናት እንዲሰሩ ተቀጥረዋል፡፡ በመሆኑም እርስዎ
ይሄንን በመረዳት የተጣለበዎትን ከፍተኛ ሃላፊነት በብቃት ፤ በታማኝነት እና በታታሪነት እንዲወጡ እናሳውቃለን፡፡

የሰራተኛው የ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ የስራ አፈፃፀምም ዘናውጤት በሚመለከተው ክፍል ተሞልቶ የሙከራ ጊዜው
ከመጠናቀቁ 10 ቀናት ቀድሞ በክፍሉ ኃላፊ አማካኝነት ተሞልቶ እንዲቀርብ እናሳውቃለን፡፡ የድርጅታችን የፋይናንስ
መምሪያ ይህንኑ በመረዳት ለሰራተኛው ተገቢውን ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ ግልባጭ እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

አብደላ በድሩ

የሰው ሃብት እና አስ/ጉ/ስ/አስኪያጅ

ግልባጭ//

 ለዋና ስራ አስኪያጅ
 ለም/ዋና ስራ አስኪያጅ
 ለፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
 ለሰዉ ሃብት አስተዳደር
 ለፋይናንስ መምርያ
 ለፋይል

Urba Trading P.L.C ኡርባ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር

ቀን፡-22/12/2015
ቁጥር፡- ኢ/01/015
ለ ኢብራሂም አሰቢት
ሃሮጂላ
ጉዳዩ፡ ለ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ መቀጠርዎን ስለማሳወቅ፤

ድርጅታችን በፕሮዳክሽን ሄልፐር የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባቀረበው የቃል ፈተና መሰረት ለስራ
መደቡ ብቁ ሆነው በመገኘትዎ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀፅ 11 ንዑስ አንቀፅ 3 መሰረት ለ 60
ቀናት የሙከራ ጊዜ ቅጥር እንዲቀጠሩ የድርጅቱ ማኔጅመንት ወስኗል፡፡

በዚሁ መሰረት ከነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ም (Aug 25, 2023) ጀምሮ በፕሮዳክሽን ሄልፐር የሥራ መደብ ላይ ያልተጣራ
የወር ደሞዝ 3125 (ሶስት ሺ አንድ መቶ ሃያ አምሰት) ብር፤ እየተከፈለዎት ለ 60 ቀናት እንዲሰሩ ተቀጥረዋል፡፡
በመሆኑም እርስዎ ይሄንን በመረዳት የተጣለበዎትን ከፍተኛ ሃላፊነት በብቃት ፤ በታማኝነት እና በታታሪነት እንዲወጡ
እናሳውቃለን፡፡

የሰራተኛው የ 60 ቀናት የሙከራ ጊዜ የስራ አፈፃፀምም ዘናውጤት በሚመለከተው ክፍል ተሞልቶ የሙከራ ጊዜው
ከመጠናቀቁ 10 ቀናት ቀድሞ በክፍሉ ኃላፊ አማካኝነት ተሞልቶ እንዲቀርብ እናሳውቃለን፡፡ የድርጅታችን የፋይናንስ
መምሪያ ይህንኑ በመረዳት ለሰራተኛው ተገቢውን ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ ግልባጭ እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

ግልባጭ//

 ለዋና ስራ አስኪያጅ
 ለም/ዋና ስራ አስኪያጅ
 ለሰዉ ኃይል አስተዳደር
 ለሽፍት ሱፐርቫይዘር
 ለፋይናንስ መምርያ
 ለፋይል

You might also like