Professional Documents
Culture Documents
የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ምክር ቤት የከተማ
ቦታን በሊዝ ለማስተዳደር በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 መሰረት ተፈፃሚ የሚሆን ውል፡-
ክልል አማራ ዞን ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከተማ ባቲ ቀበሌ ------------------ የቤት ቁጥር ----------- ፖ.ሳ.ቁ -------
3. ውል ስለመፈረም
በሰሜን ----------------------------
በደቡብ ---------------------------
በምስራቅ -------------------------
በምእራብ ----------------------------
1
የቦታው x እና y የማእዘን ነጥቦች /ኦርድኔቶች/፡-
በአዋጅ ቁጥር 721/2004 ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም ክልሉ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 እና መመሪያ ቁጥር 1/2005
መሰረት
ለ ------------ዓመት ለ---------------- የአገልግሎት ዓይነት ብቻ ለማዋል ለአንድ ካሬ ሜትር በሊዝ መነሻ ዋጋ ብር ---------------/-
ወረቀት ቁጥር--------------------------የቦታው ስፋት ………. ካሬ ሜትር የቦታው ደረጃ ---------- ለ…….. አመት
በዚህ መሰረት ውል ሰጪው በ------------------------- ዞን በ---------------- ከተማ በ---------------------- ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ
ማጠናቀቂያ ጊዜ ለ------------------ አመት ውል ከተፈረመበት ከ --------------------ቀን ------------- ወር ---------- ዓ.ም እስከ ----
2
6. የሊዝ ውል ዘመን
የሊዝ ተቀባይ በተስማማበት በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 18 ንኡስ አንቀጽ 1,ሀ,ለ,ሐ, መሰረት የሊዝ ውል ዘመኑ ጣሪያ
ይሆናል፡፡
ግንባታ ፍቃድ ጽድቆ ከተሰጠበት ጀምሮ ---------------------------- ወራት የግንባታ መጀመሪያ ጊዜ ይሆናል፡፡
ውል ተቀባይ መብቶች
የማስተላለፍ የሊዝ መብቱን በዋስትና የማስያዝ ወይም በካፒታል አስተዋጽኦነት የመጠቀም ፣ውል ሲቋረጥ የካሳ
መብት እንዲሁም ጠቅላላ የቦታውን የሊዝ ዋጋ ክፍያ በአንድ ጊዜ በመክፈል ከጠቅላላው የሊዝ ዋጋ ወለድ
በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 21 ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት ውል ተቀባይ በሊዝ ኪራይ የተፈቀደለትን ቦታ
ለማጠናቀቅ ግዴታ የገባ ሲሆን፣ አመታዊ ሊዝ ክፍያ ከመቀጫ የማይከፈል ከሆነ በባንክ የብድር ማስከፈያ መቀጫ
በአዋጅ አንቀጽ 20 ንኡስ አንቀጽ 2 ወይም በደንቡ አንቀጽ 32 አንቀጽ 1 መሰረት የሊዝ ባለይዞታው የሚፈፅመው
3
ውል ተቀባይ በቦታው ላይ በቦታው በተፈቀደው የከተማ ፕላን መሰረት አስፈላጊው ግንባታ ማከናወን
ይጠበቅበታል በዚሁ አግባብ የሚሰተውን ግንባታ ፍቃድ ጠብቆ የመፈፀም ግዴታ አለበት
ውል ተቀባይ በሊዝ ውል ላይ በተመለከተው የጊዜ ገደብ መሰረት ግንባታ ካልጀመረ ቦታውን ከተረከቡት ጊዜ ጀምሮ
ያለውን የሊዝ ክፍያ እና የጠቅላላ የሊዝ ዋጋ 7 መቶ መቀጮ ለውል ሰጪው እንዲከፍል ተደርጎ ቦታውን ለውል
ዉል ተቀባዩ በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 23 ከንኡስ አንቀጽ 1-8 በተቀመጣው መሰረት እና ክልል ባወጣው
