Professional Documents
Culture Documents
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ ?zïc KLL MNGST DB#B Nu T Uz@È
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ ?zïc KLL MNGST DB#B Nu T Uz@È
11ኛ ›mT q$_R 2 bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC KLል Mክር b@T -ÆqEnT ywÈ ደንብ
11th Year No 2
ሀêú መጋቢት 1 ቀን 1997 ዓም Hawassa,September16/ 2004
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ፍርድ ቤቶች ስለሚሰሩ ጠበቆች ፈቃድ A Regulation No. 29/2004 To Provide For the
አሰጣጥና አስተዳደር የወጣ ደንብ ቁጥር 29/1997 Licensing And Administration of Advocates
Practicing Before Southern Nation Nationalities And
Peoples Regional Courts.
የጥብቅና አገልግሎት በሕግ ሙያ የሰለጠነና ሰፊ ልምድ ያለው፣ WHERE AS, advocacy as a profession where in a person
የፍርድ ቤት አሥራርን ጠንቅቆ የማያውቅ፣ የታማኝነትን፣ trained and experienced in law, full aware of judicial
የቅንነትና የእውነተኛነት መንፈስን የተላበሰ ሰው ለሕግ proceedings and dictated by the spirit of loyalty, Sincerity
የበላይነትና ለፍትህ መስፈን ከፍትህ አካላት ጎን በአጋዥነት and genuinely and works in cooperation with the Judicial
የሚሰለፍበት ሙያ በመሆኑ፣ organs for the rule of law and prevalence of Justice,
WHERE AS, it is deemed essential to regulate
በክልሉ ፍ/ቤቶች ለመስራት የሚችሉ ጠበቆችን ምዝገባና
exhaustively, the licensing and registration of advocates
ፈቃድ አሰጣጥ ሁኔታ በተሟላ መልኩ በሕግ መደንገግ አስፈላጊ
practicing before regional courts,
ሆኖ በመገኘቱ፣
WHERE AS, it has be come necessary to provide
የጥብቅና ሥራ የማሠሩ ሰዎችን የሙያ ብቃት ደረጃ ከሚሰጡት explicitly, the criteria required for practicing advocacy
አገልግሎት ጋር የተመጣጠነ ለማድረግ በሥራው ለመሰማራት with a view of harmonizing the professional competence
የማየስፈልጉ መስፈርቶችን በግለጽ ማስቀመጥ በማስፈለጉ፣ of advocates with the services they render.
NOW THE REFORE, in accordance with article 56 of
የክልሉን አስፈፃሚና ፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር the regional state proclamation no. 64/2004 that provide
ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 64/95 አንቀጽ 56 ንዑስ for the definition of power and duties of executive and
አንቀጽ 1 መሠረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡ executing organs, it is here by declared as follows,
ጠቅላላ General
የሚቀርብ ሠነድ ማዘጋጀት፣ ሶስተኛ ወገኖችን parties, and includes rendering any legal
በመወከል በፍ/ቤት ቀርቦ መከራከርንና ማናቸውንም consultancy services for consideration or with
ዓይነት የሕግ ምክር አገልግሎት መስጠትን out consideration or for direct or indirect future
ያጠቃልላል፡፡ consideration.
7. “መዝገብ” ማለት ጠበቆች የሚመዘገቡበትና በቢሮው 7. “Register” means a record where in advocates
የሚጠበቅ ሪኮርድ ነው፤
are registered and kept by the bureau.
8. “የሕግ ጉዳይ ፀሐፊ” ማለት የሕግ ምክርና አስተያየትን
8. “low clerk” is a person who assists on advocate
በመስጠትና ሕግ-ነክ ሠነዶችን በማዘጋጀት ጠበቃውን
የሚያግዝ ሰው ማለት ነው፡፡ in the drawing up of legal documents and
9. “የጠበቃ ረዳት” ማለት በጠበቃው ሥር በመሆን በጠበቃው rendering of legal advise,
የተዘጋጁ የክስ ማመልከቻዎችን ለፍርድ ቤት በማቅረብ 9. “Advocate Assistant” means a person who,
ፋይል የሚያስከፍት፤ ከፍርድ ግልባጮችን በማውጣት under the guidance of an advocate, opens files
ለሚመለከታቸው ሰዎች የሚያደርስ ሰው ነው፡፡
of claims prepared by the advocate in the court
of law and receives summons orders and copies
of judgments from courts and delivers same to
the concerned persons.
