You are on page 1of 5

ኃሊፊነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር

የመተዲዯሪያ ዯንብ
አንቀጽ አንዴ
ጠቅሊሊ
1.1 ይህ መተዲዯሪያ ዯንብ ኃሊፊነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር መመስረቻ ጽሁፍ ጋር በአንዴነት የማይነጣጠሌ
አካሌ ሆኖ ያገሇግሊሌ ፡፡
1.2 ማህበሩ በኢትዮጲያ ንግዴ ህግ ሁሇተኛ መጽሀፍ ከ ቁጥር 510 – 543 በተመሇከቱ ዴንጋጌዎች የተቋቋመና በዚሁ
መተዲዯሪያ ዯንብና ተያይዞ በሚገኘው የመመስረቻ ጽሁፍ የሚገዛ ኃሊፊነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ነው ፡፡ ስሇሆነም
በመተዲዯሪያ ዯንቡና በመመስረቻ ጽሁፍ ያሌተሸፈነ ጉዲዮች ሲያጋጥሙ በ ኢትዮጲያ ንግዴ ህግ ውስጥ ስሇ ኃሊፊነቱ
[
የተወሰነ የግሌ ማህበር የተመሇከቱ ዴንጋጌዎች ተፈፃሚ ይሆናለ ፡፡
አንቀጽ ሁሇት
ካፒታሌ ስሇመጨመር
2.1 የማህበሩ ካፒታሌ ጠቅሊሊ ብር / ብር/ ነው ፡፡
2.2 ከማህበሩ አባሊት ቢያንስ የካፒታለን ¾ ዴርሻ የያዙት ሲስማሙ የማህበሩን ካፒታሌ አንዴ ጊዜ ወይም ብዙ ጊዜ
ማሳዯግ ይቻሊሌ ፡፡ በዚህ ጊዜ አክሲዮኖች በተጨማሪነት የሚመዯቡት ማህበርተኞች ቀዯም ሲሌ በነበራቸው የአክሲዮኖች
ዴርሻ መጠን ሌክ ይሆናሌ ፡፡ ተጨማሪ አክሲዮን ሇማሳዯግ መዋጮ ሇማዋጣት ያሌተስማሙት ማህበርተኞች በነበራቸው
የአክሲዮን ዴርሻ ይቀጥሊለ ፡፡ የካፒታሌ ጭማሪ የኢትዮጲያ ንግዴ ህግ በሚፈቅዯው በማንኛውም መንገዴ መሆን ይችሊሌ
፡፡

አንቀጽ ሶስት
አክሲዮኖች
3.1 በኢትዮጵያ ንግዴ ሕግ አንቀጽ 522 መሰረት በምዝገባ ከተያዘው የአክሲዮን ሌክ ውስጥ ከማህበርተኞች መካከሌ
የአክስዮን ዴርሻውን በሙለ ወይም በከፊሌ ሇላሊ ሰው ማስተሊሇፍ ቢፈሌግ የማህበሩ አባሊት በሙለ ይህንን የሚተሊሇፍ
አክሲዮን በተመሇከተ ሇመግዛት እኩሌ መብት አሊቸው፡፡ ስሇሆነም የአክሲዮን ሽያጩ የሚተሊሇፈው በማህበሩ አባሊት
መካከሌ በሚዯረግ ግሌጽ ጫረታ ይሆናሌ፡፡ በዚህ ጊዜ ማህበሩም እንዯአንዴ ሰው ተቆጥሮ በጫረታው መወዲዯር ይችሊሌ፡፡

3.1 የሟች አባሌ አክሲዮኖች ያሇምንም ገዯብ ሇ ወራሽነታቸውን ሊረጋገጡ ወራሾች ይተሊሇፋለ ፡፡
3.2 በኢትዮጲያ የንግዴ ህግ ቁጥር 523/2/ መሰረት የማህበሩን አክሲዮኖች የያዙት ሁለም ማህበርተኞች ተሰብስበው
በአንዴ ዴምጽ ካሌፈቀደ በቀር የማህበሩ አክሲዮኖች ሇማህበሩ ባዕዴ ሇሆኑ ሦስተኛ ወገኖች ሉተሊሇፉ አይችለም ፡፡
ስሇሆነም የማህበሩን አክሲዮኖች ሇ ባዕዴ ሦስተኛ ወገን ሇማስተሊሇፍ ማህበርተኞቹ ሁለም ተሰብስበው ያሇ አንዲች
ተቃውሞ እንዱፈቅደ ይገባሌ ፡፡

