You are on page 1of 1

ቀን……………………

የዋስትና ውል ስምምት

ይህን የዋስትና ውል ስምምነት ዮሜል ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ አድራሻ አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት ቁጥር አዲስ
(ከዚህ በኋላ አሰሪ ተብሎ በሚጠራው እና ዋስ በሆኑት አቶ /ወ/ሮ/ሪት ………....................................አድራሻ፡-አ.አ
……..ክ/ከተማ ወረዳ ……..የቤት ቁጥር ……………ስልክ ቁጥር …………………..(ከዚህ በኋላ ዋስትና ስም
ተብሎ በሚጠራው) መካከል ተዋዋይ ወገኖች ወደውና ፈቅደው በዮሜል ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ
ተፈራርመናል፡፡

አንቀጽ 1. የውሉ ይዘት

ይህ የዋስትና ውል ስምምነት በፍትሐብሄር ሕግ ላይ ስላለው ስምምነት በሚደነግገው አንቀጽ መሰረት ዋስትና ሰጪው
ዋስ የሆነው ሰራተኛ በስራ ላይ እያለ በንብረትም ላይ ሆነ በገንዘብ ላይ ለሚደረገው ጥፍትም ሆነ ጉድለት ለመክፈል
ባይችል ወይም ሳይከፍል ቢሰወር ዋስትና ሰጭው የሰራተኛውን እግር ተክቶ ለጠፋው ወይም ለጎደለው ንብረት ከፋይ
እንዲሆን ግዴታ ለማስገባት ነው፡፡

አንቀጽ 2. የውሉ ተፈፃነት

ዋስትና ለውል በዚህ ውል መሰረት ሰራተኛው በስራ ላይ እያለ ለሚደርሰው የንብረትም ሆነ የገንዘብ ጥፍት ሆነ ጉድለት
ለመክፈል ባይችል ከዚህ ዋስትና ውል ጋር አባሪ አድርጎ ባቀረበው ሰነድ መሰረት የጠፋው ወይም የጎደለው ንብረት
ወይም ገንዘብ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡

በዚህም መሰረት እኔ …………………….……ሰራተኛ/ዋ/አቶ/ወሮ//ሪት…………………….

በዮሜ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ ውስጥ ተቀጥሮ/ራ በምትሰራበት ጊዜ ለሚደርሰው የንብረትም ሆነ የገንዘብ ማጥፋት
ወይም ጉድለት ዋስ የሆንኩት ተቀጣሪ ለመክፈል ባይችል ወይም ሳይከፍል ቢሰወር የሰራተኛውን እግር ተክቼ ለጠፍው
ወይም ለጎደለው ንብረት ለመክፈል ተስማምቼ ግዴታ ገብቻለሁ፡፡

ስም………………………

ፊርማ……………………

ስልክ ቁጥር…………………

You might also like