W/T
2
10. “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት 10. “Person” means any natural or juridical person
መብት የተሰጠው አካል ነው፡፡
11. “Special Advocacy License” means types of
11. “ልዩ የጥብቅና” ማለት የሕብረተሰቡን ወይም
የደንበኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር ሲባል Advocacy license issued to any Ethiopian who
ያለምንም ክፍያ በፍላጎታቸው አገልግሎት መስጠት defends the general interest an rights of the
ለሚችሉ ሰዎች የሚሰጥ የፍቃድ ዓይነት ነው፡፡
society with out receiving any kind of reward.
ክፍል ሁለት
ስለጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥ ሁኔታ PART TWO
Advocacy Licensing and Registration of
አንቀጽ 3 ጥብቅና ፈቃድ ስለማስፈለጉ
Advocates
1. በክልሉ የጥብቅና አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልግ
ማንኛውም ኢትዮጵያ ከክልሉ ፈቃድ ሰጪ አካል
Article 3 Requirement of Advocacy License
የሚሰጥ የጥብቅና ፈቃድ ሊኖረው ይገባል፡፡ 1. Any Ethiopian who wishes to render advocacy
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 የተመለከተው ቢኖርም
services in the region shall hold a license.
የሚከተሉት ሰዎች ያለጥብቅና ፈቃድ አገልግሎት
መስጠት ይችላል፡፡
2. Notwithstanding the provisions of sub-
ሀ/ ስለራሱ ጉዳይ የሚከራከር ሰው፣
article /1/ of this Article, the following persons
ለ/ ያለክፍያ ለትዳር ጓደኛው፣ ለወላጆቹ፣ ለልጆቹ፣
ለአያቶቹ፣ ለእህቱ፣ ለወንድሙ እንዲሁም may render advocacy services with out a
ሞግዚት ወይም አሳዳሪ ለሆነለት ሰው የሚከራከር
ሰው፣
license
ሐ/ ከሥራው ጋር በተያያዘ ጉዳይ የሚከራከር
ዐቃቤ ሕግ፡፡ a) A Person who pleads his won case.
መ/ የግል ድርጅትን ወይም ኩባንያን በፍ/ቤት
b) A person who pleads, with out payment the
ለመወከል ሥልጣን ተሰጥቶት የድርጅቱ
ወይም የኩባንያው ጉዳዮች በሚመለከት cause of his /her spouse, parents, children,
የሚከራከር ማንኛውም የድርጅት ኃላፊ grand parents, sisters, brothers or of a
ወይም ሸሪክ፡፡ person to who he is a tutor or guardian.
ሠ/ የመንግሥት መሥሪያ ቤትን ወይም የልማት c) A regional prosecutor pleading in his
ድርጅትን በሚመለከት የሚከራከር official capacity.
ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት
ወይም የልማት ድርጅት ባለሥልጣን ወይም d) A head or a shareholder or a partner of a
ኃላፊ ወይም በእርሱ የተወከለ ሰው” private organization or company who
ረ/ ማንኛውም የሥራተኛ ማህበር መሪ ወይም pleads the cause of the organization or
ማህበሩ የሚወክለው ሰው፡፡ company holding a power of attorney to
represent such organization or company in
court.
3. የፌደራል የጥብቅና ፈቃድ ያለው ማንም ሰው ፌዴራል
e) An official of a public body or a public
በሆኑ ጉዳዮች የክልሉ የጥብቅና ፈቃድ ሳያስፈልገው enterprise or a person designated by him
መከራከር ይችላል፡፡ who pleads the actions or such public body
or public enterprise.
f) Any trade union or a person designated by
the union.
3. Any person who has federal a advocacy license
may render advocacy service before regional
courts with out required to have regional
advocacy license.
W/T
3
አንቀጽ 4 የጥብቅና ፈቃድ ለመስጠት የመመዘኛ ነጥቦች Article 4 Requirements for issuance of
ለማንኛውም ደረጃ የጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥ ከዚህ advocacy license.
የሚከተሉት መመዘኛዎች መሟላት አለባቸው፡፡ The following requirements shall be fulfilled for all
1. በሕግ ትምህርት የሰለጠነ እና በሕግ ሙያ ሥራ ልምድ levels of advocacy license.
ያለው ኢትዮጵያዊ/ት፣
2. የሀገሪቱን ሕጎች ጠንቅቆ የሚያውቅ፣
1. Education in law which is relevant to advocacy and
related service.
3. ለፍትሕ ሥራ አካሄድ መልካም ሙያዊ ሥነ-ምግባር
ያለው፣ 2. Knows the basic law of Ethiopia
4. ምግባረ ብልሹነትን በሚያመለክት ወንጀል ተከሶ 3. Whose codes of conduct is suitable for assisting in
ያልተቀጣ the proper administration of justice
4. Who is not convicted and sentenced in offense
አንቀጽ 5 ፈቃድ ለማግኘት ስለሚቀርብ ማመልከቻ showing an improper conduct.
