You are on page 1of 18

የዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ሃላፊነቱ የተወሰነ ህ/ሽ ማኅበር

የንግድ ሥራ እቅድ

ታህሳስ 2009 ዓ.ም


አዲስ አበባ
ማውጫ
1.ኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ...................................................................................................................1
2. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ..................................................................................................................3
2.1 የኢንተርፕራይዙ የአንድ አመት የሽያጭ እቅድ........................................................................3
2.2 የአገልግሎቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:........................................................................................... 3
2.3 የኢንተርፕራይዙ ጠንካራ ጎን.............................................................................................. 3
2.4 የኢንተርፕራይዙ ውስንነት................................................................................................. 3
2.5 መልካም አጋጣሚዎች፡..................................................................................................... 4
2.6 ስጋቶች........................................................................................................................ 4
2.7 የአገልግሎቱ ደንበኞች....................................................................................................... 4
2.8 አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤............................................4
2.9 ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤...............................................................4
2.10 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት.............................................................4
3. የኢንተርፕራይዙ የአገልግሎት እቅድ..........................................................................................................5
3.1 የአንድ አመት አገልግሎት እቅድ.......................................................................................... .5
3.2 የአገልግሎቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት፣......................................................................................... .5
3.3 የአንድ አመት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት......................................................................................... .6
3.4 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት.......................................................................................... .6
3.5 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ...................................................................................................... .7
3.5.1 የማምረቻ መሣሪያዎች ምንጭና
አቅርቦት…………………………………………………………………….…………….8
3.6 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ........................................................................................8
3.7. ሌሎች የአንድ አመት የሥራ ማስኬጃ
ወጪዎች………………………………………………………………………………..8
3.8. የአንድ አመት የአገልግሎትወጪ /service Cost/……………………………………………………………..9
4. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የስራ አመራር እቅድ..................................................................................9
4.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት............................................................................................... 9
4.3 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ......................................................................................10
4.4 የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር...............................................................................10
4.5 ቅድመ አገልግሎት የሚከናወኑ ተግባራት..............................................................................11
4.6 የዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባት ኢንተርፕራይዝ የቅድ አገልግሎት የድርጊት መርሃግብር......................11
5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ............................................................................................................12
5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት...........................................................................................12
5.2 የአንድ አመት የትርፍና ኪሳራ መግለጫ...............................................................................13
5.3. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ.................................................................................................... 14

i|Page
ii | P a g e
1. ኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ

1.1 የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- ዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማህበር ኢንተርፕራይዝ

1.2 አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሰንሻይን ሪል እስቴት ጀርባ ተክለ
ሀይማኖት ቤተክርስቲያን አጠገብ የቤት ቁጥር__፣ ስልክ ቁጥር __ ፋክስ ቁጥር--- ኢ-
ሜል--------

1.3 የኢንተርፕራይዙ ሊሰማራበት ያቀደው ሥራ ዓይነት፡- ከተማ ግብርና

1.4 የኢንተርፕራይዙ የምርት ዓይነት፡- የስጋ ዶሮ

1.5 የኢንተርፕራይዙ የእድገት ደረጃ ፡- ጥቃቅን ጀማሪ

1.6 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡

 የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ ከቤተሰብ በስጦታ የተገኘ ሲሆን

የተለያዩ ግብዓቶችን በቅርበት የሚያገኝበት እና ለገበያ ቅርበት ያለዉ አመቺ ቦታ ነው፡፡

 የመስሪያ ቦታው ለስራ የሚያስፈልግ ቦታን የሚያካትት ሲሆን ይህም 80 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው
ቦታ የያዘ ነው፡፡

1.6 የእቅድ ዓመት፤ ከጥር 1 /2009 እስከ ጥር 1/2010 ዓ.ም ነው፡፡

1.7. የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

i. ሥም፡- አቶ ዳንኤል ሙልጌታ፣ ወይዘሪት ሰላማዊት ንጉሴ ወይዘሪት መቅደስ ገ/ፃዲቅ ወ/ሮ
አስረበብ ፍቃደ

ii. የትምህርት ደረጃ፡- 10-12 ኛ ክፍል የትምርት ደረጃ አላቸዉ

iii. የሥራ ልምድ፡- አንዱ የማህበር አባል አስር አመትሌሎቹአምስት አመት ልምድ አላቸዉ

iv. ስለ ምርቱ /አገልግሎቱ ያለው/ ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡- የኢንተርፕረይዙ አባለት
በተለየ የዶሮ ማርቢያ ድርጅቶች አንደኛዉ ማለትም አቶ ዳንኤል አስር አመት የስራ ልምድ
ያለዉ ሲሆን ሌሎቹ የማህበሩ አባለት አምስት አመትየስራ ልምድ አላቸቸዉ

