Professional Documents
Culture Documents
ሀምሌ 2006
አዲስ አበባ
አዘጋጆች
1.ብርሀኔ ስለሽ
2.ቸኮለ አታሎ
3.ደሴ መልኬ
ወረዳ 02
መግቢያ
yNGD Y^ ዕ QD Sk@¬¥ NGD lmjmR½ lmgNÆT lmM‰T bÈM xSf§g! snD nWÝÝ XNÄ!h#M xSf§g!
ው N µpE¬L l¥sÆsB ¼l¥údG¼ X yx!NvStéCN F§¯T lmúB¼lmÃZ¼ W-@¬¥ mú¶Ã nWÝÝ yNGD Y^
XQD yNGÇN GïC ›§¥ãC bGL} bt=mq mLk# y¸gL} lXs#M Sk@T yxs‰R SLt$N y¸ÃmlkT mœ¶Ã
nWÝÝ XNÄ!h#M yNGD Y^ XQD lxM‰ÓC¼xgLGlÖT s+ãC F§¯T §lcW x!NvStéC xQ‰b!ãC lNGÇ GïC
y§q ymg¾ mœ¶Ã nWÝÝ
bRµ¬ yNGD S‰ãC bXQD bZGJT X_rT MKNÃT YwD”l#ÝÝ Sk@¬¥ lçn NGD s‰ lxM‰c$ wYM
lxgLGlÖT s+W yNGD XQD mr© MN ÃHL Xd¸ÃSfLG bbl- lmrÄT YrÄLÝÝ
yNGD XQD NGÇ MN XNd¸s‰½ XNÁT yT XNd¸s‰ X yNGÇ µpE¬L XNÁT XNd¸gnÆÂ
XNÁT XNd¸m‰ y¸ktl#TN M:‰æC =Mé msr¬êE KFlÖc$N ÃB‰‰LÝÝ bx-”§Y SlNGÇ MNnT
Bgl} y¸ÃúWQ msr¬êE }Ns húB yÃz sND nWÝÝ
2 | Page
ማውጫ
1 የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ.......................................................................................................................1
2.የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ........................................................................................................................2
2.1 የኢንተርፕራይዙ የስድስት ወር የሽያጭ እቅድ....................................................................................2
2.2 የአገልግሎቱዋና ተወዳዳሪዎች:.........................................................................................................2
2.7 የምርቱ ደንበኞች.................................................................................................................................3
2.10 ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤..........................................................................3
2.11 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት.................................................................................3
3 የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ.....................................................................................................................4
3.1 የስድስት ወራት የምርት እቅድ......................................................................................................................4
3.4 የስድስት ወር የጥሬ ዕቃ ፍላጎት................................................................................................................4
3.5 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት.....................................................................................................................5
3.6 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ.................................................................................................................................5
3.7 ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ................................................................................................................6
3.8 ሌሎች የ 6 ወር የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች........................................................................................................6
3.9 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/..........................................................................................................7
4. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የስራ አመራር እቅድ.................................................................................................7
