You are on page 1of 13

አንድነት አትክልትና ፍራፍሬ

ንግድ ሥራ ማህበር

የንግድ ሥራ እቅድ /Business Plan/

ህዳር 2009 ዓ.ም

ማውጫ

1. የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ..........................................................................................................................................3


2. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ.............................................................................................................1

1
2.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት.....................................................................................................................................1
2.4 የማህበሩ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃግብር....................................................................................................2
3. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ.......................................................................................................................................2
3.1 ዓመታዊ የምርት እቅድ.................................................................................................................................................2
3.2 የምርት ሂደት/Production process/..........................................................................................................................2
3.4 የስድስት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት.........................................................................................................................................3
3.4.1 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት................................................................................................................................3
3.5 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ................................................................................................................................................3
3.5.1 የማምረቻ መሳሪያዎች ምንጭና አቅርቦት....................................................................................................................3
3.6 ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ.............................................................................................................................3
3.7 ሌሎች የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች...............................................................................................................................4
3.8 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/..........................................................................................................................4
4. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ..........................................................................................................................................4
4.1 የኢንተርፕራይዙ የስድስት ወር የሽያጭ እቅድ.............................................................................................................4
4.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:.......................................................................................................................................4
4.3 የድርጅቱ ጠንካራ ጎን...................................................................................................................................................5
4.4 የድርጅቱ ውስንነት......................................................................................................................................................5
4.5 መልካም አጋጣሚዎች..................................................................................................................................................5
4.6 ስጋቶች...................................................................................................................................................................5
4.7 የምርቱ/አገልግሎቱ ደንበኞች.....................................................................................................................................5
4.8 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት.......................................................................................................................5
4.9 ምርቱን ለማስተዋወቅ ማህበሩ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤..........................................................................................5
4.10 ኢንተርፕራይዙ ምርቱንየሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤.............................................................................................5
4.11 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት........................................................................................5
5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ......................................................................................................................................6
5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት....................................................................................................................................6
5.2 የስድስት ወር የትርፍና ኪሳራ መግለጫ.......................................................................................................................7
5.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/..............................................................................................................8
5.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ..........................................................................................................................................9

1. የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ


የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- አንድነት አትክልክትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ማህበር

1.1 አድራሻ፡-ክልል፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር ፣ ስልክ ቁጥር ፋክስ
ቁጥር ኢ-ሜል

1.2 ኢንተርፕራይዙ የተሰማበት የሥራ ዓይነት፡- አትክልክትና ፍራፍሬ

2
1.3 የኢንተርፕራይዙ ዓይነት፡- ንግድ ሥራ
1.4 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡
 የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ፡ በኪራይ
 የመስሪያ አካባቢ ምርጫን በተመለከተ ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ግብዓቶችን በቅርበት
የሚያገኝበት እና ለገበያ ቅርበት ያለዉ ቦታ መሆኑ፡
 የመስሪያ ቦታ መጠን ለባለሙያዎች የመስሪያ ቦታ፣ ለጥሬ ዕቃና ለምርት ማስቀመጫ የሚያስፈልግ ቦታን የሚያካትት ሲሆን
ይህም 20 ካሬ ሜትር ነው፡፡
1.1 1.6. የእቅድ ዓመት፡- ከጥር 1/2008 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2009 ዓ.ም ነው፡፡
1.7.የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

i. ሥም፡- አንድነት አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ስራ ማህበር


ii. የትምህርት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ዲግሪ
iii. የሥራ ልምድ፡- በዘርፉ 0 ዓመት የሠራ ልምድ
iv. ስለ ምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡- በግብርናና አግሮፕሮሰሲንግ የዲግሪ
እና ዲፕሎማ ምሩቃን
v. በድርጅቱ ያለው/ያላት የሥራ ድርሻ፡- የድርጅቱ ስራስኪያጅ፣ ሂሳብ ሹምና ገ/ዥ

1.8. ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው


አስተዋጽዖ
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ
1. ለዘጎች የሥራ ዕድል ይፈጠራል

2. አነስተኛ ካፒታል በመጠቀም ብዙ ሃብት ማፍራት ያስችላል

ለሀገር ኢኮኖሚ የሚኖረው አስተዋጽኦ


1. በቀላሉ ብዛት ያላቸውን አንቀሳቃሽን በማፍራት ገቢን በማሳደግ የገቢ ግብር ያሳድጋል፣
2. ገበያ ተኮር ምርት የሚያመርቱ አርሶ አደሮችን ያበረታታል፣

