You are on page 1of 3

ቃለ ጉባኤ

ኢትዮ ወርልድ የማዕድን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የአባላት ስብሰባ ቃለ ጉባኤ

የስብሰባዉ ቀን 30/05/2013 ዓ/ም

የስብሰባዉ ሰዓት ፡-ከ 4፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ድረስ

የስብሰባዉ ቦታ ፡- አሶሳ ከተማ ፓምቡ ፓራዳይዝ ሆቴል


በስብሰባው የተገኙ አባላት ብዛት
1.
2.
3. አለንበት

የስብሰባው አጀንዳ

1. የማህበሩን መጠሪያ ስያሜ ስለማፅደቅ


2. የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ፣መመስረቻ ጽሑፍ እና ቃለ ጉባኤ ስለማፅደቅ
3. የማህበሩን የስራ አመራር መምረጥና ስለማጽደቅ
4. የማህበሩ የባንክ ሒሳብ በየትኛዉ ባንክ እንደሚከፈት በማን ፊርማ መንቀሳቀስ እንደለበት ስለመወሰን
የማህበሩ የዕለቱ ስብሰባ ሲጀመር የማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጀ የሆኑትን አቶ ---------- ተደራጅተዉ መተዳደሪያ ደንብ
በስፋትና በጥልቀት ባቀረቡት የመወያያ ሀሳብ ላይ ስብሳባዉን ሲከፍቱ አበላት ዉይይት ካደረጉ በኃላ እንደሚከተለዉን
ዉሳኔ አስተላልፈዋል፡፡
በአጀንዳዎች ላይ የተደረገ ውይይትና የውሳኔዎች

እኛ መስራች አባላቶች የማህበሩ አባላት ባቀረበዉ አጃንዳ ላይ በስፋት ከተወያየን በኃላ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች በሙሉ
ድምፅ ወስነናል፡፡

1/ የማህበሩን ምስረታና የውስጥ ደንብ ስለማጽደቅ፣በዚህ አጀንዳ ዙሪያ የማህበሩን አባላት በተገኙበት ስለማህበሩ
አመሰራረት መመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንቡን እና ቃለ ጉባኤ ቃል በቃል በመነጋገር በሙሉ ድምጽ በመቀበል
አጽድቀነዋል፡፡

2/ የማህበሩ መጠሪያ ስም ስለማጽደቅ የማህበሩ አባላት በሙሉ ኢትዮ ወርልድ የማዕድን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ
የግል ማህበር/በአማረኛ ETHIO WORLD MINING WORK PLC /በእንግሊዘኛ//በሚል መጠሪያ እንዲፀድቅ
በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል፡፡

3/ የማህበሩን የስራ አመራር በመምረጥና በማጽደቅ

1. ስራ አስኪያጅ፡- አቶ ----------- ስብሳቢ


2. ም/ሥራ አስኪያጅ፡- ----------
3. ፀሐፉ፡- -------------------
4. ሂሳብ ሹም፡- ከዉጪ ይቀጠራል
5. ገንዘብ ያዥ፡- ---------------------
6. ኦዲት ቁጥጥር፡- ከዉጪ ይቀጠራል

4/ የማህበሩን የባንክ ሂሳብ የሚያንቀሳቅሱ የአመራር አካላት ለመሰየም በተዘጋጀው አጀንዳ መሠረት
የማህበሩን አካዉንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በማንኛዉም የግል ባንኮች የሚከፋት ሆኖ አቶ አቶ --------------
በማህበሩ ሰብሳቢ፣-----------------የማህበሩ ገንዘብ ያዥ እና --------------- በማህበሩ ምክትል ሰብሳቢ
ጣምራ ፊርማ እንዲያንቀሳቅሱ በአንድ ድምጽ ወስነናል፡፡

የመስራቾች ስም ዝርዝር መረጃ

ተ.ቁ ስም ከነአያት ዜግነት አድራሻ ፊርማ


ክልል ዞን ወረዳ ቀበሌ
1 ኢ/ያዊ

2 ኢ/ያዊ

3 ኢ/ያዊ

You might also like