4.1. የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት......................................................................................................................7
4.4. ቅድመ ምርት የሚከናወኑ ተግባራት..............................................................................................................8
4.5. የ ሙሉወርቅ ዘመላክና ረድኤት የዳቦና ኬክ ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት
መርሃግብር 8
5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ........................................................................................................................9
5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት......................................................................................................................9
5.2 የ 6 ወር የትርፍና ኪሳራ መግለጫ...............................................................................................................10
5.3. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ...........................................................................................................................1
5.4 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/............................................................................................1
1 | Page
1. የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ
የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ ከወ/ሮ እቴነሽ ገ/ጻዲቅ ብሩ በኪራይ የተገኘ ሲሆን ጥሬ እቃን ለማግኘት እና
ለገበያ አመቺ ቦታ ላይ ሲሆን 62 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ነው፡፡
1.8 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ
ሙሉወርቅ ዘመላክና ረድኤት የዳቦና ኬክ ስራ ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02
ከሜጋ ማተምያ ቤት ጀርባ ከሀምሌ አንድ ቀን 2006 አ.ም ጀምሮ በብር አስራ ሁለት ሺ (1200) ብር መነሻ ካፒታል
የተነሳ ሲሆን ለአካባቢው ህብረተሰብ ጥራት ያለው የዳቦና ኬክ አገልግሎት ለመስጠት በ ሁለት ሴቶችና አንድ ወንድ
የተቋቋመ ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡ ባለሃብቶቹ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲና ከግል ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች በዲግሪና በዲፕሎማ
የተመረቁ ሲሆን በዳቦና ኬክ ስራም ተቀጥሮ በመስራት የሶስት አመት ልምድ አላቸው ::
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ
ኢንተርፕራይዙ ተቀጥሮ በመስራት ልምድ ባካበቱ አሁን ግን የራሳቸውን ስራ ለመስራት ካላቸው ተነሳሽነት
የተነሳ በመሆኑ ለሌሎች ተቀጣሪዎች አንደሞዴል ሊታይ የሚችል ነው፡፡ ሲልዚህ ዜጎች በተለይም ሴቶችና
ወጣቶች ተቀጥሮ ከመስራት ይልቅ የራስን ስራ መስራት አጅጉን የተሻለ አንደሆነ በመረዳትሲራን ከማፈላለግ
የራሳቸውን ስራ አንዲሰሩ መነሻ ይሆናል፡፡ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚኖረው አስተዋጽኦ
1
ኢንተርፕራይዙ ከሰባት ለማያንሱ ሰዎች የስራ አድል ከመፍጠሩም በላይ ለመካከለኛና ከፍተኛ ኢንተርፕራይዝ
መፈጠር መሰረት ለመሆንና፣ባጠቃላይ ስራ አጥነትን በመቅረፍ ድህንትን ለማስወገድ እራሱን የቻለ ሚና
ይጫወታል፡፡
ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ
ተ.ቁ ምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 ቦምቦሊኖ ቁጥር 18000 3 50 63000 00
2 ዳቦ ትንሹ ቁጥር 54000 1 30 70200 00
3 ዳቦ ትልቁ ቁጥር 27000 5 00 135000 00
4 ፒዛ ቁጥር 3600 10 00 36000 00
5 አንባሻ ቁጥር 2700 3 50 9450 00
6 ጣፋጭ ዳቦ ቁጥር 1800 10 00 18000 00
7 ገብስ ዳቦ ቁጥር 3600 3 00 10800 00
8 ትልቁ ዳቦ ባለሰሊጥ ቁጥር 900 7 00 6300 00
9 ክብ ዳቦ ባለሰሊጥ ቁጥር 900 2 50 2250 00
10 ዶናት ቁጥር 1800 5 00 9000 00
11 የበርገር ዳቦ ባለሰሊጥ ቁጥር 3600 2 50 9000 00
ድምር 366000 00
በአካባቢው በቅርብ ርቀት ሁለት ዳቦና ኬክ ቤቶች ያሉ ሲሆን የዳቦና ኬክ መሸጥ አተገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
ኢንተርፕራይዞቹ ከተቋቋሙ ረጅም ጊዜ ቢሆንም አነዚህን ተወዳዳሪዎች ለመቀነስ በተቻለ አቅም የዳቦና የኬክ
ምርታችንን የተሻለ ጥራት አና ተመጣጣኝ ዋጋ አንዲኖረው ማዲረግ፡፡
