Professional Documents
Culture Documents
ውል ተቀባይዎች /ገዥዎች/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እኔ ውል ሰጪ በራሳ ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረ ለውል ተቀባይዎች የማስመልስ መሆነን በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ፡፡
እኛም ገዥዎች በሻጮች ስም ተመዝግቦ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ውስጥ የሚገኘውን ልዩ ቦታው ቁልት ቁጥር
1 የቦታ ስፋቱ 300 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ
መንገድ በምእራብ የሻጮች ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን የወ/ሮ ቤቴሌሄም ግርማ የሚያዋስነውን ቤትና
ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በ ብር 210,000.00 (ሁለት መቶ አስር ሺህ ብር) የገዛን ሲሆን የገንዘቡንም
አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት በ ብር 210,000.00 (ሁለት መቶ አስር ሺህ ብር)
ከፍለን በመግዛት ቤቱን እና ቦታውን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺ
ብር/ ከፍሎ ለመንግስት 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት
ኪሳራ ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
ይህንን መኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስንዋዋል የነበሩ ምስክሮች
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን
ገንዘብ ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
1.
2.
3.
4.
ቀን ጥር 20 ቀን 1996 ዓ.ም
ውል ተቀባይዎች /ገዥዎች/፡-
እኛ ውል ሰጪ በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ውስጥ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ
200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ መንገድ የሻጮች
ይዞታ በምእራብ ያሬድ ብርሃኑ በደቡብ የሻጮች ይዞታ መንገድ በሰሜን ወ/ሮ ተስፉ ብርሃኑ የሚያዋስነውን ቤትና
ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በ ብር 1400.00 (መቶ አራባ ሺ ብር) የሸጥን ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ
በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብር 1400.00 (መቶ አራባ ሺ ብር) ከፍሎ ቤቱን እና ቦታውን ቤቱን
ከሚመለከቱ ማስረጃዎች ጋር አስረክበናል፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ የምናስመልስ መሆናችን
በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
እኔ ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በየካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ስፋት 200 ካሬ ሜትር
ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የሻጮች ይዞታ በምእራብ ውስጥ
ለውስጥ መንገድ በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በ
ብር 1400.00 (መቶ አራባ ሺ ብር) የገዛን ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው
እለት በ ብር 1400.00 (መቶ አራባ ሺ ብር) ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብኩ
መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5,0000 /አምስት ሺ
ብር/ ከፍሎ ለመንግስት 10,0000 (መቶ ሺ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን
ገንዘብ ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
1.
2.
3.
4
ቀን ጥር 20 /2005 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
1. ወ/ሪት ሂሩት ኢሳያስ /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዪ ስሙ ዳሌ ውስጥ የሚገኘውን
የቦታ ስፋቱ 200 (ሁለት መቶ )ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች
በምስራቅ የአቶ የኔነህ መርሻ በምእራብ የ አቶ አክሊሉ አበበ በደቡብ መንገድ በሰሜን የአቶ አክሊሉ አበበ
የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 60.000 (ስልሳ ሺህ) ብር የገዛው ሲሆን የገንዘቡንም
አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ብር 60.000 (ስልሳ ሺህ) ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና
ቤቱን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብኩ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 20.000/ሃያ ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 8000.00 (ስምንት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥ ስምና ፊርማ
1. ……………………….…….. 1. ………………………..
2. ……………………………….
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4……………………. ……………
ቀን ጥር 20 /2005 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 20.000/ሃያ ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 8000.00 (ስምንት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥ ስምና ፊርማ
1. ……………………….…….. 1. ………………………..
2. ……………………………….