1. የጥብቅና ፈቃድ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ
ለዚሁ ተግባር በቢሮው በተዘጋጀ ቅጽ ተሞልቶ
Article 5. Application for license
ይቀርባል፡፡ 1. An application for advocacy license shall be
2. አመልካቹ ከማመልከቻው ጋር የሚከተሉትን ሠነዶች
made in a form designed for such purpose the
ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ሀ/ የትምህርት ማስረጃውን፤ bureau.
ለ/ ከቀደሞ አሠሪው ስለ ሥነ-ምግባሩ እና ሥራ
2. The applicant shall submit the following
አፈፃፀሙን የሚገልጽ ደብዳቤ፤
documents together with his application
ሐ/ የሙያ ኃላፊነት መድህን ዋስትና መግባቱን
የሚያሣይ ማስረጃ፤
(a) Credentials
መ/ በምግባር ብልሹነት በወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ (b) A letter from his former employer regarding
ስለመሆኑ ማረጋገጫ ይዞ ማቅረብ the applicant’s conduct to performance.
ይጠበቅበታል፡፡ (c) Evidence showing that the applicant has
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 የተመለከቱት enter indemnity insurance policy
እንደተጠበቀ ሆኖ ቢሮው ፈተና ሊሰጥ ይችላል፡፡ (d) Document proving that he is not convicted
አንቀጽ 6 ለጥብቅና ሙያ መግቢያ ፈተና and sentenced in an offense showing an
ስለመቀመጥ improper conduct and
1. በዚህ ደንብ አንቀጽ 11 እና 12 መሠረት የጥብቅና 3. With out prejudice to sub-Article 1 and 2 of this
ፈቃድ የሚጠይቀውን መስፈርት የሚያሟላ ሰው
article the bureau may provide exam.
የፈተና መመዘገቢያ ክፍያ ፈጽሞ የጥብቅና ሙያ
መግቢያ ፈተና መውሰድ ይኖርበታል፡፡ ዝርዝሩ Article 6 sitting for Advocacy entrance
በመመሪያ ይወሰናል፡፡ examination
2. በኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ የሕግ
1. Any Ethiopian who fulfills the requirements of
አስተማሪ ሆኖ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
article 11 and 12 of this regulation and wishes to
ወይም ቢያንስ ዲኘሎማ ኖሮት በወረዳ ፍ/ቤትና ከዚያ
obtain an advocacy license shall take the advocacy
በላይ በዳኝነት ወይም በዐቃቤ ሕግነት ወይም
entrance exam having paid the registration fee for
በሬጅስትራርነት ወይም በታወቁ የመንግሥት መሥሪያ
ቤቶች እና የልማት ድርጀቶች በሕግ አማካሪነት same.
በነገረፈጅነት ቢያንስ ለ 3 ዓመት ያገለገለ ማንኛውም ሰው 2. Any person who has taught law in Ethiopia higher
ሥራውን በለቀቀ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የጥብቅና educational institutions at least holding a degree in
ፈቃድ ማመልከቻ ካቀረበ የጥብቅና መግቢያ ፈተና law, or has served, holding a degree in law, or has
እንዲወስድ አይገደድም፡፡ served, holding a diploma in law, at least three years
as a judge or public prosecutor in a regional first
instance court or above, or as a legal consultant and
attorney in knowing government organs and public
enterprises may not be required to take an
examination where, he applies for a license with in a
period of one year from the termination of his
employment.
W/T
4
አንቀጽ 7 አቃድ ስለመስጠት፤ Article 7. Issuance of license
1. የጥብቅና ፈቃድ ማመልከቻ በአንቀጽ 5 እና 6/1/ 1. Where the bureau finds that the application
መሠረት ተሟልቶ ውሣኔ ይሰጣል፡፡ made for a license is in full complication made
for a license is in full compliance with the
provisions of Article 5 and 6 (1) of this
2. በፈቃዱ ላይ የሚጠቀሱት የሚከተሉትን ይጨመራል፤ regulation, it shall render its decision.
ሀ/ የጠበቃው ሙሉ ስምና ዜግነት 2. The license shall include the following
particulars.