3
2. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ
2.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት
ኢንተርፕራይዙ አንድነት በሚባል የንግድ ሥም በጥቃቅን ማኅበር ተመዝግቦ ያለ ሲሆን የሥራ አድራሻውም አ/አ ክልል
በአራዳ ክፍለ ከተማ ይሆናል::

2.2 የኢንተርፕራይዙ መዋቅር

ኢንተርፕራይዙ እስኪ º ናከር º ቅላላ ስራውን በሁለቱ የኢ/ መስራቾች የሚከናወን ይሆናል::

የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር


ጠቅላላ ጉባኤ

ሥራ
አስኪያጅ

ሂሳብ ሰራተኛ ገ/ያዥ ሌሎች

ግራፍ 2.1 አስተዳደራዊ መዋቅር

2.3 ቅድመ ምርት/ንግድ የሚከናወኑ ተግባራት

ኢንተርፕራይዙ ወደ ምርት ለመግባት የሚያስችሉትን የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠው መርኃ ግብር ለማከናወን
አቅዷል፡፡

1. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ/ፈቃድ ማውጣት


2. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3. የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅን ማነጋገር
5. የመስሪያ ቦታውን ማዘጋጀት
6. ሠራተኛ መቅጠር
7. መሣሪያዎችን ማስገባት
8. ጥሬ ዕቃውን መግዛት
9. የሙከራ ምርት ማምረት

1
2.4 የማህበሩ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃግብር
ሠንጠረዥ 2.1፡-የድርጊት መርሃ ግብር
የድርጊት መርሃ ግብር
ተቁ ተግባራት
1 2 3 4 5 6
1 የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ /ፈቃድ ማውጣት
2 የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3 የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4 መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅን ማነጋገር
5 የመስሪያ ቦታውን/ህንጻውን ማዘጋጀት
6 ሠራተኛ መቅጠር
7 መሣሪያዎችን ማስገባት
8 ጥሬ ዕቃውን መግዛት
9 በማጣራትና በማሸግ ለገበያ ማቅረብ

3. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ


3.1 ዓመታዊ የምርት እቅድ
ሠንጠረዥ 3.1 የምርት ዕቅድ ማሳያ
የአትክልትና ፍራፍሬ የምርት ዕቅድ
የአትክልትና ፍራፍሬ ወርሃዊ የስድስት ወር ያንዱ የስድስት ወር
ተ.ቁ መለኪያ
ምርቶች ብዛት ብዛት ዋጋ ወርሃዊ ድምር ብዛት
1 የፈረንጅ ቀይ ሽንኩርት ኪግ 300 1800 7.00 2,100.00 12,600.00
2 ነጭ ሽንኩርት ኪግ 50 300 50.00 2,500.00 15,000.00
3 ድንች ኪግ 300 1800 7.50 2,250.00 13,500.00
4 ቲማቲም ኪግ 250 1500 15.00 3,750.00 22,500.00
5 ካሮት ኪግ 100 600 15.00 1,500.00 9,000.00
6 ፎሶልያ ኪግ 250 1500 22.50 5,625.00 33,750.00
7 ቃሪያ (የኤልፎራ/ ኪግ 100 600 42.50 4,250.00 25,500.00
8 ጥቅል ጎመን ኪግ 250 1500 7.50 1,875.00 11,250.00
9 ሙዝ ኪግ 100 600 15.00 1,500.00 9,000.00
10 ማንጎ ኪግ 250 1500 15.00 3,750.00 22,500.00
ጠቅላላ ድምር 29,100.00 174,600.00