v. በድርጅቱ ያለው/ያላት የሥራ ድርሻ፡- አቶ ዳንኤል ሙልጌታስራ አስኪያጅ፣ ወይዘሪት


ሰላማዊት ንጉሴሂሳብ ሹምና የሰው ሃይል አስተዳደር፣ ወይዘሪት መቅደስ ገ/ፃዲቅ ገንዘብ
ያዥና ግዥ ሃላፊ ወይዘሪት አስረበብ ፍቀደ አባል

1.8. ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው


አስተዋጽዖ

1|Page
የ ዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማኅበር ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ
ከተማ ወረዳ አስራሶስት ከሰንሻይን ሪል አስቴት ጀርባ ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን አጠገብ ከጥር
አንድ ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በብር 89.225 መነሺያ ካፒታል በ 1500 የስጋ ዶሮ ለአካባቢው
ህብረተሰብ ጥራት ያለው የዶሮ ስጋ (አርስቶ)ለማቅረብ በሶስት ሴት ወጣቶችና በአንድ ወንድ
የተቋቋመ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡ የኢንተርፕራይዙ አባለትበሌሎችየዶሮ
ማረቢያ ድርጅቶች ተቀጥረው በማገልገል ከአምስት አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ከማካበታቸውም
በተጨማሪ የአጭር ጊዜ የዶሮ እርባታክህሎትና ስራ አመራር ስልጠናዎችን በመውሰድ ስራውን
በብቃት ለመምራት የሚያስችላቸውን ክህሎት አዳብረዋል ፡፡

ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ

ኢንተርፕራይዙ አባለት ከተቀጣሪነት ወጥተዉ የራሳቸዉን ድርጅት በመቋቋሙ ወጣቶች ስራ


ፈጣሪዎች እንጂ ፈላጊዎች አለመሆናቸውን የሚያረጋግጥና ለሌሎችም መልካም አርአያ ሲሆን
መንግስት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማስፋፋትና ለማልማት በተለይም ሴቶችና ወጣት
በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራዝ ልማት ስራ ላይ ተሰማርተው ራሳቸውንና አገራቸውን እንዲረዱ
ለሚያደርግው ጥረት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡

ለሀገር ኢኮኖሚ የሚኖረው አስተዋጽኦ

በኢንተርፕራይዙ ባለሃብቶቹን ጨምሮ ከስምንት ሰው በላይ የስራ ዕድል ከመፍጠሩም በተጨማሪ


በአገር ምርትና አገልግሎት በመስጠት ፣

 የሃብት ክፍፍልን ለማዳበር፣

 ካፒታልን በማካበት ወደ ዕድገት ተኮር የስራ መስክ ለመሻጋገር ፣

 ለመካከለኛና ከፍተኛ ኢንተርፕራይዝ መፈጠር መሰረት ለመሆን፣

 ባጠቃላይ ስራ አጥነትን በመቅረፍ ድህንትን ለማስወገድ እራሱን የቻለ ሚና ይጫወታል፡፡

2. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የስራ አመራር እቅድ

2.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት

ኢንተርፕራይዙ ዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማህበር ኢንተርፕራይዝ በሚል የንግድ ሥም ተመዝግቦ ያለ
ሲሆን የሥራ አድራሻውም በአዲስ አበባበ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 በ 19/20 ቀበሌ
ይሆናል::

ኢንተርፕራይዙ በዳንኤል ሙሉጌታ ስራ አስኪያጅነት፣ ወ/ሮ ሠላማዊት ንጉሴ ሂሳብ ሰራተኛና የሰውሃብት
አስተዳደሪነት፣ ወ/ት መቅደስ ገ/ፃዲቅ ገንዘብ ያዥነትና የግዥ ሃላፊነት ወ/ት አስረበብ ፍቃደ አባል የሚመራ
ሲሆን በስሩ ሶስት ቅጥር ሰራተኞች ይኖሩታል::