ለ/ መደበኛ የመኖሪያና የሥራ አድራሻ
a) The name nationalities of advocate,
ሐ/ የፈቃድ ደረጃ b) Addresses of the advocates residence and
መ/ የፈቃድ ሰጪ ስምና ፊርማ place of business;
3. ቋሚ የመንግሥት ሥራ ላለው ሰው የጥብቅና ፈቃድ c) Type of license, and
d) Name and signature of the issuing officer
አይሰጠውም፡፡
4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 3 የተደነገገው ቢኖርም 3. A license may not be issued to a person who is
አስፈላጊውን መመዘኛ እስካሟሉ ድረስ በክልሉ ውስጥ serving permanently as a public servant.
በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
4. Not with standing the provisions sub-article (3)
ውስጥ ለሚያስተምሩ የሕግ መምህራን የጥብቅና
of this article, advocacy license may be issued
ፈቃድ ሊሰጥ ይችላል፡፡
to a person who is teaching law in Ethiopian
አንቀጽ 8 የመድህን ዋስትና ስለመግባት፤
government higher educational institution.
1. የክልሉ ፍርድ ቤቶች ጠበቃ ወይም የጥብቅና
አገልግሎት ድርጅት የሙያ ኃላፊነት መድህን ዋስትና
መግባት ይኖርበታል፡፡ አፈፃፀሙ የክልሉ ፍ/ቤቶች
Article 8 Entrance into professional
ጠበቆች የመድህን ዋስትና መግባት በተመለከተ ቢሮው
በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ይወሰናል፡፡ indemnity Insurance
1. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት ቢሮው 1) An advocate of regional court or a law firm
የሚያወጣው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ በሥራ ላይ shall enter in to professional indemnity
እስከሚውልበት ጊዜ ድረስ የዚህ ደንብ አንቀጽ /5/ insurance. Particulars shall be determined
ንዑስ አንቀጽ /2/ / ሐ/ ድንጋጌ ተፈፃሚነት by directives to be issued by the bureau
አይኖረውም፡፡
ለ/ ከሚወክለው የሕብረተሰብ ክፍል ወይም b) Who may not receive any kind of
ደንበኛ ምንም ዓይነት ክፍያ የማይቀበል፤ reward form a section of society of
ሐ/ ፀባዩ ይህን ኃላፊነት ለመቀበል ተስማሚ client
የሆነ፤ c) Whose character is suitable for
መ/ ምግባረ ብልሹነትን በሚያመለከት ወንጀል shouldering such responsibility
ተከሶ ያልተቀጣ፤ d) Who is not convicted and sentenced
2. የጥብቅና ፈቃድ ያለው ማንኛውም ሰው በዚህ አንቀጽ in an conduct
ንዑስ አንቀጽ 1 የተገለፁትን የሚያሟላ ከሆነ ልዩ 2. Any person who has an advocacy license
የጥብቅና ፈቃድ ሳያስፈልገው አገልግሎት መስጠት
and meets the requirements specified in
ይችላል፡፡ ነገር ግን ይህን አገልግሎት ከመስጠቱ በፊት
the provisions of sub-article (1) of this
ለቢሮው ማሰታወቅ አለበት፡፡
Article may render advocacy services
3. ቢሮው ስለ ልዩ የጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥ በፈቃዱ
W/T ስለሚሰጠው አገልግሎት ዓይነት የአገልግሎት ጥራት
with out as special advocacy license.
7 However, he shall notify the bureau
እና ስለባለፈቃዶቹ ሥነ-ምግባር ዝርዝር መመሪያ
ሊያወጣ ይችላል፡፡ before rendering such a serves.
3. The Bureau may issue detailed
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ፈቃድን የመለሰ 2. An advocate who has returned his license in
ጠበቃ ፈቃዱን እንዲመልስ ያስገደደው ምክንያት እንዳበቃ accordance with sub-article (1) of this
ወይም እንደተወገደ ከሥራው ተለይቶ በቆየበት ጊዜ በሥነ- article may, re-take same upon termination
ምግባር ጉድለት ሊያስጠይቀው የሚችል ጥፋት ያለመፈፀሙን
or removal of the cause which compelled
ማስረጃ በማቅረብ ፈቃዱን ሊወስድ ይችላል፡፡
him to return his license, provided that he
አንቀጽ 16 ፈቃድን ስለማገድ ወይም ስለመሠረዝ has not committed any fault which would
make him liable for breach of discipline.