አንቀጽ አራት
የማህበሩ አባሊት መብትና ግዳታዎች
4.1 እያንዲንደ አባሌ የሚከተለት መብቶች ይኖሩታሌ ፤
ሀ በማናቸውም የአባሊት ስብሰባ ሊይ የመካፈሌ ፤

ሇ. በማናቸውም ስብሰባ ሊይ በያዘው የአክሲዮኖች ብዛት መጠን ዴምፅ የመስጠት ፤


ሐ. በዋናው መ/ቤት ውስጥ ያሇ የቆጠራ ውጤቶችን ፤ የወጪና ገቢ ምዝገባዎችን የመመርመርና መዝግቦ የመያዝ ፤

መ. በህግ ፤ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍና መተዲዯሪያ ዯንብ የተመሇከቱትን መብቶች የመጠቀም


ሠ. የሟች ማህበርተኞች ወራሾችም ሆኑ ወኪልች ፡ በማህበሩ አባሊቶች ንብረቶች ሊይ ማህተብ እንዱዯረግ ወይም እንዱታሸግ
የምዴረግ መብት አይኖራቸውም ፡፡ ስሇሆነም በመብታቸው በሚጠቀሙበት ጊዜ ሁለ የመመስረቻ ጽሁፍ ፡ የመተዲዯሪያ
ዯንብና በአግባቡ የሚተሊሇፉ የማህበርተኞች ውሳኔዎች ሁለ በእነርሱም ሊይ ተፈጻሚነት አሊቸው ፡፡

አንቀጽ አምስት
ያሇስብሰባ ስሇሚተሊሇፉ ውሳኔዎች
ጉባኤ እንዱሰበሰብ ህግ ወይም የማህበሩ መተዲዯሪያ ዯንብ በሚያስገዴዴበት ጊዜ ዋናው ስራ አስኪያጅ ዴምጽ ሉሰጥበት
የተፈሇገውን ጉዲይ ሇእያንዲንደ አባሌ በጽሁፍ በመሊክ በጉዲዩ ሊይ አባሊት በጽሁፍ ዴምጽ እንዱሰጡበት መጠየቅ ይችሊሌ፡፡

አንቀጽ ስዴስት
ስብሰባዎች
6.1 የማህበሩ የሂሳብ አመት ከተዘጋ አራት ወር ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ የማህበሩ ጠቅሊሊ ጉባኤ መጠራት አሇበት ፡፡
6.2 ዋናው ስራ አስኪያጅ ዓመታዊ የማህበርተኞች ስብሰባ ከመዯረጉ በፊት አስራ አምስት ቀን ባሊነሰ ጊዜ አስቀዴሞ ሇአባሊት
በአዯራ ዯብዲቤ የስብሰባውን ጥሪ ማሳወቅና ሇውሳኔ ወይም ሇውይይት ያቀረበው ሀሳብ ምን እንዯሆነ በግሌጽ ማስረዲት
አሇበት ፡፡