2|Page
2.1.1 የኢንተርፕራይዙ ባለቤቶች የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ሠንጠረዥ 2.1 ፡- የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ

ተ.ቁ ኢንተርፕራይዙ አባለት ስም የትምህርት ደረጃ የትምህርት መስክ የስራ ልምድ ምርመራ
1 አቶ ዳንኤል ሙልጊታ 12 ክፍል አስር አመት
2 ወ/ሮ ሰላማዊት ንጉሴ 10 ክፍል
አምስት አመት
3 መቅደስ ገ/ፃዲቅ 10 ክፍል
አምስት አመት
4 አስረበብ ፍቃደ 10 ክፍል አምስት አመት

2.1.2 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ

ሠንጠረዥ 2.2 ፡- የቅጥር ሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ

ተ. የሥራ ድርሻ ተፈላጊ የት/ት ደረጃና የሥራ ብዛት የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
ቁ ልምድ
በወር በዓመት
ብር ሣ ብር ሣ
1 ዶሮ ተንከባከቢ ስለ ዶሮ እዉቀትያለዉ 1 100 12000
0
2 ተቆጣጣሪ 8 ክፍል 1 120 14400
0
3 ጥበቃ ማንበብና መፃፍ የሚችል 1 600 6000
ድምር 32400
ማስታወሻ:- ኢንተርፕራይዙ ውጤታማ እንዲሆን አንድ ሰው ለስራዉ ከፍተኛ ትኩረትና ተነሳሽነት ሊኖረዉ
ይገባል፣

2.2 የኢንተርፕራይዙ መዋቅር

የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር

3|Page
ጥጠተየስ የዶ ሂ ራ ቆሰቅ ሳሮ ው ላ ብ ላ ሀሹ ብ ም ት ና የ ሰ ው
ጣበጉአተሃ ይስ ባን ጣ ተኪኤል ከ ባዳያ አ ከ ደ ስ ር ተ ዳ ደ ር
ሪቃቢጅ ገንዘብ
የዥና
የግዥ
ግራፍ 2.1 አስተዳደራዊ መዋቅር

2.3 ቅድመ አገልግሎት የሚከናወኑ ተግባራት

ኢንተርፕራይዙ ወደ ስራ ለመግባት የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠው መርኃ ግብር ለማከናወን


አቅዷል፡፡

1. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት

2. የመስሪያ ቦታውን መምረጥ

3. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ /ፈቃድማ ውጣት

4. የብድር ጥያቄ ማቅረብ

5. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅቶን ማነጋገር

6. የስራ ቦታን ማስተካከል ፣ማስዋብና የማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናን

7. የመሣሪያና ቁሳቁስ ግዥ ማከናወን

8. መሣሪያዎችንና የመገልገያ ዕቃዎችን ማስገባትና ማደራጀት ፣

9. ሠራተኛ መቅጠር

10.ጥሬዕቃውን መግዛ

4|Page
11.የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ስራ ለመጀመር ቀሪ ስዎችን ማጠናቀቅ

2.4 ዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማኅበር ኢንተርፕራይዝ የቅድ አገልግሎት ዕቅድ የድርጊት
መርሃግብር

ሠንጠረዥ 2.3፡-የድርጊት መርሃ ግብር

የድርጊትመርሃግብር(በሣምንት)

ተግባራት አንደኛ ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ

ሳምንት ሳምንት ሳምንት ሳምንት
የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
1
የመስሪያ ቦታውን መምረጥና
2
የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ /ፈቃድ ማውጣት
3
የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4
መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅቱን ማነጋገር
5
የመሣሪያና ቁሳቁስ ግዥ ማከናወን
6
የስራ ቦታን ማስተካከል ፣ማስዋብና
7 የማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናን
መሣሪያዎችንና የመገልገያ ዕቃዎችን ማስገባትና
8 ማደራጀት፣
ሠራተኛ መቅጠር
9

10 ጥሬዕ ቃውን መግዛት

11 የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ስራ


ለመጀመር ቀሪ ስዎችን ማጠናቀቅ

3 የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ

3.1 የአንድ አመት የምርት እቅድ

ሠንጠረዥ 3.1 የምርት ዕቅድ ማሳያ

ተ.ቁ የምርትዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱወጪ ጠቅላላ ወጪ መግለጫ

5|Page
ብር ሣ. ብር ሣ.