ደንብ ቁጥር 103/2004 ላይ በተገለፀው መሰረት እንደነግንባታው ደረጃ የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜን መሰረት
ውል ተቀባይ በሊዝ ውሉ ላይ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ግንባታውን ካላጠናቀቁ በአዋጅ 721/2004 አንቀጽ 23
የውል ተቀባይ በሊዝ እንዲጠቀም የተፈቀደለትን ቦታ በውል ሰጪ ስምምነትና ፍቃድ ውሉ ካልተራዘመ በስተቀር
የተፈቀደለት የጊዜ ገደብ እስኪጠናቀቅ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመልቀቅ ግዴታ አለበት፡፡
ውል ተቀባይ የውል ጊዜ ሲጠናቀቅ ቦታው ላይ የሰፈረውን ንብረት በራሱ ወጪ የማንሳት ግዴታ ይኖርበታል፡፡
ውል ተቀባዩ በአዋጅ 721/2004 በአንቀጽ 22 ንኡስ አንቀጽ 1-5 በተቀመጠው መሰረት እና የክልሉ መስተዳደር
ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 እና መመሪያ ቁጥር 1/2005 ላይ በተገለፀው መሰረት እንደ ግንባታው ደረጃ
ውል ሰጪው ለህዝብ ጥቅም ሲባል ውሉ እንዲቋረጥ ሲያደርግ ውል ተቀባይ አግባብ ባለው ህግ መሰረት
ተመጣጣኝ ካሳ ይከፈለዋል፡፡
በሊዝ የተያዘው ቦታ እየለማ መሆኑና በየአመቱ የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ ወቅቱን ጠብቆ እየተከፈለ መሆኑን
4
ያለግንባታ ፍቃድ ወይም ከግንባታፕላን ውጭ የሚሰሩ ግንባታዎችን በመቆጣጠር ውሉ እንዲቀጥል ወይም
እንዲቋረጥ ያደርጋል፡፡
ውል ተቀባይ በሊዝ ውል ላይ በተመለከተው የጊዜ ገደብ መሰረት ግንባታ ካልጀመረ ቦታውን ከተረከበበት ጊዜ
ጀምሮ ያለውን የሊዝ ክፍያ እና የጠቅላላውን የሊዝ ዋጋ በመቶ መቀጮ ለውል ሰጪው እንዲከፈል ተደርጎ ቦታውን
ውል ተቀባይ በሊዝ ውሉ ላይ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ግንባታውን ካላጠናቀቀ በአዋጅ 721/2004 አንቀጽ 23
የሊዝ ዘመኑ በአዋጅ 721/2004 አንቀጽ 19 ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት ካልታደሰ ባለ ይዞታው እስከ አንድ አመት
ባለው ጊዜ ውስጥ በቦታውላይ ያስፈረውን ንብረት በማንሳት ቦታውን ለውል ሰጪው መልሶ ማስረከብ አለበት።
በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 25 ንኡስ አንቀጽ 1 ተራ ፊደል ሀ, ለ,ሐ, ወይም በደንቡ አንቀጽ 50 ንኡስ አንቀጽ
2 መሰረት፡-
የሊዝ ቦታ የተፈቀደለት ባለይዞታ አዋጁ ወይም በደንቡ በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ ካልጀመረ ወይም
11 ስለውሉ መጽደቅ
ይህ ውል ተቀባይ እና ውል ሰጪው ከዚህ በላይ በዝርዝር የተጻፈውን የውል ስምምነት አንብበው እና ተስማምተው በፊርማቸው አጽድቀው
በአራት ኮፒ በማዘጋጀት አንድ ኮፒ ለውል ተቀባይ አንድ ኮፒ ለማይንቀሳቀስ ንብረት ምዝገባ ተቋም አንድ ኮፒ ለግንባታ ፍቃድ ተቋም እና አንድ
12. ስለ ውል ዘመን
5
13 የውል ህጋዊነት
በ ባቲ ከተማ ኢንዱ/ል/ከከ/አገ/ጽ/ቤት በእኔ ------------------------- ሊዝ ውል ተቀባይ የውሉን ጠቅላላ ይዘት በአግባቡ መርምረን በመገንዘብ
በውሉ መሰረት መብታችንን ስናስከብር ግዴታችንንም ለመፈፀም በፍቃዳችን ተስማምተን በፊርማችን አጽድቀናል፡፡
ስም ---------------------------- ስም ------------------------------
ቀን ------------------------------- ቀን ------------------------------
ቀን ------------------------- ቀን -------------------------
ቀን ------------------------- ቀን -------------------------