You are on page 1of 5

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል መንግስት

ደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ


DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTH NATIONS, NATIONALITIES AND
PEOPLE’S REGION STATE

......ዓመት ቁጥር...... በደቡብ ክልል መንግሥት ምክር ቤት ...Year No …..


ሀዋሳ ቀን 2013 ዓ/ም ጠባቂነት የወጣ Hawassa /2021
ዋጅ
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት Proclamation issued to Re-amend courts

ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 43/1994 እንደገና ለማሻሻል Proclamation no 43/2001 of the South Nations,
Nationalities and Peoples' Region State
የወጣ አዋጅ
Proclamation to amend the Southern Nations,
መግቢያ Nationalities and Peoples' Regional Courts

የዳኝነት ተቋማቱን ተደራሽ ማድረግ ማንኛውም ሰው Proclamation No. 43/1994

በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት Preamble

የማቅረብና ዉሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት Introduction

አለዉ የሚለውን ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ በተሟላ Access to the judiciary will not only help to
መልኩ ገብራዊ ለማድረግ አጋዥ ከመሆኑም ባሻገር fully implement the constitutional provision that
ወንጀል ፈፃሚዎች ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት anyone has the right to a fair trial, but also to
ያለመኖርን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም prevent criminals from taking advantage of the
ራሳቸውን ከህግ ተጠያቂነት ለማስመለጥ absence of a competent court to protect
የሚያደርጉትን ጥረት በመግታት የህግ በላይነትን themselves from legal action. Because it creates
ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር በመሆኑ፤ a comfortable environment for verification:

በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ማዕከል Due to the need to establish judicial courts in

ተቋማት ውስጥ ከሕዝብና ከመንግሥት ጥቅሞች ጋር the regional capital of the Southern Nations,
ተያይዞ የሚነሱ የወንጀልና የፍትሐብሔር ጉዳዮችን Nationalities and Peoples' Regional State, to

ተቀብለውና አከራክረው ውሳኔ በመስጠት የዳኝነት facilitate and adjudicate judicial and civil
ሥርዓቱን የሚያሳልጡ የዳኝኝነት ሥልጣን ያላቸው ፍርድ matters related to public and government
interests.
ቤቶች የክልሉ መቀመጫ በሆነው ከተማ ውስጥ ማደራጀት
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ The Southern Nations, Nationalities and

1
የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት Peoples 'Regional State Council has amended
በተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች ብሄረሰቦች ሕዝቦች ክልል the following amendment to Article 5, Sub-

ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 3 (ሀ) መሠረት Article 3 (a) of the Amended Southern
የሚከተለው ተሻሽሎ ታውጇል፡፡ Nations, Nationalities and Peoples' Regional
State Constitution.
1. አጭር ርዕስ

ይህ አዋጅ ‹‹የተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች፣

ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት ፍርድ ቤቶች

አዋጅ ቁጥር 43/1994 እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

ቁጥር …../2013/›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

1. Short title

2. ማሻሻያ This Proclamation may be cited as the


"Revised Proclamation No. 43/1994 of the
1. የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
Southern Nations, Nationalities and Peoples'
ፍርድ ቤቶች ለማሻሻል የወጣ አዋጅ 130/2002
Regional Government Courts Proclamation
ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በአዋጅ ቁጥር
No. 43/1994".
43/1994 አንቀጽ 3 ሥር አዲስ ንኡስ አንቀጽ
5፣6፣7፣8 ፣ 9 እና 10 ተካተትዋል፦
2. Improvement
‹‹
5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 የተደነገገው
እንደተጠበቀ ሆኖ የክልሉ ፍርድ ቤቶች በሀዋሳ 1. Sub-Articles 5, 6, 7, 8, 9 and 10 are

ከተማ ውስጥ ከክልሉ ህዝብና መንግስት ጥቅም ጋር included in Article 3 of Proclamation No.
በሚያያዙ ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ስልጣን 43/1994 in accordance with the provisions of

ይኖራቸዋል፤
Proclamation No. 130/2002 for the
Amendment of the Southern Nations,
6. በሌላ ህግ የተደነገገው አንደተጠበቀ ሆኖ
Nationalities and Peoples' Regional Courts.
የሚከተሉት የክልሉን ጥቅም ከሚነኩ ጉዳዮች ጋር
“5. Subject to the provisions of sub-articles 1
የሚያያዙ ናቸው፦
and 2 of this Article, the regional courts shall
(ሀ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል have jurisdiction in matters relating to the
መንግስት ባለሥልጣናት ወይም ሠራተኞች interests of the people and the state in

