You are on page 1of 4

ASMERA ASURA AUTHORIZED ACCOUNTANT

ቁጥር -------------------------

ቀን ----------------------------

ለደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ዋና ኦዲተር ቢሮ

ሀዋሳ

ጉዳዩ፡- የሙያ ፍቃድ እንድታደስልኝ ስለማመልከት ይሆናል፤

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተማከረዉ ለ 2013 ዓ/ም የሙያ ፍቃድ እንድታደስልኝ በባለፈዉ በጀት ዓመት
ሂሳብ የዘጋሁላቸዉን ወይም የሰራሁላቸዉን የደንበኞች ዝርዝር የያዜ 1 ገጽ ሠንጠረዥ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ
ጋር አያይዤ ያቀረብኩኝ ስለሆነ በእናንተ በኩል ታይቶ የሙያ ፍቃዴ ለ 2013 ዓ.ም እንዲታደሰልኝ በአክብሮት
እጠይቃለሁ፡፡

ከሠለምታ ጋር

አስመራ አሱራ

ባለቤት

+ 251-919691458/0911889342
ASMERA ASURA AUTHORIZED ACCOUNTANT

+ 251-919691458/0911889342
ASMERA ASURA AUTHORIZED ACCOUNTANT

የሥራ አስኪያጅ ቅጥር ውል ስምምነት

ውል ሰጪ ድርጅት/ግለሰብ/:- አስመራ አሱራ ሂሳብ ሥራ ድርጅት በሚሰጠው የሂሳብ ሥራ


አገልግሎት ውል ተቀባይ አቶ ጉሊላት ብርሃኑ ወልዱ በደቡብ ብሔር በሔረሰቦችና ሕዝቦች
ክልልዊ መንግሥት ባሉት በደቡብ ኦሞ፣ በጎፋ ዞንና ልዩ ወረዳዎች እንዲሁም በሳውላ ከተማ
ድርጅቱ ባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቅ/ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ሆኖ ለመሥራት/ለማገልገል/ እና
ከቅ/ጽ/ቤቱ የሚገኝ ገቢ ከድርጅቱ ጋር በሼር 50% /ሃምሣ በመቶ/ ገቢ እያገኘ የድርጅቱ የሳውላ
ቅ/ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ሆኖ እንድያገለገሉ እና ውል ሰጪ በሚያቀረበው የአገልግሎት ገቢ
መሰበሰቢያ ደረሰኝ ወይም ድርጅቱ ከደንበኛዉ ጋር በሚገባዉ ዉል መሠረት ገቢ በመሰብሰብ
ለድርጅቱ በማሳወቅ የተሰጠውን የሥራ አስኪያጅነት ኃላፊነት በአግባቡ መውጣት፣
የውል ተቀባይ ግዴታ

1. ለውል ሰጪ የአገልግሎት ክፍያ ከደንበኞች በድርጅቱ የገቢ ደረሰኝ/በዉል /መሠረት የተሰበሰበ ለድርጅቱ
ማሳወቅ እና ገቢ ማድረግ የገቢ መጠኑንም ሪፖርት ማድረግ፤
2. የደንበኞችን ሂሳብ የሕሳብ መርሆ እና የሀገርቱ ታክስ አዋጅ በሚፈቅደዉ መንገድ በአግባቡ መሥራትና
ዓመታዊ የሂሳብ መገለጫዎችን በአግባቡ መዘጋጀቱን ማረጋገጥ፤
3. በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በደንበኞች ሂሳብ ላይ ሙሉ ሓለፊነት እና ተጠያቅነት መዉሰድ፤
4. በድርጅቱ ውስጥ የሂሳብ ባለሙያዎችን መቅጠር ለዋናው ቢሮ ማሳወቅ
5. የቅ/ጽ/ቤቱን ሥራ ሙሉ በሙሉ መከታተል እና የድርጅቱን ተቀጣሪ ሠራተኞች እንዲሁ እና የሂሳብ ሥራ
የሂሳብ ደንብና መመሪያ ተከትሎ መሠራቱን ማረጋገጥ እና ለዋና ጽ/ቤት ሪፖርት ማድረግ፤
6. በቅ/ጽ/ቤቱ የሚገኙትን ደንበኞች መረጃ በአግባቡ መያዝ እና የሂሳብ መግለጫዋችና ሰነዶችን በአግባቡ
መያዛቸውን ማረጋገጥ ከእያንደንዱ ሠራተኛ ወራሃዊ ሪፖርት መቀበል መገምገም፤
7. ከእያንዳንዱ ድርጅት/ግለሰብ/ ነጋዴ ጋር የሂሳብ ሥራ ውል መግባት እና ለዋና ጽ/ቤት ማሳወቅ፤
8. ማንኛውም የቅ/ጽ/ቤት የሂሳብ ሥራ መሥራትን የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀት

ለሠራተኛ አሠሪ አዋጅ ቁጥር 1156/2011- መሠረት የተዘጋጀ፡

9. የመንግሥት ግብር በጋራ የመክፈል ግዴታ፤

የውል ሰጪ ግዴታ
+ 251-919691458/0911889342
ASMERA ASURA AUTHORIZED ACCOUNTANT

ለውል ተቀባይ የሚያስፈልጉ ማንኛውንም የጽ/ቤት መሣሪያና ለሎች ሥራ የሚፈለጉትን ዕቃዎች ማሟላት፤

ይህ ውል ከዛሬ------------------------------ወር------------------------------ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡

ያለመግባባት በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች በንግግር/በውይይት/ ይፈታል፡፡

ውል ተቀባይ ውል ሰጪ

ስም -------------------------------- ስም---------------------------

ፊርማ ----------------------------- ፊርማ ------------------------

ቀን---------------------------------- ቀን--------------------------

እማኞች

1. ------------------------------------------
2. ------------------------------------------
3. -------------------------------------------
4. -------------------------------------------

+ 251-919691458/0911889342

You might also like