You are on page 1of 2

ኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ኪራይ ውል

በአንድ በኩል አከራይ አህመድ ከድር፤ክልል/ከተመ አ/አ/ከ/ከተመ ልደታ ወራደ 03 የቤት ቁጥር 1948 ከዚህ
ቦኋለ አከራይ ተብሎ የሚጠራው
እና
በሌል በኩል _________________________አድራሻ፤ ክልል
ከተመ___________________ክ/ከተመ___________________ከበሌ______________የቤት
ቁጥር _____________________ከዚህ ቦኋለ ተከራይ ተብሎ በሚጠራው መካከል ተዎዉለናል።
የቤት ቁጥር በሚሰራው መካከል በታች ያሉትን የውል ግዴታዎችን በስራ ላይ

አንቀጽ 1
የዉል ዓላማ
ይህ ውል የተፈራመው ተከራይ_________________________________ላይ አገልግሎት የሚውል
ከዚህ ውል አንቀጽ 2 ላይ ሰንጣራዥ መሰራት የተጠቀሰውን መሳርያ የተላለፉበትን ጨራታ ካሻነፉ ለመከራያት
እና ለማከራያት በሚል ነው።

አንቀጽ 2
2.1 ሰንጠራዥ
ተ.ቁ የማሳርያው ብዘት የመሳርያው የኪራይ ጊዜ የስራ ቦታ የመሰያው
አይነት ኪራይ ሁኔታ በቢያጆ ኪራይ ቫት
ሳይጨምር
1.0 ኤከልካቫተር 1 ዱሰን 300

2.2 የሳምንቱ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅደሜ ሲሆን እሁድ እና የበዓለት ቀን ተከራይ የመስራት ግዴታ
የለበትም።

የአከፈፋል ሁኔታ
3.1 ተከራይ መሳረያው ወደ ስራ ቦታ እንድቀሰቀስ ከኪራይ በቅድሚያ ክፍያ ቢያጆ መጠን
_____________________________ብር ከቫት በፈት በቼክ ቁጥር
________________________________
3.2 ቀጣይ ክፈያዎች ወር ከምድራሱ አምስት ቀን ሲቃራው መሰራያው ለአከራይ ይምለሳል።
አንቀጽ 4
የኪራይ ሁኔታ
4.1 የመሳረያው ኪራይ መታሰብ የሚጃመራው የስራ መሳርያ ቦታ ከደራሰበት ቀን ጀምሮ ነው።
4.2 መራያው በቀን የሚሳራበት ብያጆ ይሆናል። ሆኖም ተከራይ ቶሎ ስራውን እንድያቅለት ከአከራይ ገራ
በመስማማት ተጨመር ብያጆ መስራት ይቸለል።
4.3 ተከራይ ለአከራይ በማስወቅ የኪራይ ግዜውን ሁለቱ ወገኖች ከተስመሙ ማራዛም ይቸለል።
አንቀጽ 5
5.1 አከራይ መሰራው ብልሽት ወይም የቴኪንክ ጉዲለት ሲያገጥመው አስጠኖ ወደ ስራ ለማስገበት
ተስማምቷል።
5.2 አከራይ ለመሰርያው የሚያስፈልገውን የዘይት እና ወጪ እንድሁም አፕሬተር እና ራደት ደመወዝ እና አለል
በራሱ ይሸፍናል።

አንቀጽ 6
የተከራይ ግዴታ
6.1 ተከራይ ለተከራይ መሳርያ የሚያስፈልገውን ነደጂ ለመቅራብ እና የነደጂ ወጭውን ይሽፍናል።
6.2 ተከራይ መሰራያው የስራ ቦታ ከሰራስበት ሳዓት ጀምሮ አስፈለግውን ሀለፍናት ወስዶ ጥበቃ ያደርገሉ።
6.3 የጀልመር ስራዎችን ስለማይካተት የሚንስራ መሆኑን የሚሰራ መሆኑን አንገዘለን።

አንቀጽ 7
ውል ማቋራጥ
7.1 አከራይ በራሱ ምክያት ውሉን መቋራጥ ቢፈልግ ቀናት ለተከራይ በመስጠት ውሉን ማቋራጥ የሚችል
ይሆናል።
7.2 ከአቅም በለይ የሆኑ ሁኔታዎች እንዳራንሽ ያሉ ነገሮች ከተከስቱ ውሉ ተቋርጦ ማሽኑ ተጭኖ ለአከራይ
ይመለሰል።

ስለአከራይ ስለተከራይ
ስም________________ ስም__________________

ፈርማ_____________ ፈርማ_________________

ቀን ______________ ቀን___________________

ውል በሚፈጽምበት ወቅጥ የናበሩ ምስክሮች

ስም__________________ ፈርማ________________
ስም_____________________ ፈርማ_________________
ስም______________________ ፈርማ________________

You might also like