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4……………………. ……………
ጥቅምት 29 ቀን 2009 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት ቦታ ኦሮሚያ ክልል ሰንደፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 የካርታ
ቁጥር 495/965/2001 ካርታ የተሰጠበት ቀን 11/04/2004 ዓ.ም የመዝገብ ቁጥር 965/2001 የቦታ ስፋቱ 160 ካሬ
ሜትር ላይ የሰፈረውን 40 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ መንገድ በምእራብ የአቶ
ብቅላ ጉፍቴ በደቡብ መንገድ በሰሜን የአቶ ----------------------- የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት
ለገዥው በብር 380.000.00 (ሦስት መቶ ሰማንያ ሺህ) ብር የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ
በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብር በብር 380.000.00 (ሦስት መቶ ሰማንያ ሺህ) ብር ከፍለውን
ቤቱን እና ቦታውን ቤቱን ከሚመለከቱ ማስረጃዎች ጋር አስረከብናቸዋል፡፡
እኛ ሻጭጮች ይህንን የመኖሪያ ቤት ዛሬ ሲሸጥም ሆነ ከመሸጡ በፊት ማንኛውንም አይነት እዳ እገዳ ቢኖር
ተጠያቂና ከፋይ ወኪል አድራጊዎቼ ሲሆኑ አይሸጥም አይለወጥም የሚል ተከራካሪ 3 ኛ ወገን ቢመጣ ቢቀርብ
በወኪል አድራጊዎቼ ተከራክሬ የምመልስ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
እኔም ገዢ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት አድራሻውና የካርታ ቁጥር የተጠቀሰውን የመኖሪያ ቤት በብር 380.000.00
(ሦስት መቶ ሰማንያ ሺህ) ብር የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡም አከፋፈል በተመለከተ በዛሬው እለት በዚ ውል ደረሰኝነት
የሽያጩ ገንዘብ በተመለከተ በዛሬው እለት ብር 380.000.00 (ሦስት መቶ ሰማንያ ሺህ) ብር ከፍዬ በመግዛት ቤቱን
እና ቤቱን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብኩ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡የስም ማዛወሪያ ክፍያን ገዢ
ልከፍል ተስማምቻለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5.0000/አምሳ ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 5.0000(አምሳ ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 እና 2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥ ስምና ፊርማ
1. ……………………….…….. 1. ………………………..
2. ……………………………….
3. ……………………………….
4. ……………………………….
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ቀን መጋቢት 22 /2003 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት ቦታ በኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር
ልዩ ስሙ ለገወላ ውስጥ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 252 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ
ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የወ/ሮ እናት መላከ በምእራብ የአቶ ደስታ መላከ በደቡብ የአቶ ፍቃዱ ውንድሙ
ይዞታ በሰሜን 5 ሜትር መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በ ብር 29840.00 /ሃያ ዘጠኝ
ሺህ ስምንት አርባ) የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት
ሙሉ ብሩን ብር 29840.00 /ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስምንት አርባ) ከፍለውን ቤቱን እና ቦታውን ቤቱን ከሚመለከቱ
ማስረጃዎች ጋር አስረከብናቸዋል፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ ኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ለገወላ ውስጥ
የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 252 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች
በምስራቅ የወ/ሮ እናት መላከ በምእራብ የአቶ ደስታ መላከ በደቡብ የአቶ ፍቃዱ ውንድሙ ይዞታ በሰሜን 5
ሜትር መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 29840.00 /ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስምንት
አርባ) የገዛን ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ብሩን ብር
29840.00 /ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስምንት አርባ) ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብኩ
መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5.000/አምስት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 5.000(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ በላይ ይትባርክ አድራሻ ፡ ኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ለገወላ
2 ኛ. አቶ ደስታ መላከ አድራሻ፡ ኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ለገወላ
3 ኛ. አቶ እንዳልካቸው ድረስ አድራሻ፡ ኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ለገወላ
4 ኛ አቶ እናት መላከ ናቸው፡፡ አድራሻ፡ ኦሮሚያ ክልል በረክ ወረዳ ወልገዎ ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ለገወላ
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥ ስምና ፊርማ
5. አቶ ብርሃኑ ሁንዴ …………………….. 1. አቶ ተስፋዬ ጭፍራ …………………..
