You are on page 1of 1

ቀን፡ ዓ.


የስራ ውል

ውል ሰጪ አድራሻ የቤት ቁጥር ስልክ ቁጥር ውል ተቀባይ አድራሻ


ወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ ቁጥር
አንቀፅ አንድ ጠቅላላ ጉዳይ
1. ይህ ውል የሚመሇከተው የ ስራን ነው
አንቀጽ ሁሇት የተዋዋዮች መብት እና ግዴታ

2.1 የውል ተቀባይ ግዴታዎች


 በዚህ ውል መሰረት ውል ተቀባይ የወቅቱ የሙያ ስነምግባር እንዲሁም ቴክኖሎጂ ዯረጃ በሚጠይቀው ጥንቃቄ እና ጥራት
ስራውን ያከናውናል
 ስራውን በተገቢው ጥራት ያከናውናል
 በሳምንት 6 ቀናት ፡ በ ቀን ሇ 8 ሰናት የመስራት ግዴታ አሇበት

2.2 የውል ተቀባይ መብቶች


 በየወሩ የሚከፈል ዯሞዝ ፣ የትራንስፖረት ፡ የቤት ኪራይ አበል ይከፈሇዋል
 በ አሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011 የተመሇከቱ የሰራተኛ መብቶች እንዯተጠበቁ ናቸው

2.3 የውል ሰጪ መብቶች


 ሇውል ተቀባይ በውል የተሰጠውን ስራ ይቆጣጠራል
 ስራውን በሀላፊነት ይመራል
 በ አሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011 የተመሇከቱ የአሰሪ መብቶች እንዯተጠበቁ ናቸው

2.4 የውል ሰጪ ግዴታዎች


 ስራ ማከናወኛ የሚሆን ማንኛውም ማቴሪያል የማቅረብ ግዴታ አሇበት
 ሇውል ሰጪ ከላይ በቁጥር 2.2 በተገሇፀው አግባብ ክፍያውን የመከረፈል ግዴታ አሇበት
 ሇስራው መስመር እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮችን ፡ እና እክሎች ስሇማጋጠማቸው ሲገሇፅ
ፅትሇት በፍጥነት ተገቢውን ይፈፅማል

አንቀጽ ሶስት የውል መፅናናት


ይህ ውል በ አዋጅ 1156/2011 አንቀፅ 5 እና 7 መሰረት እና በተጨማሪም በፍ/ብ/ቁ 1675፤ መሰረት በተዋዋዮች መካከል ግዴታን
ሇማቋቋም የተዯረገ የስራ ውል ሲሆን በፍ/ብ/ህ/ቁ 1731 መሰረት በተዋዋዮች መካከል ህግ ሆኖ የሚያገሇግል ነው፡፡

ውል ሰጪ ውል ተቀባይ
ስም ስም
ፊርማ
ፊርማ
የምስክሮች ስምና ፊርማ

1. ፊርማ ቀን ዓ.ም

2. ፊርማ ቀን ዓ.ም
3. ፊርማ ቀን ዓ.ም

You might also like