You are on page 1of 8

አክሊሉ ፣መሳይ እና ጓደኞቻቸው የችግኝ ማፍላት ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር

የ SSe[‰ êG<õ

›”kî ›”É
UY[ታ
eT‹”'²?Ó’ታ‹”“ ›É^h‹”
›— eT‹”'²?Ó’ታ ›É^h‹” Ÿ²=I u}‹ ¾}Ökc¨< u1952 ¯.U u¨×¨< ¾›=ƒÄåÁ ”ÓÉ QÓ SW[ ƒ አክሊሉ
፣መሳይ እና ጓደኞቻቸው የችግኝ ማፍላት ስራ ህብረትሽርክና ማህበር SSe[‰ êG<õ“ መተዳደሪያ ደንብ
Sc[ƒ }eTU}” ›slS“M::

አንቀጽ ሁለት

የአባላቱ ሙሉ ስም፣ዜግነት እና አድራሻ፣


አድራሻ

ተ.ቁ የማህበሩ ስም ዜግነት

ክ/ከተማ
ከተማ

ወረዳ
የቤት ቁጥር

4
5
6
7
8
9

›”kê feƒ
¾T%u\ eU

አክሊሉ ፣መሳይ እና ጓደኞቻቸው የችግኝ ማፍላት ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር


›”kê ›^ƒ
¾T%u\ ›É^h
¾T%u\ ›É^h Ÿ}T አዲስ አበባ ክ/ከተማ ቂርቆስ ¨[Ç 10 u?ƒ lØ` 245/ለገሀር ’¨<:: T%u\ ›eðLÑ> J• c=ÁÑ–¨<
p`”Ýõ ê/u?„‹” uGÑ` ¨<eØU J’ ŸGÑ`? ¨<ß K=ÁslU ËLM::

›”kê ›Ueƒ
¾T%u\ ¯LT‹
TIu\ ¾T>Ÿ}K<ƒ ¯LT‹ Õ\ታል፡፡

የኮንስትራክሽን ስራ አና ሌሎች ተያዥነት ያላቸው ስራዎችን መስራት፡፡


›”kê eɃ
¾T%u\ "ú ታ M“ Sªà
¾T%u\ "ú ታ M ª“ Ñ”²w / ሃያ gI w`/ ’¨<::¾ እ Á”Ç”Æ ›vM Sªà / አንድ ሺ I ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር ከ ሰላሳ ሶስት
ሳንቲም / J• Ñ”²u<U uØ_ Ñu= J“EM::

የማህበርተኛ አባላት የመዋጮ ልክ


ተ /ቁ
ስም በጥሬ ገንዘብ
1 1333.33
2 1333.33
3 1333.33
4 1333.33
5 1333.33
6 1333.33
7 1333.33
8 1333.33
9 1333.33
10 1333.33
11 1333.33
12 1333.33
13 1333.33
14 1333.33
15 1333.33
ጠቅላላ ድምር 20000
›”kê cvƒ
eKƒ`õ“ Ÿ=X^ ›ŸóðM
›eðLÑ> ¾S”ÓYƒ Ów` እና ሌሎች ወጪዎች Ÿ}ŸðK u%EL ¾}×^¨< ƒ`õ ¨ÃU Ÿ=X^ K›vLƒ vªÖ<ƒ
É`h SW[ƒ ßóðLK<::Ÿ=d^U "K u›”É’ƒ“ uÒ^ ¾TÃ’×ÖM PKò’ƒ ›Kv†¬::
›”kê eU”ƒ
¾T%u\ ›e}ÇÅ`
T%u\ u›”É ¨ÃU uw²<‹
uw²<‹ T%u`}™‹ uJ’< ¨ÃU vMJ’< Y^ ›eŸ=Á ጅ Ã}ÇÅ^M:: በዚህም መሰረት ወ/ሪት
እሌኒ አባቡ እንዳለ የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ሆና አንድትሰራ ተሹማለች ::

›”kê ²Ö˜

¾Y^ ›eŸ=ÁÏ YM×”“ }Óv`


 የንግድ ስራውን ይመራል፣ ያስተዳድራል፣
 በማህበሩ ስም ማንኛውንም ህገዊ ሥራዎች ያከናውናል፣
 በማህበሩ ስም በሚደረጉ ስምምነቶች ላይ ይፈርማል፣
 የንግድ ሥራዎችን ይቆጣጠራል ያስተዳድራል፣
 በማህበሩ ስም ህጋዊ ሥራዎችን ያከናውናል
 በማህበሩ ስም ስምምነቶች ላይ ይፈርማል፣
 የማህበሩን ሥራተኞች ይቀጥራል ያሰናብታል፣
 በማህበሩ ስም የባንክ ሂሣብ ይከፍታል፣
 በንግድ ህግ አና በማህበሩ ደንብ መሰረት ይፈፀማል ያስፈጽማል
›”kê ›e`