ከስልጣናቸው እና ከሥራቸው ጋር በተያያዘ

2
የሚፈጽሟቸው ወይም የሚፈጸምባቸው፣ Hawassa City;

(ለ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል 6. Subject to the provisions of another law,
መንግሥት ተቋማት ንብረት ላይ የተፈጸሙ the following matters relate to matters
የወንጀል ጉዳዮችን፣ affecting the interests of the State:

(ሐ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል (A) Performance of officials or employees of
the Southern Nations, Nationalities and
መንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም ባለሥልጣናት
Peoples' Regional State in connection with
ወይም ሠራተኞች በሚያከናውኗቸው ሥራዎች
their powers and duties;
ወይም ተግባራት ጋር ተያይዞ የሚነሱ

የፍትሐብሔር ጉዳዮችን፣ (B) Crimes against the property of Southern


Nations, Nationalities and Peoples' State
(መ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል
Government Institutions;
በክልሉ ግዛት ወሰን ውስጥ ተጀምሮ ወይም
(C) Civil matters relating to the activities or
ተፈጽሞ በሀዋሳ ከተማ ውስጥ ፍጻሜ ያገኘ
activities of the Southern Nations,
ወይም የተሸሸገ የወንጀል ጉዳዮችን አይቶ
Nationalities and Peoples' Regional State
የመወሰን ሥልጣን አለው፤
Office or officials or employees;
7. በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 3 ሥር የተደነገገውን
(D) The Southern Nations, Nationalities and
ከግብ ለማድረስ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የመጀመሪያ
Peoples' Region shall have the power to
ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሀዋሳ ከተማ
determine and determine crimes committed
ውስጥ ያደራጃል፤ in Hawassa, which were initiated or carried
8. የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች out within the boundaries of the State;
እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች በርዕሰ መስተዳደሩ 7. To achieve the goals set out in sub-article 3

አቅራቢነት በክልሉ ምክር ቤት ይሾማሉ፤ of this Article, the Supreme Court shall
establish the First Instance and the High
9. ከላይ በንዑስ አንቀጽ 8 የተደነገገው ቢኖርም
Court in Hawassa.
የክልሉ ምክር ቤት መሰብሰብ ባልቻለበት ጊዜ
ከላይ የተጠቀሱትን የሥራ ኃላፊዎች ርዕሰ 8. The Presidents and Vice-Presidents of the

መስተዳደሩ በጊዜያዊነት መድቦ ያሠራል፤ወይም First and High Courts shall be appointed by
በክልሉ ካሉት ከማናቸውም ፍርድ ቤት አዛውሮ the Regional Council on the recommendation
of the Chief Executive.
ሊያሠራ ይችላል፤
9. Notwithstanding the provisions of sub-
3
10. የመጀመሪያ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞችን article 8 above, when the Regional Council is
በክልሉ የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አቅራቢነት unable to convene, the Chief Executive shall

በምክር ቤት ይሾማሉ፣ ወይም እንደአስፈላጊነቱ temporarily appoint the above-mentioned


የክልሉ የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አዛውሮ ሊያሠራ officials, or may transfer them from any

ይችላል»፡፡
court in the State;

10. The First and High Court judges shall be


2. አዋጅ ቁጥር 43/1994 አንቀጽ 29 ተሰርዞ የመሸጋገሪያ
appointed by the Council on the
ድንጋጌ የያዘ አዲስ አንቀጽ የተካተተ ሲሆን የተሸጋሸገው
recommendation of the Regional Judicial
የመጨረሻ አንቀጽ 30 ይሆናል፡፡
Council, or the Regional Judicial Council
‹‹29 የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፡- may be moved as necessary.

በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚገኙ Article 29 of Proclamation No. 43/1994 has

ከክልሉ መንግሥት ጥቅም ጋር የሚገናኙ መዝገቦች በዚህ been repealed and a new provision
አዋጅ መሠረት ለሚደራጁት ፍርድ ቤቶች የሚተላለፉ containing a provisional provision has been

ይሆናል፡፡ added and the final article will be 30.

3. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ “29

ይህ አዋጅ በደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን Records related to the interests of the
ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ regional government in the first and highest
courts of Hawassa will be forwarded to the
እርስቱ ይርዳ
courts to be organized in accordance with
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት this Proclamation.
ርዕሰ መስተዳድር 3. The period of validity of the proclamation
ሐምሌ 2013 ዓ/ም This proclamation shall be effective from the
date of its publication in the South Negarit
Gazeta.

Let the inheritance help

Head of State of the Southern Nations,


Nationalities and Peoples' Region

July 2013

4
5

You might also like