አንቀጽ ሰባት
ሥራ አመራር
7.1 የማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ምክትሌ ስራ አስኪያጅ ስሌጣን እና ተግባር በመመስረቻ ጽሁፍና በመተዲዯሪያ
ዯንቡ በዝርዝር የተመሇከተከ ሲሆን ከአባሊቱ መካከሌ የሚመረጡ ይሆናሌ፡፡ በዚህም መሰረት ወ/ሮ ዋና
ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲመረጡ ፡ አቶ ዯግሞ ምክትሌ ስራ አስኪያጅ ሆነው ተመርጠዋሌ ፡፡ የስሌጣን
ዘመናቸው ሊሌተወሰነ ጊዜ እንዱሆን በአባሊት በአንዴ ዴምጽ ሆነው ተመርጠዋሌ ፡፡
7.2 የማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሥሌጣንና ተግባር
7.2.1 በንግዴ ህጉ ቁጥር 528 መሰረት የዘርፍ ሥራ አስኪያጆችን ይሾማሌ ፤ ይሽራሌ ፤ ተግባራቸውን ዘርዝሮ ይሰጣሌ ፤
ይቆጣጠራሌ፡፡
7.2.2 ማህበሩን በመወከሌ ይፈርማሌ ፡፡
7.2.3 ሇማህበሩ ቴክኒካዊ እና አስተዲዯራዊ ተግባሮችን ያከናውናሌ ፡ ሀሊፊ ነው
7.2.4 የአባሊቱን የጋራ ውሳኔ ያስፈጽማሌ ፡፡
7.2.5 ሇማህበሩ የሚከፈሌ ገንዘብ ይቀበሊሌ ፡ የማህበሩን ዕዲዎች ይከፍሊሌ ፡ በማህበሩ ስም ኢንሹራንስ ይገባሌ ፡ በማህበሩ
ስም የጨረታ ውልችን ይዋዋሊሌ ፡ ማናቸውንም የሐዋሊ ወረቀት የተስፋ ሰነዴ ፡ የባንክ ሰነዴ ማዘጋጀትና በጀርባ
ሊይ መፈረም ፡ ማዯስና መክፈሌ እንዱሁም የጭነት ማስታወቂያ ዯረሰኞችን ፡ የቦንዴ ሠርተፍኮቶችን ወይም
ማናቸውንም ሰነድች ማፅዯቅና ከጀርባው መፈረም፡፡ በማህበሩ ስም የተሇያዩ ሰነድችን ያፀዴቃሌ፤ ይፈርማሌ ፡፡
7.2.6 የማህበሩን ወኪሌ ወይም ሰራተኛ ይቀጥራሌ ፡ ያሰናባታሌ ፡ ክፍያውን ዯሞዙን ጉርሻና ላልች ከመቀ ጠርና
ከመሰናበት ጋር የተያያዙ ሁኔታዎችን ይወስናሌ ፡፡
7.2.7 ሇማህበሩ ንግዴ በመሌካም ሁኔታ መካሄዴ የሚጠቅሙ የተሇያዩ ስምምነቶችን ያፀዴቃሌ ፡ ይፈርማሌ ፡
በተጨማሪም ሇማህበሩ የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ ንብረት ውሌ ተዋውል ይገዛሌ ፡ ያከራያሌ ፡ ያስተዲዴራሌ፡፡
7.2.8 ከማህበሩ ንግዴ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም የንግዴ ሌውውጥና የኮንስትራክሽን ሥራ በተመሇከተ የሚዯረጉ
ውልችን ፡ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር ይዋዋሊሌ ፡፡
7.2.9 በማናቸውም ፍ/ቤት ማህበሩ ከሳሽ ፡ ተከሳሽ ወይም ጣሌቃ ገብ በሚሆንበት ጉዲይ ሁለ ማህበሩን በመወከሌ
አስፈሊጊውን ተግባር ይፈጽማሌ ፡፡ እንዯአስፈሊጊነቱ የህግ ጠበቃ ይወክሊሌ ፡ ይሽራሌ ፡፡
7.2.10 ማህበርተኞች ሉቀበለትና ሉያፀዴቁት እንዱችለ የሂሳብ ወጪና የገቢ መዝገብ በዯንን እንዱያዝ አስፈሊጊውን
እርምጃ ይወስዲሌ ፡፡ የማህበሩ አሊማ ግቡን እንዱመታ አስፈሊጊ መስል በታየው ጊዜ የሂሳብ ስራውን ተግባር