*Ç=}`

Tiu\ u›vL~ ¾T>S[Ö< *Ç=}`/*Ç=}a‹/Õ\ታ M


›”kê ›e^ ›”É

¾T%u\ °ÉT@

›vK~ u}K¾ G<’@ታ ለመወሰን ያለው መብት እንደተጠበቀ ሆኖ T%u\ ¾}ssS¨< LM}¨c’ Ñ>²? ’¨<::ÃI
¾SSe[‰ êG<õ uSe^‹ ›vLƒ ታ Ä“ }’x u›Ée ›uv Ÿ}T }ð[S::

}.l eU Ÿ’›Áƒ ò`T k”

1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14

15

አዳነ ፣ስላስ እና ጓደኞቻቸው የችግኝ ማፍላት ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር


የመተዳደሪያ ደንብ

አንቀፅ አንድ
ጠቅላላ
1. ይህ መተዳደሪያ ደንብ በሰነዱ ግርጌ በተመለከተው ዕለት በፀደቀው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ
የማይነጣጠል አካል በመሆን ያገለግላል፡፡
2. ማህበሩ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ በተመለከተ የህብረት የሽርክና አይነት የተደረገ ውል ሲሆን በማህበሩ
መመስረቻ ጽሁፍ በዚህ መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በንግድ ሕግና አግባብነት ባለቸው የሕግ ድንጋጌዎች
ይተዳደራል፡፡
አንቀጽ ሁለት
የማህበርተኞች መብትና ግዴታ
እያንዳንዱ የማህበሩ አባል የሚከተሉት መብቶችና ግዴታዎች ይኖሩታል፡፡
1. በማህበሩ ስብሰባ ሁሉ የመካፈልና ድምጽ የመስጠት፣
2. በያዛቸው መዋጮዎች ልክ ድምጽ የመስጠት፣
3. በዓመታዊ ትርፍ ክፍያ ወይም ማህበሩ ሲፈርስ ከማህበረ የተጣራ ሀብት የመካፈል፣
4. ለማህበሩ ዕዳ እንደ መዋጮው መጠን ኃላፊ የመሆን፣
5. በራሱ ወይም በሕጋዊ ወኪል አማካኝነት የማህበሩን ንብረት ዝርዝር መዝገብ በመያዝ የሂሣቡን
ሚዛንና የተቆጣጣሪ (ኦዲተር) ሪፖርት የማወቅ ወይም የመውሰድ፣
6. በንግድ ሕግ መሰረት የተሰጡት ሌሎች ጭምር ይኖሩታል፡፡
አንቀጽ ሶስት
የባለመዋጮ ድርሻ
1. ማህበሩ የባለመዋጮ ዝርዝር የያዘ መዝገብ በዋናው መ/ቤት እንዲገኝ ያደርጋል መዝገቡም በውስጡ
የሚከተሉትን ይይዛል፡፡
ሀ. የአባላት ስም፣
ለ. የማህበርተኞች መዋጮ፣
ሐ. የመዋጮ ስም መተላለፍ፣
መ. ከዚህ በላይ በዝርዝር በተመለከቱት ላይ የተደረገ ማናቸውም ማሻሻያ ወይም ለውጥ፣
2. ማንኛውም ማህበርተኛ የህብረት ሽርክና ማህበር መዝገብ ያለክፍያ መመልከት ይችላል፡፡

አንቀጽ አራት
መዋጮ ስለማስተላለፍ
1. መዋጮ በማህበርተኞች መካከል ያልምንም ገደብ ሊተላለፍ ይችላል፣ ሆኖም የማህበሩን ድርሻዎች
ለማስተላለፍ ማህበርተኞቹ ሁሉ እንዲስማሙበት ያስፈልጋል፣
2. ከማህበሩ ካፒታል በላይ ያለው ማህበርተኞች ካልፈቀዱ ወይም ሁሉም አባላት ካልወሰኑ በስተቀር
ማንኛውም ማህበርተኛ በስሙ የተመዘገበውን የመዋጮ ድርሻ ለ 3 ኛ ወገን ሊያስተላለፍ አይችልም፡፡
3. አንድ ማህበርተኛ በሞት ሲለይ በድርሻው የተመዘገበውን ሀብት ለሕጋዊ ወራሾቹ ወይም እሱ
ለመረጠው 3 ኛ ወገን ሊተላለፍ ይችላል፣ ስራውን ለመቀበል የተለየ ስምምነት ያስፈልጋል፡፡
4. የማህበርተኛው ወራሾች ድርሻቸውን ለቀሩት የማህበሩ አባል ቅድሚያ በመስጠት ለመሸጥ፣ በስጦታ
ለማስተላለፍ ወይም በአባልነት ለመቀጠል ይችላል፣
5. የድርሻው መተላለፍ በጽሁፍ ሆኖ በአባላቱ መካከል በሚፈፀም ስምምነት እና በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ
መሰረት የሚከናወን ይሆናል፣
አንቀጽ አምስት
ምልዕክት ጉበኤ

