Professional Documents
Culture Documents
የሥራ ቅጥር ውል
የሥራ ቅጥር ውል
ክፍል 1
1.2.የሰራተኛውስም------------------------------------------ፆታ------ዕድሜ-----አድራሻ፤-ክ/
ከተማ------------------------ ወረዳ------------ ስልክ ቁጥር የቤት---------------------ሞባይል-------------------- የስራ
ካርድ ቁጥር--------------
ክፍል 2
2.1. የደመወዝ አከፋፈል ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 56 መሰረት የሚከፈል ሲሆን በአንቀጽ 57
መሰረት በቀጥታ ለግለሰቡ ወይም ለወከለው ሰው ክፍያ ይፈፀማል፡፡
2.2. የስራ ሰዓትን በተመለከተ ሰራተኛው በአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 61 መሰረት በቀን 8/ስምት/ ሰዓት፤
በሳምት 48 /አርባ ስምት /ሰዓት ይሰራል፡፡
ክፍል 3
መ) ሰራተኛው የሰራተኛ ማህበር አባል እንዲሆን ወይም እንዳይሆን ከሆነ በሃላ እንዲያቋርጥ ወይም በማህበር
ምርጫ ወቅት ለአንድ ተወዳዳሪ ድምጹን እንዲሰጥ ወይም እንዳይሰጥ በኃይልመ ሆነ በሌላ መንገድ
ማስገደድ፡፡
ረ) በብሔረሰብ ፤ በፆታ ፤ በሃይማኖት ፤ በፖለቲካ አመለካከት ቤላም ሁኔታ በሰራተኛው መካከል ልይነት
ማድረግ
መ) ህግ ሲያስገድድ ወይም አሰሪው በበቂ ምክንያት ሲጠይቅ ከኤች.አይ.ቨ. ኤድስ ምርመራ በስተቀር የጤና
ምርመራ ለማድረግ ፈቃደኛ ያለመሆን፡፡
ሠ) ስለደኀንነት ጥበቃና ሰለአደጋ መከላከል የወጡ የስራ ደንቦችን አለማክበርና አስፈላጊ ዩሆኑትን የአደጋ
መከላከያ ጥንቃቄዎችን ለመውሰድ ፈቃደኛ ያለመሆን፡፡
የስራ ውል ስምምነት ለማሻሻል በህብረት ስምምነት ወይም በአዋጁ መሰረት በሚወጡ የስራ ደንቦችና
እንዲሁም ሁለቱ ወገኖች በጽሁፍ በሚያደርጉት ስምምነት መሰረት ይሆናል፡፡
ፊርማ----------------------------------- ፊርማ--------------------------
ቀን------------------------------------- ቀን----------------------------