በላሊ ሶስተኛ ሰው እንዱፈጸም በማህበሩ ስም ውክሌና መስጠትና መሻር ይችሊሌ ፡፡
7.2.11 በማህበሩ ስም ማናቸውንም ጨረታ ይጫረታሌ ፡፡
7.2.12 በማህበሩ ስም የባንክ ሂሳብ ይከፍታሌ ፡ በማህበሩ ስም የባንክ ብዴር ውሌ እና የዋስትና ውሌ ስምምነት
ይፈፅማሌ ፡ ገንዘብ ወጪ ያዯርጋሌ ፡ የተሇያዩ የሀዋሊ ሰነድች ሊይ ይፈርማሌ ፡ ወጪ የሚዯረጉ ቼኮች ሊይ
ይፈርማሌ ፡ ሂሳቦቹን ያንቀሳቅሳሌ ፡ እንዯ አስፈሊጊነቱ የባንክ ሂሳቦቹን ይዘጋሌ ፡፡
7.2.13 የማህበሩ ስራ አስኪያጅ ሇማህበሩ ስራ የሚሆን ገንዘብ ፡ የማህበሩን የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት
በዋስትና በማስያዝ ከባንክ ወይም ከአበዲሪ ዴርጅቶች ይበዯራሌ ፡፡
7.3 የማህበሩ ምክትሌ ሥራ አስኪያጅ ሥሌጣንና ተግባር
የማህበሩ ዋና ስራ አሥኪያጅ በማይኖርበት ጊዜ አሇመኖራቸውን ገሌጸው በዯብዲቤ ሇምክትሌ ሥራ አስኪያጁ ሲያሳውቁት
የማህበሩ ምክትሌ ሥራ አስኪያጅ የሚከተለት ስሌጣንና ተግባራት ይኖሩታሌ ፡፡
7.3.1 የዘርፍ ሥራ አስኪያጆችን ይሾማሌ ፤ ይሽራሌ ፤ ተግባራቸውን ዘርዝሮ ይሰጣሌ ፤ ይቆጣጠራሌ፡፡
7.3.2 ማህበሩን በመወከሌ ይፈርማሌ ፡፡
7.3.3 ሇማህበሩ ቴክኒካዊ እና አስተዲዯራዊ ተግባሮችን ያከናውናሌ ፡ ሀሊፊ ነው፣ የአባሊቱን የጋራ ውሳኔ ያስፈጽማሌ
፡፡
7.3.4 ሇማህበሩ የሚከፈሌ ገንዘብ ይቀበሊሌ ፡ የማህበሩን ዕዲዎች ይከፍሊሌ ፡ በማህበሩ ስም ኢንሹራንስ ይገባሌ ፡
በማህበሩ ስም የጨረታ ውልችን ይዋዋሊሌ ፡ ማናቸውንም የሐዋሊ ወረቀት የተስፋ ሰነዴ ፡ የባንክ ሰነዴ
ማዘጋጀትና በጀርባ ሊይ መፈረም ፡ ማዯስና መክፈሌ እንዱሁም የጭነት ማስታወቂያ ዯረሰኞችን ፡ የቦንዴ
ሠርተፍኮቶችን ወይም ማናቸውንም ሰነድች ማፅዯቅና ከጀርባው መፈረም፡፡ በማህበሩ ስም የተሇያዩ ሰነድችን
ያፀዴቃሌ፤ ይፈርማሌ ፡፡
7.3.5 የማህበሩን ወኪሌ ወይም ሰራተኛ ይቀጥራሌ ፡ ያሰናባታሌ ፡ ክፍያውን ዯሞዙን ጉርሻና ላልች ከመቀ ጠርና
ከመሰናበት ጋር የተያያዙ ሁኔታዎችን ይወስናሌ ፡፡
7.3.6 በማናቸውም ፍ/ቤት ማህበሩ ከሳሽ ፡ ተከሳሽ ወይም ጣሌቃ ገብ በሚሆንበት ጉዲይ ሁለ ማህበሩን በመወከሌ
አስፈሊጊውን ተግባር ይፈጽማሌ ፡፡ እንዯአስፈሊጊነቱ የህግ ጠበቃ ይወክሊሌ ፡ ይሽራሌ ፡፡
7.3.7 ማህበርተኞች ሉቀበለትና ሉያፀዴቁት እንዱችለ የሂሳብ ወጪና የገቢ መዝገብ በዯንን እንዱያዝ አስፈሊጊውን
እርምጃ ይወስዲሌ ፡፡ የማህበሩ አሊማ ግቡን እንዱመታ አስፈሊጊ መስል በታየው ጊዜ የሂሳብ ስራውን ተግባር
በላሊ ሶስተኛ ሰው እንዱፈጸም በማህበሩ ስም ውክሌና መስጠትና መሻር ይችሊሌ ፡፡
7.3.8 በማህበሩ ስም የባንክ ሂሳብ ይከፍታሌ ፡ በማህበሩ ስም የባንክ ብዴር ውሌ እና የዋስትና ውሌ ስምምነት
ይፈፅማሌ ፡ ገንዘብ ወጪ ያዯርጋሌ ፡ የተሇያዩ የሀዋሊ ሰነድች ሊይ ይፈርማሌ ፡ ወጪ የሚዯረጉ ቼኮች ሊይ
ይፈርማሌ ፡ ሂሳቦቹን ያንቀሳቅሳሌ ፡ እንዯ አስፈሊጊነቱ የባንክ ሂሳቦቹን ይዘጋሌ ፡፡