1.የማህበሩ አባላት ከ 75 % በላይ ያለቸው በስብሰባ ላይ ሲገኝ ስብሰባው ይቀጥላል ፡፡በዚህ መሰረት ስብሰባ
ላይ ያተገኝ አባላት ውሳኔ ይተላለፋል፡፡

አንቀጽ ስድስት
የማህበሩ ስራ አስኪያጅ ተግባርና ኃላፊነት
1.1. የማህበሩ ስራ አስኪያጅ የሚከተሉት ስልጣን ያላው ሲሆን ተግባሩም ከዚህ በታች
የተመለከተ እንዲሆን ማህበርተኞች ተስማምተዋል፡፡
1.1.1. የማህበሩን አጠቃላይ የስራ እንቅሰቃሴ ይመራል፣ ያስተዳድራል፣ ያስተባብራል፣
ይቆጣጠራል፣
1.1.2. የማህበርተኞች የጋራ ስምምነት ካልሆነ በስተቀር የማህበሩን የማይንቀሣቀሱ
ንብረቶች መያዣ የማድረግ ወይም መሸጥ መለወጥ ወይም የንግድ ድርጅቱን
መሸጥ ማከራየት ወይም በእዳ ማስያዝ አይችልም፣
1.2. ማህበሩ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈፀም አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል፣
1.3. በማህበሩ ስም የባንክ ሒሳብ ይከፍታል ፣ ያንቀሣቅሳል፣ ከባንክ ገንዘብ ይበደራል
የተበደውንም ይመልሳል
1.4. ማህበሩን በመወከል በማናቸውም የግልና የመንግስት ተቋም ፊት ቀርበው ውል ይዋዋላል
በሰነዶች ላይ ይፈርማል፣
1.5. በማናቸውም ፍ/ቤት ማህበሩን ወክሎ ይቀርባል፣ የህግ ጠበቃ ይወክላል፣ ይሽራል፣ ለ 3 ኛ
ወገን ውክልና ይሰጣል፣ ይሽራል፣
1.6. ለማህበሩ አስፈላጊ የሆኑ ሰራተኞች ይቀጥራል ደምወዝ ይወስናል፣ ዕድገት ይሰጣል፣
ያሰናብታል፣
1.7. የማህበሩን የዕለት ከዕለት ስራዎችን በስምምነት በአንድነትና በተናጥል ያከናውናል፣
1.8. ሌሎች ከማህበሩ ዓላማ ጋር አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ሁሉ ይፈጽማል፣
ያስፈጽማል

