Professional Documents
Culture Documents
መመስረቻ%20ጽሁፍ
መመስረቻ%20ጽሁፍ
የመመስረቻ ጽሁፍ
መግቢያ
● እኛ ስማችን በዚሁ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 1 የተገለጸዉ አባላት እና በጠቅላላ ጉባኤዉ ዉሳኔ
መሰረት መስፈርቱን አሟልተዉ በኃላ የማህበራችን አባል በሆኑት አባላት ጭምር በአዋጅ 166/1952
በወጣዉ የኢትዮጵያ ንግድ ህግ አንቀጽ 280 እስከ 295 ባሉት ድንጋጌዎች በዚሁ መመስረቻ ጽሁፍ እና
የዚህም መመስረቻ ጽሁፍ አካል በሆነዉ መተዳደሪያ ደንቦች በተመለከቱት ሁኔታዎች በጥቃቅን እና
አነስተኛ ማህበርነት፣ለመስራት በዚህ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 2 ላይ ስሙ የተገለጸዉ ማህበር
አቋቁመናል፡፡
● ማህበሩ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ሲያጸድቅለት የስራ አላማዉን ያንጸባረቀ የራሱ አርማ
ይኖረዋል፡፡
1. የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት በአፋር ክልል ዞን- አዉሲ-ራሱ ወረዳ/ክ/ከተማ ጭፍራ ወረዳ ቀበሌ ዴርጌራ
ዉስጥ ይሆናል፤
2. እንደ አስፈላጊነቱ በክልል የሚገኙ የተለያዩ ዞኖች፤ወረዳዎችና ከተሞች ቅ/ጽ/ ቤቶችን ሊከፍት
ይችላል፡፡
uÒ^ Sõƒ&
1. እያንዳንዱ መስራች አባል የማህበሩ መነሻ ካፒታል እንዲሆን 3000/ሶስት ሺ / የኢትዮጵያ ብር አዋጥተዋል፡፡
2. ከመንግስት ወይም በጎ አድራጊ ደርጅቶችም ወይም ግለሰቦች----------------------‚ --------------------------------
‚የኢትዮጵያ ብር ተሰጥቶናል፡፡
3. የማህበሩ ጠቅላላ መነሻ ካፒታል 30,000 / ሰለሳ ሺ/ የኢትዮጵያ ብር
4. በቃለ-ጉባኤ እስካል ተቀየረ ድረስ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ዉሳኔ መሰረት የማህበሩ አባል የሚሆኑ አዲስ አባላትም
መስራች አባላት ባዋጡት መዋጮ ልክ የሚከፈሉ ይሆናል፡፡
5. የማህበሩ አባላት በጥሬ ከከፈሉት ሌላ በአይነት የሚያስገቡት ካለ ግምቱ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያምንበት
ይመዘግባል በአይነት የገባዉን ንብረትም የማህበሩ ንብረት ክፍል ይቀበላል ደረሰኝ ይሰጣል፡፡
6. የማህበሩ ስራ አስኪያጅ እና ሂሳብ ሹም በጣምራ ፊርማ የሚንቀሳቀስ የራሱ የባንክ ሂሳብ ደብተር ይከፍታል፡፡
የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያምንበት የሙያ ስራቸዉን ብቻ እንደ መዋጮ ተቆጥሮ አባል መሆን ይችላል፡፡
1. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 2 የተጠቀሰዉ እንደተጠበቀ ሆኖ ጠቅላላ ጉባኤዉ ማህበሩ ህጋዊ ሰዉነት ካገኘበት እለት
ጀምሮ እንዲመሩት እንደሚከተለዉ አመራሮቹን ሹሟል፡፡
አንቀጽ 10 የበጀትአመት
የማህበሩ የበጀት አመት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በየአመት ከሃምሌ 1 እሰከ ሰኔ 30 ድረስ ይሆናል፡፡
1. የማህበሩ ስራ አሰኪያጅ የማህበሩ ማጠቃለያ ሂሳብ በበጀት ወይም የወርሃዊ ወይም የ 3 ወር ሂሳብ
ማጠቃለያ በሚዘጋጅበት ጊዜ ማህበሩ ያለውን ልዩ ልዩ ንብረት እና የእቃውን ግምት የሚለካበት
መዝገብ(ፅሁፍ) የማህበሩን ሂሳብ ሚዛን የትርፍና የኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ያዘጋጃል፣ለጠቅላላ ጉባኤ
ያቀርባል፡፡
2. የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባበ በሚደረግበት ጊዜ፡ስብሰባውን በየወሩ የሚያደርግ ሲሆን የመደበኛ ስብሰባ ጥሪ
ከ 5 ቀን በፊት መደበኛ ስብሰባውን በየ 3 ወሩ የሚያደርግ ሲሆን ከ 15 ቀን በፊት መደበኛ ስብሰባውን
በአመት የሚደረግ ሲሆን ዳግም ከ 40 ቀን በፊት የተጠቀሰውን ሪፖርት ለተቆጣጣሪዎች /ኦዲተሮች
መስጠት አለበት፡፡
የመመስረቻ ጽሁፉ ሊሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ ሊቀየር የሚችለው ጠቅላላ ጉባኤው በ 3 እና በ 4 ድምፅ ሲወስን ነው፡፡
3 አቶ ሙሳ አህመድ 23/06/2015
7 አቶ ሱላ አብዱ አሊ 23/06/2015
ያራጋጋጠው ያፀደቀው
ስም -------------------------------- ስም---------------------------