3.2 የምርት ሂደት/Production process/

ምርት አምራች አርሶ ቀጥታ


አደር/ጅምላ ነጋደ መረከብ ለተጠቃሚዎች
ማቅረብ

3.4 የስድስት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት


ሠንጠረዥ 3.2 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ማሳያ

2
የአትክልትና ፍራፍሬ ጥሬ ዕቃ ፍላጎት
የአትክልትና ፍራፍሬ ወርሃዊ የስድስት ወር ያንዱ የስድስት ወር
ተ.ቁ መለኪያ
ምርቶች ብዛት ብዛት ዋጋ ወርሃዊ ድምር ድምር
1 የፈረንጅ ቀይ ሽንኩርት ኪግ 300 1800 4.50 1,350.00 8,100.00
2 ነጭ ሽንኩርት ኪግ 50 300 38.00 1,900.00 11,400.00
3 ድንች ኪግ 300 1800 4.00 1,200.00 7,200.00
4 ቲማቲም ኪግ 250 1500 10.50 2,625.00 15,750.00
5 ካሮት ኪግ 100 600 10.00 1,000.00 6,000.00
6 ፎሶልያ ኪግ 250 1500 19.00 4,750.00 28,500.00
7 ቃሪያ (የኤልፎራ/ ኪግ 100 600 32.00 3,200.00 19,200.00
8 ጥቅል ጎመን ኪግ 250 1500 5.00 1,250.00 7,500.00
9 ሙዝ ኪግ 100 600 9.00 900.00 5,400.00
10 ማንጎ ኪግ 250 1500 9.00 2,250.00 13,500.00
ጠቅላላ ድምር 20,425.00 122,550.00

3.4.1 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት


 ታዋቂ አትክልትና ፍራፍሬ አምራች አካባቢዎች ከሚገኙ አምራቾች

3.5 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ


ሠንጠረዥ 3.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች ፍላጎት ማሳያ
ተ. ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለ
የቋሚ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት
ቁ ሊገዛ የታቀደ አሁንያለ ብር ሣ. ብር ሣ. ጫ
1 ሚዛን ትንሹዋ ቁጥር 1  500 00 500 00

2 መደርደሪያ ከእንጨት የተሰራ ቁጥር 2  1000 00 2000 00


3 ቅርጫት ቁጥር 10  150 00 1500 00
00
ድምር 4000

3.5.1 የማምረቻ መሳሪያዎች ምንጭና አቅርቦት


የማምረቻ መሣሪያዎች ምንጭና አቅርቦት እንደየ አካባቢ ተግባርና ሁኔታ የሚለያይ ቢሆንም ባብዛኛው የሚፈለጉ
እቃዎች ለዚህ ንግድ ስራ ከአካባቢው ማግኘት ይቻላል፡፡

3.6 ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ


ሠንጠረዥ 3.4 ፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ
የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
ተፈላጊ የት/ት ደረጃና የሥራ
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ በወር በዓመት
ልምድ
ብር ሣ ብር ሣ
1 ሥራ አስኪያጅ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ 1000 00 6000 00
2 ሂሳብ ሰራተኛ ቴ/ሙ/ተቋም ተመራቂ 1000 00 6000 00
3 ገ/ያዥ ቴ/ሙ/ተቋም ተመራቂ 1000 00 6000 00
ድምር 18000.00

ማስታወሻ:- ማህበሩ ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም አባላት በማህበሩ ስራ ላይ በአግባቡ መሳተፍ ይኖርባቸዋል፡፡
በተጨማሪም አንድ ሰው ቢያንስ በቀን 12 ሰዓት እንዲሁም በሣምንት ስድስት ቀን መስራት ይኖርባቸዋል::

3
3.7 ሌሎች የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች
ሠንጠረዥ 3.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች
የወጪ መጠን
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት ምርመራ
ብር ሣ.
1 የትራንስፖርት 600 00
2 መብራት 300 00
3 ቀጥተኛ ያልሆነ የራተኛ ወጪ 1500 00
4 የመስሪያ ቦታ ኪራይ 3000 00
5 ሌሎች 500 000
ጠቅላላ ወጪ 5900 00

3.8 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/


ሠንጠረዥ 3.6፡- የማምረቻ ወጪ ማሳያ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወጪ መጠን ምርመራ
ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ 122550 00
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 18000 00
3 ሥራ ማስኬጃ 5900 00
ጠቅላላ የማምረቻ ወጪ 146450 00

4. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ


4.1 የኢንተርፕራይዙ የስድስት ወር የሽያጭ እቅድ
ሠንጠረዥ 4.1 ፡- የስድስት ወር የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ

የአትክልትና ፍራፍሬ የሽያጭ ዕቅድ


የአትክልትና ፍራፍሬ ወርሃዊ የስድስት ወር ያንዱ የስድስት ወር
ተ.ቁ መለኪያ
ምርቶች ብዛት ብዛት ዋጋ ወርሃዊ ድምር ድምር
1 የፈረንጅ ቀይ ሽንኩርት ኪግ 300 1800 7.00 2,100.00 12,600.00
2 ነጭ ሽንኩርት ኪግ 50 300 50.00 2,500.00 15,000.00
3 ድንች ኪግ 300 1800 7.50 2,250.00 13,500.00
4 ቲማቲም ኪግ 250 1500 15.00 3,750.00 22,500.00
5 ካሮት ኪግ 100 600 15.00 1,500.00 9,000.00
6 ፎሶልያ ኪግ 250 1500 22.50 5,625.00 33,750.00
7 ቃሪያ (የኤልፎራ/ ኪግ 100 600 42.50 4,250.00 25,500.00
8 ጥቅል ጎመን ኪግ 250 1500 7.50 1,875.00 11,250.00
9 ሙዝ ኪግ 100 600 15.00 1,500.00 9,000.00
10 ማንጎ ኪግ 250 1500 15.00 3,750.00 22,500.00
ጠቅላላ ድምር 29,100.00 174,600.00