6. ወጣት ዮሐንስ ብርሃኑ ………………….
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4……………………. ……………
ቀን 26/08/2010 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በኦሮሚያ ክልል የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር
ልዩ ቦታው ጉታሌ 02 ውስጥ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል
የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የወ/ሮ አስናቁ በላቸው በምእራብ የወጣት እማሹ አበበ በደቡብ የአቶ
ሙለ-------------------- በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 40.000.00 (አርባ
ሺህ ብር) የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን
ብር 40.000.00 (አርባ ሺህ ብር) ከፍለውን ቤቱን እና ቦታውን ቤቱን ከሚመለከቱ ማረጃዎች ጋር አስረከብነዋል፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውልተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በኦሮሚያ ክልል የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ጉታሌ 02 ውስጥ
የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች
በምስራቅ የወ/ሮ አስናቁ በላቸው በምእራብ የወጣት እማሹ አበበ በደቡብ የአቶ ሙለ-------------------- በሰሜን
መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 40.000.00 (አርባ ሺህ ብር) የገዛሁ ሲሆን
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ በብር 40.000.00 (አርባ ሺህ ብር)
ከፍዬ በግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ ማረጃዎችን የተረከብኩ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 15.000/አስራ አምስት
ሺህ ብር/ ከፍሎ ለመንግስት 5000.00(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት
ኪሳራ ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
2 ኛ. አቶ አንበሱ አለባቸው
3 ኛ. አቶ ተስፉ ጥላሁን
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. ………………...........…… 1……..................…………
2. …………...............……….
3. .........................
4. .........................
5. .........................
6. .........................
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4............................ ................
ቀን 26/08/2010 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት አስመልክቶ ስለ ቀሪ ገንዘብ አከፋፈል
1......................................... 1...................................
ቀን 16/07/ ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውልተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት ቁጥሩ
207 የሆነውን የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 454 ካሬ ሜትር ላይ ካለኝ ቦታ እና ቤት ላይ ቀንሸ 150 ካሬ ሜትር 6
ክፍል የመኖሪያ ቤት አዋሳኞች በምስራቅ ወ/ሮ አበራሽ ወቅጅራ ይዞታ በምእራብ ------------------------------ይዞታ
በደቡብ የሚካኤል ዕድር በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ
በብር 500.000.00/አምስት መቶ ሺ/ የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው
እለት የሽያጩን ቀብድ ብር 60.000/ስልሣ ሺ ብር / ከፍዬ ቀሪውን 440.000/አራት መቶ አርባ ሺ ብር/ እስከ ህዳር
29 ቀን 2008 ዓ.ም በማጠቃለል ሊከፍላቸው በመስማማት ብሩን ከፍዬ ስጨርስ ቤቱን ለመረከብ ተስማምቻለሁ፡፡
ይህንን ውል እስከ ህዳር 29 ቀን በተባለው ቀን ገዥው ብሩን አጠናቀው ሳይከፍሉ ብቀር ከዚህ በታች የተጠቀሰው
መቀጫ ተፈፃሚ ሆኖ ውሉ በውሉ መሠረት ይፈርሳል፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 80.000/ሰማንያ ሺ
ብር/ ከፍሎ ለመንግስት 70000(ሰባ ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አብረሃም አየለ
3 ኛ. አቶ ዮናስ አለሙ
4 ኛ አቶ ኤልያስ ቶለሣ
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. ወ/ሮ ምንታምር ግዛው ……………. አቶ ሰንበታ ኢትሳ ……………….
2. አቶ ይስአቅ አብረሃም አየለ ………………..