1. ይህን ደንብ ወይም በዚህ ደንብ መሠረት የሚወጡ
መመሪያዎችን የተላለፈ ጠበቃ እንደሁኔታው ፍቃዱ
ሊታገድ ወይም ሊሰረዝ ይችላል፡፡ Article 16 Suspension or Revocation of
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 አጠቃላይ አነጋገር license
እንደተጠበቀ ሆኖ ቢሮው ከሚከተሉት ሁኔታዎች
1. A license may be suspended or revoked
በአንድ ፈቃዱ ሊሰርዝ ይችላል፡፡ as the case may be, where and advocate
W/T
8 violates this regulation or directives
ሀ/ ፈቃዱ የተገኘው በማታለል ወይም የሀሰት ማስረጃ
issued in accordance with this
ወይም መግለጫ በማቅረብ እንደሆነ፡፡ regulation, or advocates ethical
ለ/ ለጥብቅና ሙያ ተቃራኒ በሆነ የወንጀል ድርጊት ተከሶ
አስፈፃሚ አካላት
አንቀጽ 20 የቢሮው ሥልጣንና ተግባር ቢሮው፡- 4. Particulars as for the licensing of law firms and
related matters shall be stipulated in directive to
1. የጥብቅና ፈቃድ ይሰጣል፤ ጠበቆችን ይመዘግባል፤ be issued in accordance with this regulation.
የጥብቅና ፈቃድን ያድሳል፤ ያግዳል፤ ይሰርዛል፤
2. በዚህ ደንብ መሠረት በሚወጣው መመሪያ የተወሰነውን
ለሚሰጠው አገልግሎት ክፍያ ያስከፍላል፤
PART THREE
Executive organs
1. የዲሲፒሊንን ጉዳይ በሚመለከት ጉባዔው ከዞን፤ በመጀመሪያ years and the chair person of the council shall
ደረጃ ውሣኔ በተሰጠባቸው ጉዳዮች ላይ ይግባኝ ሲቀርብለት be three years
አይቶ ይወስናል፡፡ ውሣኔው ከታች የተሰጠውን ውሣኔ 3) The chair person of the council shall be
የሚያሽር ከሆነ የውሣኔ ሃሣቡን ለፍትሕ ቢሮ ኃላፊ designated by the head of bureau from among
ያቀርባል፡፡ የፍትሕ ቢሮ ኃላፊው የሚሰጠው ውሣኔ
the members there of.
የመጨረሻ ይሆናል፡፡
2. የጠበቆች የሥነ-ምግባር ብቃት የሚጎለብትበትን የጥብቅና Article 22 Powers and Duties of the
ሙያ ክብር የሚጠበቅበትን ሁኔታ እያጠና ለቢሮ ያቀርባል፡፡
Regional council
1. Renders the decision on appeal which is
primarily decided by the zonal council. If the
decision affirms the zonal council decision, it
become final, but if it reverses the decision of
W/T
12 the zonal council, the council submit the
recommendation to the head of bureau. The
አንቀጽ 23 የጉባዔው ስብሰባ
Article 23 Meeting of the council
1. ጉባዔው እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ጊዜ መሰብሰብ ይችላል፡፡ 1. The council shall conduct meeting as frequently
3. የጉባዔው ውሣኔዎች በድምጽ ብልጫ ያልፋሉ፡፡ ሆኖም ድምፁ 2. There shall be a quorum where more than half
እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሣቢው የደገፈው ሀሣብ of the members are present
ይወሰዳል፡፡
4. በዚህ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ጉባዔው የራሱን 3. The term of office of a member of the
የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ሊያወጣ ይችላል፡፡ committee shall be two years and
2. ከደንበኛው ለሚቀበለው ማንኛውም ዓይነት ክፍያ ደረሰኝ 2. Give a receipt in respect of any consideration he
የመስጠት፤ receives from his client
3. በደንበኞቹ ላይ በሙያው ለሚያደርሰው የፍትሐብሔር ጥፋት 3. Have an insurance policy, in accordance with
የጉዳት ካሣ እንዲሆን በአንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 sub-article (1) of Article (8) with a view to
በተደነገገው መሠረት መድህን መግባት፤
redressing any civil injury or harm to be
ፈቃድ ሲያወጣ፤ ሲያድስና ሲተካ ይህን ደንብ መሠረት
incurred by his clients, due to his professional
አድርጎ በሚወጣው መመሪያ መሠረት የሚፈለግበትን የፈቃድ
W/T
ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡ 17 default
Pay the fees required, in obtaining, renewing
አንቀጽ 32 ቅጣት
ስለጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥና የጠበቆች አስተዳደር ደንብ 1. Advocacy licensing and administration
2. ይህን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብ ወይም የተለመደ 2. Any law in consistent with the provisions of
አሠራር በዚህ ደንብ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት this regulation may not apply to matters
አይኖረውም፡፡ covered under this regulation
W/T
19