1 የዶሮ ስጋ አርስቶ 9000 50 45000


0
2 የዶሮ ኩስ 90 0
ድምር 4500
00

3.2 የምርት ሂደት (production process)


50 -55
በ 21 ኛዉ ቀንሲሆና
ቸዉ ከታረዱ በኋላ
በሰባተኛ ቀንለሁለተ በዉሀና በጨዉ
የዶሮ ጫጩት ይታረዳሉ
ዉ ቀን ኛጊዜ ማጠብ
መግዛትማስገባት
መከተብ መከተብ

ከዚያ ምርቱን
የተረፈዉን
ለሚፈልጉ
ከዚያ በኋላ ምርት በፊርጅ
ድርጅቶች
በላስቲክ ማስቀመጥ
ማቅረብ
ማሸግ

3.3 የአገልግሎቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት፣

የመሸጫ ዋጋው የተተመነው ቀጥተኛ ወጪዎች ማለትም የጥሬ ዕቃ ዋጋ፣አገልግቱን በቀጥታ በመስጠት
ተገባር ላይ የተሰማሩ የሰራተኛች ደመወዝ፣ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎችና የገበያ የመሸጫ ዋጋን ግምት
ውስጥ በማስገባት ነው፡፡

3.4 የኢየአንድ አመት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት

ሠንጠረዥ 3.2 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ማሳያ

ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለጫ


ብር ሣ. ብር ሣ.
1 የዶሮ መኖ በኩንታል 300 1000 30000
2 ጫጩት ዶሮ በቁጥር 9000 20 18000
0

6|Page
3 ስኳር በኪሎ 30 15 450
4 ቫይታሚን ፓኬት 6 500 3000
5 ማሸጊያ ላስቲክ በቁጥር 9000 1 9000
6 ጨዉ በኪሎ 5 5 25
ድምር 22245
0

3.4.1 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት


 ከፋብሪካ፣

 ከጅምላ አከፋፋዮች፣

 ከቸርቻሪዎች

3.5 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ

ሠንጠረዥ 3.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች ፍላጎት ማሳያ

ተ. የቋሚ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለጫ


ቁ አሁን ሊገዛ ብር ሣ. ብር ሣ.
ያለ የታቀደ
1 የዶሮ ቤት በቁጥር 1 1 20000 20000
2 ፊሪጅ በቁጥር 1 1 10000 10000
3 የዶሮ ማሞቂያ ማሽን በቁጥር 1 1 15000 15000
4 የምግብበመገቢያ ባልዲ በቁጥር 40 40 100 400
5 የዉሐ መጠጫ ሳፋ በቁጥር 40 40 20 800
6 የክትባት መስጫ ማሽን በቁጥር 1 1 400 400
ቢለዋ በቁጥር 1 1 20 20
7 ድምር 46600

3.5.1 የማምረቻ መሣሪያዎች ምንጭና አቅርቦት


 ከፋብሪካ፣

 ከጅምላ አከፋፋዮች፣

 ከቸርቻሪዎች

3.6 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ

ሠንጠረዥ 3.4.፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ

7|Page
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ ተፈላጊ የት/ት ደረጃና ብዛት የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
የሥራ ልምድ
በወር በዓመት

ብር ሣ ብር ሣ
1 ዶሮ ተንከባካቢ ስለዶሮስራ 1 100 12000
እዉቀትያለዉ 0
2 ተቆጣጣሪ 8 ክፍል 1 120 14400
0
3 ጥበቃ ማንበብና መፃፍ የሚችል 1 600 6000
ድምር 3240
0

3.7. ሌሎች የአንድ አመት የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


ሠንጠረዥ 3.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች

ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወጪ መጠን ምርመራ


ብር ሣ.
1 የመስሪያ ቦታ ኪራይ 0 00
2 ቀጥተኛ ያልሆነ የሠራተኛ ወጪ 2000
3 የትራንስፖርት 6000
4 ውሃ 3000
5 መብራት 1000
5 ጥገና 50
6 ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎች 1000
7 የዕርጅናቅናሽ ወጪ(46600*20%) 9320
ጠቅላላ ወጪ 22370

3.8 የአንድ አመት የአገልግሎት ወጪ /service Cost/


ሠንጠረዥ 3.6፡- የወጪ ማሳያ

ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወጪ መጠን ምርመራ


ብር ሣ.