አንቀጽ ሰባት
የስብሰባ ሥነ ሥርዓት
1. የማህበሩ መደበኛ ስብሰባ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት ይደረጋል፡፡
2. የማህበሩ አባላት በስብሰባ እንዲገኙ በየአድራሻቸው ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡
3. እያንዳንዱ አባል በማናቸውም የማህበሩ ስብሰባዎች ላይ መሳተፍ ይችላል፡፡
4. አባላት በማህበሩ ውስጥ በላቸው የመዋጮ መጠን ድምጽ የመስጠት መብት አላቸው፣
5. አባላት በማህበሩ ስብሰባ ላይ በመገኘት ወይም የውሣኔ ሀሳባቸውን በጽሁፍ መስጠት ይችላሉ፣
6. ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ግማሽ በላይ ባላቸው ማህበርተኞች የድምጽ ብልጫ ያገኘ ውሣኔ የማህበረ ውሣኔ ይሆ
ል፣
7. ጉባኤው ያካሄዳቸው ውይይቶች ያሳለፉቸው ውሣኔዎች ሁሉ በቃለ ጉባኤ ተይዘው በእለቱ በተገኙት አባላት
ከተፈረሙ በኋላ በቃለ ጉባኤ መያዣ መዝገብ እንዲቀመጡ ይደረጋል፡፡
አንቀጽ ስምንት
ስለ ማህበር ሂሳቦችና በጀት ዓመት
1. ማህበሩ የተሟላ የሂሣብ አያያዝ ስርዓት እና ተገቢው የሂሣብ መዛግብት ይኖሩታል፣
2. የማበሩ የበጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን እስከ ሰኔ 3 ዐ ቀን ድረስ ሲሆን የመጀመሪያ በጀት ዓመት
ማህበሩ በተቋቋመበት ቀን ድረስ ይሆናል፡
አንቀጽ ዘጠኝ
ስለመጠባበቂያ ገንዘብ
1. ከማህበሩ የተጣራ ትርፍ ላይ 2 ዐ ፐርሰንት ተቀናሽ እያደረገ የካፒታሉን መዋጮ 1 ዐ በመቶ (1 ዐ%)
እስከሚደርስ ድረስ በመጠባበቂያ ሂሣብ ይያዛል፣ እንደአስፈላጊቱም በስምምነት መወሰን ይቻላል፣
2. በማህበርተኞቹ ውሣኔ ሌሎች የመጠባበቂያ ሂሣቦችን ዋናው ስራ አስኪያጅ ለማቋቋም ይችላል፡፡
አንቀጽ አስር
ተቆጣጣሪ ኦዲተር
ኦዲተሩ በንግድ ህግና በዚህ መተዳደሪያ ደንብ የተገለፁት ስልጣንና ኃላፊነት ይኖሩታል፡፡ ከዚህ የሚከተሉትን
ተግባሮች ያከናውናል፡፡
1. የማህበሩን መዛግብትና ሰነዶች መመርመር፣
2. የማህበሩን ንብረት የሂሣብ መመዘኛ ትርፍና ኪሳራ
አንቀጽ አስራ አንድ
የማህበሩ መፍረስና ሂሳብ ማጣራት
1. ማህበሩ በንግድ ሕግ በተደነገገው ወይም በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በአንድ ድምጽ ከተስማሙበት
ሊፈርስ ይችላል፡፡ ሆኖም በአንድ ማህበርተኛ አቤቱታ ማህበሩ እንዲፈርስ በሕግ በተጠየቀ ጊዜ በስሙ
የተመዘገበው ድርሻ ባለው የደብተር ዋና (Book Value) መሰረት ለሌላው አባል በግዢ እንዲተላፍ
ያደርጋል፡፡

2. ከማህበርተኞቹ አንዱ የሞተ እንደሆነ ወይም የከሰረ እንደሆነ እና ችሎታ ያጣ እንደሆነ ማህበሩ
ይፈርሳል፡፡
3. ድርሻዎች ሁሉ በአንድ ማህበርተኛ እጅ የገቡ እንደሆነ ይፈርሳል፣
4. ማህበሩ የሚፈርስ ሲሆን ጠቅላላ ጉባኤው ሂሣብ የሚጣራበትን ሁኔታ ይወስናል አንድ ወይም ከአንድ
የበለጡ ሂሣብ አጣሪዎች ይሾማሉ ስልጣናቸውንም ይወስናሉ፡፡
አንቀጽ አስራ ሁለት
ስለትርፍ አከፋፈል
የዓመቱ የተጣራ ትርፍ በተረጋገጡ ተከፋዮችና በመተዳደሪያ ደንብ መሰረት ለመጠባበቂያ የሚያስፈልገውን
ገንዘብ ተወስኖ ከተቀነሰ በኋላ ቀሪው ገንዘብ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ለእያንዳንዱ አባል ባለው ድርሻ መጠን
ይከፋፈላል፡፡
አንቀጽ አስራ ሶስት
ግልግል
ማህበርተኞች በመካከላቸው ወይም ከማህበሩ ጋር የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በስምምነት ይጨርሳሉ፡፡
ለመጨረስ ካልሑ በቅድሚያ ጉዳያቸውን በግልግል ዳኝነት (Arbitration) እንዲጨርሱ ይደረጋል፡፡ የግልግል
ዳኞች ብዛት 3 ሆነው ሰብሣቢው በ 2 ቱ ወገኖች ስምምነት ይመረጣል፡፡ ካልተስማሙ በፍ/ቤት ወይም
በኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ይመረጣሉ፡፡
አንቀጽ አስራ አራት
መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ስለማሻሻል
ይህ መተዳደሪያ ደንብና መመስረቻ ጽሁፍ በንግድ ሕግ እና በዚህ መተዳደሪያ ደንብ በተገለፀው አኳኋን
ሊሻሻል ይችላል፡፡ ይህ መተዳደሪያ ደንብ ዛሬ በማህበሩ መስራች አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ተፈረመ፡፡

የማህበሩ አባላት

ተ.ቁ ስም ፊርማ ቀን
1
2
3
4
5

You might also like