በማህበሩ ውስጥ ያሉ አባላት ከፍተኛ የስራ ልምድና አውቀት የላቸው ከመሆኑም በላይ ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት
ያላቸው መሆኑ ፡፡
በአካባቢው ያለው ጥሩ የገበያ ሁኔታ መኖሩና የትዳዳሪዎች ብዙም ጠንካራ ያለመሆን አና ቦታው ብዙ መኖርያ
ቤቶችና ድርጅቶች መኖራቸው፡፡
2.6 ስጋቶች፤
2
የመብራትና የውሃ መቆራረጥ፤ የጥሬ አቃ መጥፋት፡፡
መፍትሄወች
በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች ፣
ካፌና ሬስቶራንቶች
በአካባቢው ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎ፤
በኢንተርፕራይዙ አካባቢ ያሉ ደንበኞች ቅርብ ናቸው በመሆኑም ምንም አይነት ትራንስፖርት አያወጡም፤፤
አብዛኛው ወራቶች
የሃይማኖት በኣላት በሚከበሩባቸው ወራቶ
የአንዱወጪ ጠቅላላ ወጪ
ተ.ቁ የምርት ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
3
የአንዱወጪ ጠቅላላ ወጪ
ተ.ቁ የምርት ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
የመሸጫ ዋጋው የተተመነው ቀጥተኛ ወጪዎች ማለትም የጥሬ አቃ ዋጋ፣ምርቱን በቀጥታ በማምረት ተገባር ላይ
የተሰማሩ ሰራተኛች ደመወዝ፣ ሌሎች የስራማስኬጃ ወጪዎችና የገበያ የመሸጫ ዋጋን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
1 ዱቄት ኪ.ግ 540 15 00 8100 00
2 ስኳር ኪ.ግ 90 15 40 1386 00
3 እርሾ በግ 9000 1 00 1800 00
4 ዘይት ሊትር 270 23 80 6426 00
5 ቤኪንግ ፓውደር በግ 9000 1 00 9000 00
6 ጨው ኪ.ግ 45 5 00 225 00
7 ቫኔላ በሊትር 6300 3 50 22050 00
8 ቲማቲም ኪ.ግ 360 23 00 8280 00
9 ሽንኩርት ኪ.ግ 2 50 00 100 00
10 ጦሲኝ ኪ.ግ 828 15 00 12420 00
11 ሰሊጥ ኪ.ግ 360 4 00 1440 00
12 ቃርያ ኪ.ግ 1080 6 00 6480 00
13 ቸኮሌት ኪ.ግ 900 8 00 63802 00
4
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
ድምረ
ከጅምላ አከፋፋዮች፣
ከቸርቻሪ
9 ቢላ 3 - 3 30 00 90 00
12 የውሃ ባልዲ 2 - 2 45 00 90 00
14 ትሪ ትልቁ 1 - 1 50 00 50 00
ድምር 78320 00
ከጅምላ አከፋፋዮች
ከአስመጪ ላኪዎች
ከቸርቻሪዎቸ
5
የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
መግለጫ
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ ተፈላጊ የት/ት ደረጃና የሥራ ልምድ በወር በ 6 ወር
ብር ሣ ብር ሣ
1 ሽያጭ 700 00 8400 00 ሁለት
10 ናቸው
2 ዋናዳቦና ኬክ ጋጋሪ 10+2 1000 00 6000 00
3 ረዳት ጋጋሪ 10+2 800 00 4800 00
4 ተሸካሚ 8 500 00 3000 00
5 ተሸካሚ 8 500 00 3000 00
አጠቃላይየሰው ሀይል ወጭ 00
ድምር 4200 25200
6
ተ.ቁ
1
2
3
የኢንተርፕራይዙ
ባለቤቶች ስም
ሙሉወርቅ ግዛው
ዘመላክ ግርማ
ረድኤት ታደሰ
4.3. የኢንተርፕራይዙ መዋቅር
7
1. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
የትምህርት ደረጃ
ዲግሪ
ዲፕሎማ
ዲፕሎማ
የትምህርት
መስክ
በአርክቴክት
በማኔጅመንት
በምግብ ዘግጅት
10
4
2
ምርመራ
ኢንተርፕራይዙ ወደ ምርት ለመግባት የሚያስችሉትን የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠው መርኃግብር ለማከናወን አቅዷል፡፡
10 ጥሬ ዕቃውን መግዛት * * *
8
ድምር 370152 00 - - 370152
በአጠቃላይ መነሻ ካፒታላችን 370152 ሲሆን ሁሉም በአባላት መዋጮ የተገኘ ነው ይህም እያንዳንዳቸው 123384 ብር አዋተው
ኢንተርፕራይዙን መስርትዋል፡፡
ሽያጭ
ከምርት ሽያጭ የተገኘ ገቢ 366000
ሲቀነስ
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ 63802 89002
ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ 25200
አጠቃላይ ትርፍ 276998
ሲቀነስ፡- ቀጥተኛ ያለሆነ ወጪ 43350
ያልተጣራ ትርፍ 233648
ሲቀነስ፡-የወለድ ተከፋይ 233648
9
5.3. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
ሰንጠረዥ 5.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ
ወራት ሐም ነሐ መስ ጥቅ ህዳ ታህ
ገቢ በእጅ ላይ
123384 123384 123384 - - -
ገንዘብ ያለ ገንዘብ
ከብድር
- - - - - -
የተገኘ ገቢ
ከሽያጭ
26580 26582 26578 26580 26582 26578
የሚገኝ ገቢ
ሌላ ገቢ - - - - - -
ጠቅላላ ገቢ
149964 149966 149962 26580 26582 26582
ገንዘብ
ወጪ ቀጥተኛ
ገንዘብ የጥሬ ዕቃ 10633.6 10633.6 10633.6 10633.6 10633.6 10633.6
ወጪ
ቀጥተኛ
የሠራተኛ 4200 4200 4200 4200 4200 4200
ወጪ
ቀጥተኛ
ያልሆነ 7225 7225 7225 7225 7225 7225
ወጪ
የቋሚ ዕቃ
78320 - - - - -
ግዢ ወጪ
የብድር
- - - - - -
ክፍያ ወጪ
ሌላ ወጪ - - - - - -
ጠቅላላ
100378 22056 22052 22058.6 22058.6 22058.6
ወጪ
የገቢና
የወጪ 49586 127910 127910 4521.4 4523.4 4523.4
ልዩነት
5.4 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/
የሙሉወርቅ ዘመላክ እና ረዲኤት ዳቦና ኬክ ስራ ህብረት ሽርክና ማህበር አዋጭ መሆኑን ያሳያል
12
12