1 222450 00 1 አመት
የጥሬ ዕቃ (ሠንጠረዥ 3.2)

2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል(ሠንጠረዥ 3.4.) 32400 00


ጠቅላላ ቀጥተኛ የአገልግሎት ወጪ 254850 00

8|Page
4 ንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ

4.1 የኢንተርፕራይዙ የአንድ አመት የሽያጭ እቅድ

ሠንጠረዥ 4.1 ፡- የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ

ተ.ቁ ምርትዓይነት መለኪያ ብዛት ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ መግለጫ


ብር ሣ. ብር ሣ
1 የስጋ ዶሮ በቁጥር 9000 135 121500 የ 1 አመት
0
2 በኩታል 90 40 3600
የዶሮ ተረፈ ምርት ኩስ
9090 121860
ድምር
0
4.2 የአገልግሎቱ ዋና ተወዳዳሪዎች :-

በአካባቢው በቅርብ ርቀት ሁለት ትናንሽ የዶሮ እርባታ ድርጅቶች ቢኖሩም የስጋ ዶሮ ያቀርባሉ፡፡
ኢንተርፕራይዞቹ ከተቋቋሙ ጀምሮ ውስን አቅርቦትና በአጠቃላይ ስራቸዉ ቀዝቃዛ ስለሆነ ጠንካራ
ተወዳዳሪዎች ሊሆኑ አይችሉምዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማኅበር ኢንተርፕራይዝ ፈጣን
አገልግሎት በመስጠት ጥሩ ተወዳዳሪ ለመሆን ተዘጋጅቷል

4.3 የኢንተርፕራይዙ ጠንካራ ጎን

 ሁሉም የኢንተርፕራይዙ አባላት በሙያው ልምድ፣ ዕውቀትና ብቃት ያላቸው መሆኑ፣


 ሁሉም አባላት የስራ አመራር ስልጠና የወሰዱና ልምድ ያላቸው መሆናቸው፡፡

4.4 የኢንተርፕራይዙ ውስንነት

 ጥሬ ዕቃን በአግባቡ ተቆጣጥሮ አለመጠቀም


 የጥሬ ዕቃ ብክነት መከሰት፣
 ተገቢ የሆነ የማስተዋወቅ ሥራ አለመኖር
 የማምረቻ ቦታ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ መኖር፣

4.5 መልካም አጋጣሚዎች፡

 ተስማሚ የሆነ የመንግስት ድጋፍ መኖሩ፣

 አካባቢው ለዶሮ እርባታ አመች መሆን

 በከፍተኛ ሁኔታ የህብረተሰብ ፍላጎት ማደግ መኖሩ፣

 የተወዳዳሪዎች ቁጥር አነስተኛና ደካማ መሆን፣

9|Page
 ለስራው የሚያስፈልግ ብድር በአነስተኛ ወለድ የሚገኝ መሆኑ ጥሩ አጋጣሚዎች ናቸው

4.6 ስጋቶች

 የዶሮ መኖ መወደድ፣

 የገበያ ሁኔታ መዋዠቅ፤

 የጥሬ ዕቃ ዕጥረት መፈጠር፣

 የመብራት የሀይል ዕጥረት ማጋጠም ስጋቶች ናቸው፡፡

4.7 የአገልግሎቱ ደንበኞች

 በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች ፣

 በአካባቢው ያሉ ሆቴሎች፤ሱፐርማርኪቶች

 በአካባቢው የተለያየ የንግድ ድርጅት ያላቸው ነጋዴዎች፣

4.8 አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርፕራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤

 በበራሪ ጽሁፎች፣

 ከኢንተርፕራይዙ በር ላይ ታፔላ በመስቀል

 ለደንበኞች ጥራቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ፍላጎታቸውን በሟሟላት/ በማርካት/