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ውል ተቀባይዎች/ገዥዎች/፡-
እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21
ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ
ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ አቶ አስናቀ አበባይ ይዞታ በምእራብ ወ/ሮ ወርቅነሽ ከበደ በደቡብ የሻጮች ይዞታ
በሰሜን የአቶ አበበ ዋከኔ ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 110.000.00(አንድ መቶ
አስር ሺህ) ብር የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ
ብሩን 110.000.00 (አንድ መቶ አስር ሺህ) ብር ብር ተቀብለን ቤትና ቦታውን ያስረከብነው መሆናችንን
በፍርማችን እናረጋግጣለን ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኛም ገዥዎች በሻጮች ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21
ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤት
አዋሳኞች በምስራቅ አቶ አስናቀ አበባይ ይዞታ በምእራብ ወ/ሮ ወርቅነሽ ከበደ በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን
የአቶ አበበ ዋከኔ ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 110.000.00 (አንድ መቶ
አስር ሺህ) ብር የገዛነው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ
ብሩን 110.000.00(አንድ መቶ አስር ሺህ) ብር ከፍለን ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ
የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 10.000.00 ብር(አስር
ሺህ) ብር ከፍሎ ለመንግስት 5000(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ ተሾመ ኃ/ማርያም
2 ኛ. አቶ አለማየሁ ነጋሽ
3 ኛ. አቶ ተሾመ ታርኩ
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥዎች ስምና ፊርማ
1. ………………………….…….. 1. …………………..………....
2. ………………………………… 2. ……………………………….
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4……………………… ………………
25/07/2008 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
1 ኛ. አቶ ሀብታሙ ምስጋናው
2 ኛ. አቶ ልጃለም አዝመራው
3 ኛ. አቶ አበባው ፀዳል
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥዎች ስምና ፊርማ
1. ………………………….…….. 1. …………………..………....
2. ………………………………… 2. ……………………………….
3. ………………………….……….
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
4……………………… ………………
ቀን ጥር 2/202 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭ ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እኔ ውል ሰጪ በራሰ ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረ ለውል ተቀባይ የማስመልስ መሆነን በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ፡፡
እኔ ገዥ በሻጭ ስም ተመዝግቦ በየካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ስፋት 200 ካሬ ሜትር
ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤተን አዋሳኞች በምስራቅ ---------------------- በምእራብ መንገድ
በደቡብ የሻጭ ይዞታ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጭ ላይ በብር 80,000.00
(ሰማንያ ሺህ ብር) የገዛው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ብር
80,000.00 (ሰማንያ ሺህ ብር) ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ ማስረጃዎችን የተረከብኩ መሆኔን
በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺ
ብር/ ከፍሎ ለመንግስት 15,000 (አአምስት ሺ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ
ሲከፍሉ ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን
ገንዘብ ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
1.
2.
3.
4.
ቀን ሚያዝያ 23/1996 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
2.አቶ ባጫ አበበ
ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን ፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ
የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል መኖሪያ ቤት በአራቱም አቅጣጫ
የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 17.000 /አስራ ሰባት ሺ/ የገዛሁ
ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን 17.000 /አስራ ሰባት ሺ/ ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ
ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5000/አምስት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 6000(ስድስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አያለው ለገሰ
2 ኛ. አቶ ታደሰ ገላው
3 ኛ. አቶ ጌቱ ጥላሁን ናቸው ፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. አቶ አበበ ዋከኔ ……………….. ወ/ሪት የሺ ክፍሌ ………....……..
2. ወ/ሮ መገርቱ ገለቱ ……………….
የቤተሰቦች ስም ፊርማ
1. ……………………. ……………
2. ……………………. ……………
የምስክሮች ስምና ፊርማ
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ቀን ጥር 12/1996 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭ ፡-
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኔ ውል ሰጪዋ በራሴ ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬ ለውል ተቀባዩዋ የማስመልስ
መሆነንን በፊርማዬ እንደሚከተለው አረጋግጣለሁ፡፡
እኔም ገዥ በሻጭ ስም ተመዝግቦ በኦሮሚያ ክልል ለገ በር ቀበሌ ገበሬ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ
ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል መኖሪያ ቤት አዋሳኞች በምስራቅ የአቶ ካሳሁን
--------------- ይዞታ በምእራብ የወ/ሮ እልፍነሽ ተሰማ በደቡብ መንገድ በሰሜን የአቶ ግርማ ቸሬ የሚያዋስነውን
ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 32.500/ሠላሳ ሁለት ሺ አምስት መቶ/ብር የገዛሁ ሲሆን
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን በብር 32.500/ሠላሳ ሁለት ሺ
አምስት መቶ/ብር ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 10000/አስር ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 5000(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጭ ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. ወ/ሮ ደብሪቱ ፋና አቦና …………….. ወ/ሮ በላይነሽ ኃይለ ………………...