4.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:


የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች በከፍተኛ ካፒታል የሚንቀሳቀሱ ባለሀብቶችና ንብ አንቢ፡፡

4.3 የድርጅቱ ጠንካራ ጎን


 ጠንካራ የስራ ፍላጎት መኖሩ
 በቡድን ለመስራት ከፍተኛ ተነሳሽነት መኖሩ

4
4.4 የድርጅቱ ውስንነት
 የመነሻ ካፒታል እጥረት
 የጥሬ እቃ ዋጋ መጨመሩ

4.5 መልካም አጋጣሚዎች


 ከፍተኛ የሆነ የምርቱ ፍላጎት መኖር
 አነስተኛ መነሻ ካፒታልና ብድር መገኘቱ
 የመስሪያ ቦታ በዝቅተኛ ኪራይ ከጥ/አ/ኢ/ተዘጋጅቶ መገኘቱና ሌሎች

4.6 ስጋቶች
 የጥሬ ዕቃ አቅርቦት በተፈለገው መጠን በተፈለገው ጊዜ ያለመገኘትና ዋጋቸውም ቢሆን በየጊዜው እየጨመረ
መምጣቱ፣

4.7 የምርቱ/አገልግሎቱ ደንበኞች


 መቶ በመቶ ለደንበኞች ይሸጣል

4.8 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት


 የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች

4.9 ምርቱን ለማስተዋወቅ ማህበሩ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤


 በበራሪ ጽሁፎች፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ፣
 ለተጠቃሚዎች ወይም ለተጠቃሚዎች የምርት ናሙና በማሳየት፣

4.10 ኢንተርፕራይዙ ምርቱንየሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤


 በቀጥታ ለተጠቃሚዎች በመሽጥ፣

4.11 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት


 በሁሉም ወራት የተሸለ ሽያጭ እንደሚኖር ታሳቢ የተደረገ ቢሆንም በተለይ በፆም ወቅት ከፍተኛ ሽያጭ
ይኖራል፣

5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ


5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት
ሠንጠረዥ 5.1 የመነሻ ካፒታል ዕቅድ ማሳያ
የባለቤቱ አንጡራ ሃብት በብድር የሚገኝ 100% መነሻ
የካፒታል ፍላጎት
20 በመቶ 80 በመቶ ካፒታል

ብር ሣ. ብር ሣ. ብር ሳ
የኢንቨስትመንትካፒታል

5
 ለቋሚ ዕቃ ግዢ 4000 00
የማምረቻ ወጪ
 ቀጥተኛ ሰራተና ደመወዝ 3000 00
 ጥሬ ዕቃ 15000 33
 የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች
 ቀጥተኛ ያልሆነ ሰራተኛ 500 00
 ኪራይ 1500 00
 መብራት 50 00

 ትራንስፖርት 100 00
ድምር 4830 00 19320 00 24150 00

መግለጫ፡-
 ከአጠቃላይ መነሻ ካፒታል ውስጥ 20 በመቶ (4830) የሚሆነውን በኢንተርፕራይዙ የሚሸፈን ሲሆን
ይኸውም በቁጠባ መልክ የሚቀመጥ ነው፡፡ ቀሪው 80 በመቶ (19320) በብድር የሚገኝ ይሆናል፡፡

 በመነሻ ካፒታል ውስጥ የተገለፀው የገንዘብ መጠን ከቋሚ እቃ ውጪ በየወሩ ይከናወናል ተብሎ
ለሚጠበቀው ስራ በመንከባለል የሚያገለግል ይሆናል፡፡

5.2 የስድስት ወር የትርፍና ኪሳራ መግለጫ


5.2.2 የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

የአንድነት አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ማህበር


ትርፍና ኪሳራ መግለጫ
ጥር 1/09 እስከ ሰኔ 30/09 ዓ.ም

ሽያጭ…………………………………………………….. 174600.00
ሲቀነስ
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ…………………….. 122550