የአፍ ለአፍ ማስታወቂያ እንዲሰሩ ማድረግ፣

4.9 ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤

 በቀጥታ ለተጠቃሚዎች አገልግሎቱን በመስጠት፣

4.10 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት

 በክረምት ወራት

 የሃይማኖት በኣላት በሚከበሩባቸው ወራቶች

5 የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ

5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት

ሠንጠረዥ 5.1 የመነሻ ካፒታል ዕቅድ ማሳያ

የካፒታል ፍላጎት የባለቤቱ አንጡራ በብድር የሚገኝ ድምር


ሃብት
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስትመንት ካፒታል

10 | P a g e
 የሥራ ቦታን ለማመቻቸት 46600
 ለቋሚ ዕቃ ግዢ (ሠንጠረዥ 3.3)
የማምረቻ ወጪ (ሠንጠረዥ 3.6)
 ቀጥተኛ የሠራተኛ ደመወዝ 2600
 ጥሬ ዕቃ 37075

የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች(ሠንጠረዥ 3.5)


 ቀጥተኛ ያልሆነየሠራተኛ ደመወዝ 330
 የቤት ኪራይ 0
 ጥገና(በመጀመሪያው ወር የሚወጣ) 20
 መብራት 200
 ውሃ 400
 ትራንስፖርት 1000
 ሌሎች ወጪዎች 1000
 የአገልግሎት ተቀናሽ (መነሻ ካፒታል
አይደለም)
ድምር 89,225 0 89,225
መግለጫ፡- ከአጠቃላይ መነሻ ካፒታል ብር 89.225 ከአባለት መዋጮየሚገኝ ይሆናል፡፡

 በመነሻ ካፒታል ውስጥ የተካተተው የማምረቻና የስራ ማስኬጃ ወጪ ለአንድ አመትከተያዘው ወጪ


የሁለት ወሩን ብቻ ነው የአገልግሎት ተቀናሽ ቋሚ ዕቃው ስራ ላይ ከዋለ በኋላ የሚሰላ ስለሆነ መነሻ
ካፒታል ላይ አይካተትም፡

5.2 የአንድ አመት የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

5.2.1 ዳንኤልና ሰላም ዶሮ እርባታ ህ/ሽ ማህበር ኢንተርፕራይዝ የትርፍና ከሳራ መግለጫ

ከጥር 1/2009 እስክ ጥር 1/2010

5.2.2 የትርፍና ክሳራ መግለጫ

ሽያጭ (ሰንጠረዥ 2.1)

ከአገልግሎት ሽያጭ የተገኘ ገቢ 1218600

ሲቀነስ፡ ቀጥተኛ ወጪ (ሰንጠረዥ 3.6)

11 | P a g e
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ 22245

ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ 32400

አጠቃላይ ትርፍ 96375

ሲቀነስ፡- ቀጥተኛ ያለሆነ ወጪ (ሠንጠረዥ 3.5) 22370

ያልተጣራ ትርፍ 941380

ሲቀነስ፡-የወለድ ተከፋይ 0

ከግብር በፊት የተገኘ ትርፍ 94138

ሲቀነስ፡- የትርፍ ግብር (941380*30%) 282414

የተጣራ ትርፍ 658,966

5.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /BreakEven Point/

ሀ. የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/

የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/= ስድስት ወር ሽያጭ x ስድስት ወር ቋሚ ወጪ

ስድስት ወር ሽያጭ - ስድስት ወር ቋሚ ያልሆኑ ወጪዎች

የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BE= 609300 ×174025

609300- 2050

= 174613

ለ. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/

የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ =የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ስድስት ወር ሽያጭ

የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ

= _________/ምርት/

የትርፍናኪሳራነጥብምርት/BEP/ =174613

12 | P a g e
135

=1293 የዶሮ ስጋ

የትርፍናኪሳራነጥብምርት/BEP- 174613

40

=4365 የዶሮ ተረፈ ምርት

ሐ. የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/

የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/ = ስድስት ወር የተጣራ ትርፍ x 100%

ጠቅላላ የመነሻ ካፒታል ፍላጎት

= 329483*100%

89,225

369 %

መግለጫ፡-

በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው ይህ ኢንተርፕራይዝ ምንም ዓይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ


ሳይገጥመው ለመቆየት በስድስት ወር ቢያንስ ብር 174613 የሚያወጣ ሽያጭ ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡
ከዚህ በላይ ከሸጠ አትራፊነቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን ከዚህ በታች ከሸጠ ግን ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ
ያመለክታል፡፡

 በፊደል ተራ <ለ> ላይ እንደተመለከተው የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት የሚለውን ስንምለከት


