You are on page 1of 1

ቀን፡-_________________

የኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ፡- አቶ ኢሣኢያስ ክፍሌ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- አ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤ.ቁ አዲስ ስ.ቁ 0199-235812
ተከራይ፡- አቶ ባቶሬ ሮባ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- አ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤ.ቁ አዲስ 72 ጅምር ስልክ ቁጥር 0922-278505
የስራው ዓይነት

የስራው ዓይነት የፅህፈት ስራና የፎቶ ኮፒ ኪራይ ስራ ነው

የሚከራየው የዕቃ ዓይነት

በአቶ ኢሣኢያስ ክፍሌ በኩል የቀረቡ ዕቃዎች ዓይነት

1. የፎቶ ኮፒ ማሽንና ፕሪንተር……………… አንድ


2. ኮምፒውተር………………………………….አንድ
3. የጽሕፈት ጠረጴዛ …………………………..አንድ
4. የፀሐፊ ወንበር…………………………….…አንድ
5. ማሽን………………………………………. አንድ
6. ላሚኔት………………………………..….. አንድ
7. የወረቀት መቁረጫ (Cutter) …………..….. አንድ
8. ትልቁ ስቴፕላር ………………………….. አንድ
የስራ ቦታ
- ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ሰሚት ካምፓስ ነው፡፡
የአከፋፈል ሁኔታ
- አከራይ አቶ ኢሣኢያስ ክፍሌ ከአከራየው እቃ ላይ የተሰራበትን 60% ሊቀበል ተስማምቷል፡፡
የአከራይ የተከራይ ግዴታ
- አከራይና ተከራይ በጋራ የሚገጥሟቸውን የስራ ላይ ችግር ይፈታሉ፡፡
- ከሁለቱ ወገኖች አንደኛው ውሉን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ውሉን ማፍረስ ከፈለገ በሁለቱ ስምምነት ተነጋግረው
በመግባባት ላይ ተመስርተው ለመለያየት ሲፈቅዱ ከላይ በስሙ ያስመዘገቡትን ንብረታቸውን በስምምነት ይመልሳሉ፡፡
- አከራይና ተከራይ የሰራተኛ ወጪ በጋራ ይሸፍናሉ

የውል ድንጋጌ
ይህ ውል በሁለቱ ወገኖች ሙሉ ፈቃድ የተደረገ ሲሆን ውሉን ያፈረሰ ተዋዋይ በፍ /ብ/ሔ/ቁ 1771፣2005፣1678፣1889
መሰረት ለመንግስት 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ውሉን ላፈረሰ ወገን 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ የውል ገደቡን በህግ ፊት
የፀና ይሆናል፡፡

የአከራይ ስምና ፊርማ የተከራይ ስምና ፊርማ

………………………………….. ………………………………

ውሉን ስንዋዋል የነበሩ እማኞች ስምና ፊርማ

1. አቶ ሀሰን ቡልቶም አድራሻ፡- አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ቤ.ቁ …… ፊርማ…………


2. አቶ ወንድወሰን መኮንን አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቤ.ቁ 1447 ፊርማ…………
3. አቶ መስፍን ተክሌ አድራሻ፡ አ.አ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤ.ቁ 609 ፊርማ…..……

You might also like