አንቀጽ ስምንት
ምሌአተ ጉባዔ
8.1 የማህበሩ ስብሰባ ሉካሄዴ የሚችሇው ከዋናው ገንዘብ 75 % ያሊቸውን የሚወክለ ማህበርተኞች ስብሰባው ሊይ ሲገኙ
ነው ፡፡

8.2 በዚህ አይነት ስብሰባዎች ሊይ ውሳኔዎች የሚተሊሇፉት በዴምጽ ብሌጫ ይሆናሌ ፡፡

አንቀጽ ዘጠኝ
የጠቅሊሊ ጉባኤ ስሌጣንና ተግባር
9.1 የሂሳብ ሚዛኑን ፡ የትርፍና ኪሳራ መግሇጫውን የማህበሩን አመታዊ የስራ ክንውን ዘገባን የምርመራ ውጤት የማጽዯቅ፡፡

9.2 የማህበሩን ኦዱተር የመሾም የመሻርና የአገሌግልት ክፍያውን የመወሰን ፡፡

9.3 የ ማህበሩን ስራ አስኪያጆችን የመሾም እና በበቂ ምክንያት ሲገኝ በንግዴ ህጉ መሰረት የመሻር

9.4 የትርፍ አመዲዯብና ክፍፍሌን በተመሇከተ ውሳኔ የመስጠት፡፡

9.5 ማህበሩን ማስፋፋት ወይም ማፍረስ አስፈሊጊ ሆኖ ሲገኝ ውሳኔ የመስጠት

9.6 ስሇ አመታዊ ትርፍ አከፋፈሌ ውሳኔ ይሰጣሌ ፡፡


አንቀጽ አስር
የማህበሩ የበጀት የሂሳብ መግሇጫና ህጋዊ የመጠባበቂያ ገንዘብ
10.1 የማህበሩ የሂሳብ ዓመት በየአመቱ ከሐምላ 1 ቀን ይጀምራሌ ሰኔ 30 ቀን ይፈጸምሌ ፡፡ ስሇሆነም የመጀመሪያው ሂሳብ
ዓመት የመመስረቻው ጽሁፍና ይህ የመተዲዯሪያ ዯንብ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን ዴረስ ይሆናሌ ፡፡
10.2 በየሂሳብ ዓመት መጨረሻ የማህበሩን ንብረቶች ዕቃዎች የሚያሳይ ሚዛን በዋናው ሥራ አስኪያጅ ይዘጋጃሌ ፡፡ ይህ
ሚዛን እንዱጸዴቅና እንዱመረመር ሇማህበርተኞች ይተሊሇፋሌ ፡፡
10.3 የማህበሩን ዓመታዊ ሁኔታ ፡ የሂሳብ ሚዛን ፡ የትርፍና ኪሳራ ሁኔታ ፡ የንብረት ቆጠራዎችና የዋና ሥራ አስኪያጅ
ሪፖርት የሚያሳዩ ሰነድች በየጊዜው ሇአባሊት ይሊካለ ፡፤
10.4 በንግዴ ህጉ 539 እንዯተዯነገገው በተጣራው ትርፍ ሊይ በየዓመቱ መጠባበቂያ የሚሆን ቢያንስ 10 % እየተቀነሰ
ይቀመጣሌ ፡፡ ይኸው መጠባበቂያ ከማህበሩ ዋና ገንዘብ 1/3 /አንዴ ሶስተኛ / እጅ ሲዯርስ ግዳታ መሆኑ ይቋረጣሌ ፡፡

አንቀጽ አስራ አንዴ


የመተዲዯሪያ ዯንቡን ወይም የመመስረቻ ጽሁፉን ስሇማሻሻሌ
በመመስረቻ ጽሁፉም ሆነ በመተዲዯሪያ ዯንቡ ከተገሇጹት ሀሳቦች በከፊሌ ወይም በሙለ ሇመሇወጥ ፤ ማህበሩ በሙለ ከላሊ
ኩባንያ ጋር ሇመዋሀዴም ፤ ሆነ በከፊሌ ግንኙነት ሇማዴረግ አስፈሊጊነቱ ከታመነበት በማህበሩ 3/4ኛ የአክሲዮን ዴርሻ
ያሊቸው ማህበርተኞች ስምምነት የሚወሰን ይሆናሌ፡፡ ይኸውም ሇውጥ በንግዴ ህጉ መሰረት ማህበሩ ሇተመዘገበበት ጽ/ቤት
በወቅቱ መገሇጽ አሇበት፡፡

አንቀጽ አስራ ሁሇት


ስሇ መፍረስ
ማህበሩ በንግዴ ሕግ ቁጥር 217 ፡ 218 ፡ 511 ፡ 542 ፡ እና 543 መሠረት በቂ በሆኑ ምክንያቶች በፍርዴ ቤት ውሳኔ
ይፈርሳሌ ፡፡

አንቀጽ አስራ ሶስት


የመዯምዯሚያ ዴንጋጌዎች ማስታወቂያ
በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ እና የመተዲዯሪያ ዯንብ በግሌጽ ያሌተመሇከቱትን ማናቸውም ጉዲዮች አግባብ ባሊቸው
የኢትዮጲያ ንግዴ ህግ ዴንጋጌዎች መሰረት ይታያሌ ፡፡
የማህበሩ አባሊት ከሊይ የተመሇከተውን የመተዲዯሪያ ዯንብ አንብበንና ተረዴተን ዛሬ ቀን 2012 ዓ.ም በየስማችን
አንጻር በመፈረም ሰነደን አጽዴቀነዋሌ ፡፡

ተ.ቁ የመስራች አባሊት ስም ፊርማ

You might also like