ኢንተርፕራይዙ ካለትርፍና ኪሳራ ለመቆየት ቢያንስ

የአንዱ ዋጋ ብር 135 ብር 1293 የዶሮ ስጋ ማዘጋጀት አለበት

የአንዱ ዋጋ ብር 40 ብር 4365 የዶሮ ተረፈ ምርት ማዘጋጀት አለበት

 ምርቶችን በስድስት ወር ማምረት እንደሚጠበቅበት የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ መጠን በላይ ቢያመርት
አትራፊነቱን፤ ከዚህ መጠን በታች ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡

13 | P a g e
 በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው የምርትና የሽያጭ
መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 369 % መመለስ እንደሚችል የሚያሳይ
ይሆናል፡፡

5.4. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ

ሰንጠረዥ 5.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ

ሓምሌ ነሃ መስ ጥቅ ህዳ ታህ
ወራት ጥር የካ መጋ ሚያ ግን ሰኔ
ገቢ በእጅ ላይ 20310 20310 23010 20310 20310 20310 20310 20310 203100 20310 203100
89225 0 0 0 0 0 0 0
ገን ያለ ገንዘብ 0 0
ዘብ ከብድር 0
የተገኘ ገቢ
ከሽያጭ 23010 20310 20310 20310 20310 20310 203100 20310 203100
20310 20310 20310 0 0 0 0 0 0 0
የሚገኝ 0 0 0
ገቢ
- - - - - -
ሌላ ገቢ - - - - - -

ጠቅላላ ገቢ 2923 2923 2923 2923 2923 2923 2923 2923 2923 292325 2923 29232
ገንዘብ 25 25 25 25 25 25 25 25 25 25 5
ወ ቀጥተኛ 22245 22245 22245 22245 22245 22245 22245 222450 22245 222450
22245 22245 0 0 0 0 0 0 0 0
ጪ የጥሬ ዕቃ 0 0
ገን ወጪ
ቀጥተኛ 2800 2800 2800 2800 2800 2800
ዘብ
የሠራተኛ 2800 2800 2800 2800 2800 2800
ወጪ
ቀጥተኛ 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000
ያልሆነ
ወጪ

14 | P a g e
የቋሚ ዕቃ 46600 46600 46600 46600 46600 46600
46600 46600 46600 46600 46600 46600
ግዢ ወጪ
የብድር 0 0 0 0 0 0
ክፍያ 0- 0 0 0 0 0
ወጪ
1000 1000 1000 1000 1000 1000
ሌላ ወጪ 1000 1000 1000 1000 1000 1000
46600 46600 46600 46600 46600 46600 46600 46600 46600
ጠቅላላ 46600 46600
89.22
ወጪ 5
የገቢና 24572 24572 24572 245725 24572 245725
20310 24572 24572 24572 24572 24572 5 5 5 5
የወጪ 0 5 5 5 5 5
ልዩነት

መግለጫ፡-

 የመጀመሪያው ዙር ሽያጭ ከዕቅዱ 85% ፣በሁለተኛው ዙር 95% ከ 3 ኛው ዙር ጀምሮ 100% እንደ


ሚሸጥ ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው ፡፡

 ከገቡት ዶሮች መካከል 3% የሚያህሉት ይሞታሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡

 ብድር በተመለከተ ከአባለት መዋጮ ስለሆነ ብድር የለባቸዉም፡፡

 ሌላ የገቢ ምንጭ እንደማይኖር ታሳቢ ተደርጓል፡፡


 የቋሚ ዕቃ ወጪ ከእጅ ከሚገኝ የሚሸፈን ሲሆን ሙሉ በሙሉ ግዥው የሚከናወነው በመጀመሪያው ወር
ሲሆን የጥሬ እቃ ግዢ፣ ቀጥተኛ የሰራተኛ ደሞወዝ እና ሌሎች ወጪዎች በመጀመሪያው ወር ከአባላት
መዋጮ ገንዘብ እንደሚሸፈን ታሳቢ ተደርጓል፡፡
 የጥገና ወጪ በመጀመሪያው ወር የሚሸፈን ሲሆን ይሀውም የቋሚ ዕቃ ተከላዎችና የመብራት
ኢንስታሌሽን ዝርጋታን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡

15 | P a g e

You might also like