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ቀን ጥቅምት 17/1997 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
1. አቶ ተሾመ በላቸው
2. ወ/ሮ ብርቱካን ገመቹ
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባዮዋ
የሚናስመልስ መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 03 ወረዳ 28 ገበረ ማህበር ልዩ ቦታው
ቁልቲ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች
በምስራቅ የሻጮች ይዞታ በምእራብ አቶ ገመቹ ጎበና በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን አቶ አበበ ዋከኔ
የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 15.000/አስራ አምስት ሺ/ ብር የገዛሁ ሲሆን
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 15.000/አስራ አምስት ሺ/ ብር
ከፍዬ ቤቱን እና ቦታውን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5000/አምስት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 5000(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ ተስፋየ ለታ
3 ኛ. አቶ ግርማ ሽፈራው
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. ………………………….. ………………..……………...
2. ……………………..………
2…………….………. ………..………
3………………………. ………..………
4……………………….. …..……………
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
እኛ ሻጮች ባልና ሚስት ስንሆን በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ
ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል
የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የሻጮች ይዞታ በምእራብ መንገድ በደቡብ የአቶ ገመቹ ይዞታ በሰሜን
መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 36.000/ሠላሳ ስድስት ሺ/ የሸጥንላቸው ሲሆን
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 36.000/ሠላሳ ስድስት ሺ/
ተቀብለን ቤትና ቦታውን ያስረከብነው መሆናችንን በፍርማችን እናረጋግጣለን ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን
የቦታ ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የሻጮች
ይዞታ በምእራብ መንገድ በደቡብ የአቶ ገመቹ ይዞታ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት
ከሻጮች ላይ በብር 36.000/ሠላሳ ስድስት ሺ/ የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል
ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 36.000/ሠላሳ ስድስት ሺ/ ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን
ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 10000/አስር ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 8000 (ስምንት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አያለው ለገሰ
2 ኛ. አቶ ተመስገን አስፈው
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. አቶ ተስፋዬ ኃ/ሚካኤል መሐመድ ………. አቶ አማኑኤል ኤርሰዶ ………….
2.ወ/ሮ ጠጄ ሶሪ ተፈራ……………………………..

ከፍሎ ለመንግስት 8000(ስምንት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አያለው ለገሰ
2 ኛ. አቶ ተመስገን አስፈው
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን
ገንዘብ ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. አቶ ተስፋዬ ኃ/ሚካኤል መሐመድ ………. አቶ አማኑኤል ኤርሰዶ ………….
2.ወ/ሮ ጠጄ ሶሪ ተፈራ……………………………..
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ቀን ሚያዝያ 23/1996 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
2.አቶ ባጫ አበበ
ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
እኛ ሻጮች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ
ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን
አዋሳኞች በአራቱም አቅጣጫ የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር
14.000/አሰራ አራት ሺ/ የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው
እለት ሙሉ ብሩን 14.000 /አሰራ አራት ሺ/ ተቀብለን ቤትና ቦታውን ያስረከብነው መሆናችንን በፍርማችን
እናረጋግጣለን ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን ፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ
የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል መኖሪያ ቤት በአራቱም አቅጣጫ
የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 14.000/አሰራ አራት ሺ/ የገዛሁ ሲሆን
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን 14.000/አስራ አራት ሺ/ ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ
ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 4000/አራት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 4000(አራት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አያለው ለገሰ
2 ኛ. አቶ ማህተም ትዛዙ
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. አቶ አበበ ዋከኔ ……………….. አቶ ዳዊት ደሴ ተገኝ ………....……..
