You are on page 1of 1

መ/ቁ 02914

ቀን. 30/05/2015 ዓ.ም


በፌደራል መ/ደ/ፍ/ቤት
ለንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ 1 ንግድ ችሎት
አዲስ አበባ
ከሳሽ............ቢኤንቲ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አድራሻ፡- አ.አ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የቤት ቁጥር 084/805
ተከሳሾች..............1.አኪኮ ሥዩም አምባዩ
አድራሻ፡-አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የቤት/ቁ 2407
2.ወ/ሮ ሳራ ብርሃኔ አምባዩ
አድራሻ፡-አ.አ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የቤት/ቁ 355/09
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 137 እና 205 መሠረት በቃለ መኃላ ተረጋግጦ የቀረበ የተጨማሪ ማስረጃ አቤቱታ ነው፡፡
ከሳሽ እና ተከሳሾች መካከል ያለው ክርክር ለቃል ክርክር የተቀጠረ ቢሆንም ከሳሽ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ.137
መሰረት ተጨማሪ ማስረጃ ለማያያዝ ተከታዩን አቤቱታ ለማቅረብ ይህን ቃለ መኃላ አቤቱታ አቅርቤያለሁ፡፡

የከሳሽ ስራ አስኪያጅ ለ 1 ኛ ተከሳሽ በ 29/5/2015 ዓ.ም የጻፈው ደብዳቤ 01 ገጽ ዋናው በከሳሽ እጅ ይገኛል፡፡

ስለሆነም ይህ በወቅቱ ያልቀረበ በመሆኑ እንዲሁም የተከበረው ፍ/ቤት የሰነድ ማስረጃዎች ከመጀመሪያው ቀነ
ቀጠሮ ማለትም ክስ ከመሰማቱ በፊት ሊቀርቡ እንደሚችሉ በሚያዘው እና በሚፈቅደው መሰረት ማስረጃው
እንድንያያዝ እንዲፈቀድልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡

ያቀረብኩት ቃለ መኃላ በእውነት የቀረበ መሆኑን በፍ/ሥ/ሥ/ህግ/ቁጥር 92 መሰረት አረጋግጣለሁ፡፡

የከሳሽ ጠበቃ

ኤርሚያስ መኮንን

You might also like