6
ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ …………………. 18000
አጠቃላይ ትርፍ ………………………………………34050.00
ሲቀነስ
ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ………………………….....5900
ያልተጣራ ትርፍ ……………………………………..28150.00
ሲቀነስ
የወለድ ተከፋይ …………………………….…1932.00

ከግብር በፊት ትርፍ ………………………………….26218.00


ሲቀነስ

ግብር…………………………………………...7865.40

የተጣራ ትርፍ …………………………………………18352.60

5.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/


ሀ. የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/
የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/= የስድስት ወር ሽያጭ x ዓመታዊ ቋሚ ወጪ
የስድስት ወር ሽያጭ - ዓመታዊ ቋሚ ያልሆኑ ወጪዎች
= 174600 x 4000
174600 - 146450
= 24810.00
ለ. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/
የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ =የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ዓመታዊ ሽያጭ = 24810
የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ 19.70
= 1256 /ምርት/

7
ሐ. የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/
የኢንቨስትመንት ተመላሽ
/Return on investment/ = ዓመታዊ የተጣራ ትርፍ x 100 = 18352.60 * 100
ጠቅላላ የመነሻ ካፒታል ፍላጎት 24150

= 76 %
መግለጫ፡-

 በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው ይህ ኢንተርፕራይዝ ምንም ዓይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ሳይገጥመው


ለመቆየት በዓመት ቢያንስ ብር 24810 የሚያወጣ ሽያጭ ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ በላይ ከሸጠ
አትራፊነቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን ከዚህ በታች ከሸጠ ግን ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡

 በፊደል ተራ <ለ> ላይ እንደተመለከተው የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት የሚለውን ስንምለከት ኢንተርፕራይዙ
ካለትርፍና ኪሳራ ለመቆየት ቢያንስ በአማካይ የአንዱ ዋጋ ብር 19.70 የሆኑ 1256 ምርቶችን በዓመት
ማምረት እንደሚጠበቅበት የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ መጠን በላይ ቢያመርት አትራፊነቱን፤ ከዚህ መጠን
በታች ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡

 በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው የምርትና የሽያጭ


መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 76 በመቶ መመለስ እንደሚችል የሚያሳይ
ሲሆን አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ወጪውን ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መመለስ እንደሚችል ያመለክታል፡፡

8
5.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
ሠንጠረዥ 5.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ

ወራት አመት ጥር የካ መጋ ሚያ ግን ሰኔ
በእጅ ላይ ያለው ገንዘብ 24,150.00 24,150.00 -2,569.23 6,309.54 15,188.31 24,067.08 32,945.85
ገቢ ገንዘብ

ከሽያጭ የሚገኝ ገቢ 174,600.00 34,920.00 34,920.00 34,920.00 34,920.00 34,920.00


ሌላ ገቢ
ጠቅላላ ገቢ የሚሆን ገንዘብ 198,750.00 24,150.00 32,350.77 41,229.54 50,108.31 58,987.08 67,865.85
ቀጥተኛ የሠራተኛ ወጪ 18,000.00 0.00 3,000.00 3,000.00 3,000.00 3,000.00 3,000.00
ቀጥተኛ የጥሬ እቃ ወጪ 122,550.00 20,425.00 20,425.00 20,425.00 20,425.00 20,425.00 20,425.00
ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ 5,900.00 983.33 983.33 983.33 983.33 983.33 983.33
ወጪ ገንዘብ

የቋሚ ዕቃ ግዢ ወጪ 4,000.00 4,000.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00


የወለድ ክፍያ ወጪ 1,932.00 322.00 322.00 322.00 322.00 322.00
ሌላ ወጪ+ ግብር 7,865.40 1,310.90 1,310.90 1,310.90 1,310.90 1,310.90 1,310.90
ጠቅላላ ወጪ 160,247.40 26,719.23 26,041.23 26,041.23 26,041.23 26,041.23 26,041.23
የገቢና የወጪ ልዩነት 38,502.60 -2,569.23 6,309.54 15,188.31 24,067.08 32,945.85 41,824.62
መግለጫ፡-
የብድር መጠኑ የጠቅላላ ኢንቨስትመንቱን 80 በመቶ፣ ወለዱም 10 በመቶ፣ የእፎይታ ጊዜ 1 ወር እንዲሁም ብድሩ ተከፍሎ
የሚጠናቀቅበት ጊዜ 1 ዓመት እንደሚሆን ታሳቢ ይደረጋል፡

9
1

You might also like