2. ወ/ሮ መገርቱ ገለቱ ……………….
የቤተሰቦች ስም ፊርማ
3. ……………………. ……………
4. ……………………. ……………
የምስክሮች ስምና ፊርማ
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ውል ተቀባይ/፡-
እኛ ስጦታ አድራጊዎች በአ/አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ተብሎ በምጠራ አከባቢ በስማችን ተመዝግቦ
የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች
በአራቱም አቅጣጫ የውል ሰጭዎች ይዞታ የምያዋስነውን ቤት በዛሬው እለት ያለማንም አስገዳጅነት በራሳችን
ፈቃደኝነት ለስጦታ ውል ተቀባዮዋ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2427 መሠረት ወድደን እና ፈቅደን የሰጠነው ሲሆን ይህንንም
ያደረግነው ባለውሌታችን ስለሆበማንኛውም ችግራችን ከጎናችን በመሆን የሚረዳን ስለሆነና እኛ የምንለውን ሁሉ
ስለሚፈፅምልን ይህንን የቤትና የቦታ ስጦታ ሰጥተናታል፡፡
ይህንን የስጦታ ውል እቃወማለው የሚል ቢመጣ እና የስጦታ ውል ተቀባዮን ቢያውክ በሕግ ተከራክሬን ለስጦታ
ተቀባዮ የሚናስከብር መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
እኔም የስጦታ ውል ተቀባይ ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ቤትና ቦታ የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን
15 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤት አዋሳኞች በአራቱም አቅጣጫ የስጦታ አድራጊዎች ይዞታ የምያዋስነውን ቤት
በዛሬው እለት በስጦታ አድራጊዎች የተሰጠኝን የቤትና ቦታ ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2436 መሠረት
የተቀበልኩ መሆኔንን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
2 ኛ. አቶ ማህተም ትዛዙ
1.……………………. ……………
2.……………………. ……………
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ውል ሰጭዎች ፡-
እኛ ሻጮች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ
ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን
አዋሳኞች በምስራቅ መንገድ በምዕራብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን የአቶ ዋሪ ቁንቢ ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ
የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 14.000/አሰራ አራት ሺ/ የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም
አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 14.000/አሰራ አራት ሺ/ ተቀብለን ቤትና
ቦታውን ያስረከብነው መሆናችንን በፍርማችን እናረጋግጣለን ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን
የቦታ ስፋቱ 100 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ መንገድ
በምዕራብ የሻጮች ይዞታ በሰሜን የአቶ ዋሪዮ ቁንቢ ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ
በዛሬው እለት ከሻጮች ላይ በብር 14.000/አሰራ አራት ሺ/ የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ
ብሩን 14.000/አስራ አራት ሺ/ ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን ከሻጮች ላይ የተረከብኩ መሆኔን
በፊርማዬ አረጋግጣለሁ ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 4000/አራት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 4000(አራት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. አቶ አያለው ለገሰ
2 ኛ. አቶ ዋሪዮ ቁንቢ
3 ኛ. አቶ ተመስገን አስፈው
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. አቶ ገዘኸኝ አበበ ………………….. ወ/ሮ ባንቹ ይረፉ……….……….
2. አቶ አበበ ዋከኔ …………………….
3. አቶ ባጫ አበበ …………………..
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይ/ተቀባይ፡-
እኛ ሻጮዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ
ማህበር አከባቢ የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ 220 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን
አዋሳኞች በምስራቅ የሻጮች ይዞታ በምዕራብ ደን በሰሜን መንገድ በደቡብ የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና
ቦታ በዛሬው እለት ለገዥው በብር 16.000/አሰራ ስድስት ሺ/ የሸጥንላቸው ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ
በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 16.000/አሰራ ስድስት ሺ/ ተቀብለን ቤትና ቦታውን ያስረከብነው
መሆናችንን በፍርማችን እናረጋግጣለን ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክሬን ለውል ተቀባዮ የሚናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ክልል የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበረ ማህበር አከባቢ የሚገኘውን
የቦታ ስፋቱ 220 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤታችንን አዋሳኞች በምስራቅ የሻጮች
ይዞታ በምዕራብ ደን በሰሜን መንገድ በደቡብ የሻጮች ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጮች
ላይ በሬው እለት በብር 16.000/አሰራ ስድስት ሺ/ የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል
ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 16.000/አሰራ ስድስት ሺ/ ከፍዬ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶችን
ከሻጮዎች የተረከብኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 4000/አራት ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 4000(አራት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የሚፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
3 ኛ. አቶ አብራራው ማሞ --------------------------------
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
አድራሻ፡------------------------------------------------------------
ውል ተቀባይ/ገዥ/፡-
አድራሻ፡-------------------------------------------------------------
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውልተቀባይ የምናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ በሻጮች ስም ተመዝግቦ ---------------------------------------የሚገኘውን የቦታ ስፋቱ
200 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን 15 ቆርቆሮ 1 ክፍል የመኖሪያ ቤት አዋሳኞች በምስራቅ
---------------------------------ይዞታ በምእራብ ---------------------------------ይዞታ
በደቡብ --------------------------------- ይዞታ በሰሜን ---------------------------------
ይዞታ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው እለት ከሻጩ በብር---------------------- /----------------------------ሺ ብር/
የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን
---------------------- /----------------------------ሺ ብር/ ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ ማረጃዎችን
የተረከብኩ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 20.000/ሃያ ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 20.000(ሃያ ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
ይህንን መኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስንዋዋል የነበሩ ምስክሮች
1 ኛ. ------------------------------------------------------------
2 ኛ. ------------------------------------------------------------
3 ኛ. ------------------------------------------------------------ ናቸው፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
1. ------------------------------------------------- 1. -------------------------------------------
2. -------------------------------------------------
3. -------------------------------------------------
4. -------------------------------------------------
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………
ቀን 30/07/1994 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
ውል ተቀባይዎች/ገዥዎች/፡-
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም 3 ኛ ወገን ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጪዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውልተቀባይ የምናስመልስ
መሆናችንን በፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
እኛም ገዥዎች በሻጮች ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ወረዳ 28 ሉቄ ቀ/ገበሬ ማህበር ውስጥ የሚገኘውን
በግምት ቦታ ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል የመኖሪያ ቤት አዋሳኞች በምስራቅ-፣አቶ ጫላ ጣፋ ይዞታ
በምእራብ አቶ አማሬ አሻግረ፣ በደቡብ የአቶ አየለ ይዞታ በሰሜን፣ጫካ የሚያዋስነውን ቤትና ቦታ በዛሬው
እለት ከሻጮች ላይ በብር 50.000(አምሳ ሺህ ብር) የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ በዚህ ውል
ደረሰኝነት በዛሬው እለት ሙሉ ብሩን 50.000(አምሳ ሺህ ብር) ከፍዬ በመግዛት ቤቱን እና ቤቱን የምመለከቱ
ማረጃዎችን የተረከብኩ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት ከሁለቱ ወገን የማይፈጽም ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 20.000/ሃያ ሺ ብር/
ከፍሎ ለመንግስት 20.000(ሃያ ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍሉ
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡
1 ኛ. ------------------------------------------------------------
2 ኛ. ------------------------------------------------------------
3 ኛ. ------------------------------------------------------------ ናቸው፡፡
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ወገኖች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን እና ቦታውን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የሻጮች ስምና ፊርማ የገዥው ስምና ፊርማ
5. ------------------------------------------------- 1. -------------------------------------------
6. -------------------------------------------------
7. -------------------------------------------------
8. -------------------------------------------------
1……………………. ……………
2……………………. ……………
3……………………. ……………