You are on page 1of 2

የክስ አቤቱታ ሉይዛቸው ወይም ሉያሟሊቸው የሚገባቸው ነገሮች

አንድ በፍትሐ ብሔር ጉዳይ በላሊ ሰው በፍርድ ቤት ክስ ሇማቅረብ ወይም


መብቱን ሇማስከበር ጥያቄ ሇማቅረብ የሚፈሌግ ሰው መጀመሪያ በህጉ መሠረት
በተቀመጠው ፎርም መሠረት የተዘጋጀ ማመሌከቻ በጽሁፍ አዘጋጅቶ ሇፍርድ ቤቱ
ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡ ይህ ሇፍርድ ቤት የሚቀርብ ማመሌከቻ እንደማንኛውም
ማመሌከቻ የሚቀርብ ሳይሆን በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት መሠረት ሉያሟሊ የሚገባው

የህግ

ታም
ዝርዝሮችን አሟሌቶ ሉቀርብ የሚገባው ነው፡፡
የፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 222 አንድ ሇፍርድ ቤት የሚቀርብ አቤቱታ ወይም ክስ
Ta
ምን አይነት ነገሮችን ማሟሊት እንዳሇበት ይደነግጋሌ፡፡ አንድ ሇፍርድ ቤት የሚቀርብ

ሩያ
አማ
አቤቱታ/ማመሌከቻ ሊይ መሟሊት ያሇባቸው ነገሮች የሚከተለት ናቸው፡፡
At

በማንኛውም ጊዜ ሇፍርድ ቤት የሚቀርብ የክስ አቤቱታ/ማመሌከቻ ጉዳዩ


mi
የሚቀርብበትን ፍርድ ቤት ስምና አድራሻ፤ የክሱን አርእስት፤ የከሳሽ/አመሌካች እና
tor

ዕቆ

የተከሳሽ/ተጠሪ ስምና መግሇጫ እና መጥሪያው የሚሰጥበትን አድራሻ፤ ሇክሱ ምክንያት
ru

ሪና
የሆኑት ነገሮች ከነተፈጠሩበት ጊዜና ቦታ፤ ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ሇማየትና ሇመወሰን


ne

ስሌጣን ያሇው መሆኑን የሚያስረዳ መግሇጫ፤ ተከሳሽ በክሱ የሚጠየቅበት ወይም ሀሊፊ
የሚሆንበትን ምክንያት ወይም የሚጠራበትን ምክንያት መገሇጽ አሇበት፡፡ በተጨማሪም

Ya
y

ከሳሹ/አመሌካች ከፍርድ ቤቱ የሚጠይቀውኝ ዳኝነት ወይም ፍርድ ቤቱ እንዲሰጠው


በቃ
የሚፈሌገውን መፍትሔ በግሌጽ የያዘ መሆን አሇበት፡፡
co
at

አስፈሊጊ በሆነ ጊዜ ደግሞ የክሱ ወይም ሇክርክሩ መነሻ የሆነው ጉይ ወይም


ንብረት ግምት፤ ክሱ በውክሌና የሚቀርብ ከሆነ ወይም ክሱን የሚያቀርበው ሰው ህጋዊ
b

ችልታ የተከሇከሇ ከሆነ ይህንን የሚያስረዳ መግሇጫ በክሱ ሊይ ተጽፎ መቅረብ አሇበት፡፡
La

በተጨማሪም የፍትሐ ብሔር ቁጥር 223 አንድ ክስ ሲቀርብ የማስረጃ ዝርዝር


መግሇጫው ከክስ ማመሌከቻቸው ጋር ተያይዞ መቅረብ ያሇበት መሆኑን ይደነግጋሌ፡፡
w

የማስረጃ ዝርዝር መግሇጫ ማሇት ከሳሽ/አመሌካች የሆነ ሰው ሇፍ/ቤት


ከሚያቀርበው ማንኛውም ክስ/አቤቱታ ጋር ተያይዞ መቅረብ ያሇበት ሰነድ ነው፡፡ ይህ
ሰነድ የሚዘጋጀው ከዚህ በታች የተገሇጹትን አሟሌቶ በያዘ ፎርም መሠረት ሲሆን
ሇብቻው ተዘጋጅቶ ከክስ ማመሌከቻ/አቤቱታ ጋር ተያይዞ ሇፍርድ ቤት ይቀርባሌ፡፡

1
በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት 223 ድንጋጌ መሠረት የሚቀርብ የማስረጃ ዝርዝር
መግሇጫ እነዚህን ነገሮች ሉያካትት ይገባሌ፡-
 ሇክሱ/ማመሌከቻው ማስረጃ የሚሆኑ ሰዎች /ምስክሮች/ ከእነ አድራሻቸው፤
 ምስክሮች የሚጠሩበት ምክንያት ወይም ሲቀርቡ የሚያስረዱት/የሚመሠክሩት
ጉዳይ፤

የህግ

ታም
 ሇክስ ማስረጃ የሚሆኑ ሰነዶች፤ /ፎቶ ኮፒያቸው በእጅ የሚገኝ ከሆነ ከማስረጃ
ዝርዝር መግሇጫው ጋር ተያይዘው ሉቀርቡ ይገባሌ፡፡/
Ta

ሩያ
አማ
 ሰነዶቹ በከሳሽ/አመሌካች እጅ የማይገኙ ከሆነ የሚገኝበት ስፍራ እና በማን እጅ
At

የሚገኙ እንደሆነ፤
mi
tor

ዕቆ
ሇክሱ ማስረጃ የሚሆኑ ሰነዶች ዋና/ትክክሇኛ ግሌባጭ፤


ru

 ሪና
ከሳሹ/አመሌካቹ የሚቀርበው የሰው ምስክር ወይም የሰነድ ማስረጃ የላሇው ከሆነ


ne

ይህንን ገሌጾ የሚያረጋግጥ መግሇጫ፤



ከሳሹ/አመሌካቹ ካቀረበው ዝርዝር ውጪ ላሊ አስረጃ ወይም ማስረጃ የላሇው
Ya


y

መሆኑን የሚያረጋግጥ መግሇጫ ናቸው፡፡


በቃ
በማስረጃነት የሚያያዙ ሰነዶች ካለ የእነዚህ ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ከዚህ የማስረጃ
co
at

ዝርዝር መግሇጫ ጋር ተያይዘውና የሰነዶች ኮፒ ተገቢው የመንግስት ቀረጥ


ተከፍልበት እና ቴምብር ተሇጥፎበት ከክስ ማመሌከቻው ጋር ይያያዝበታሌ፡፡
b
La

በመጨረሻም የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 92 ሇፍርድ ቤት


የሚቀርብ ማንኛውም አቤቱታ/ማመሌከቻ በግርጌው ሊይ አቤቱታው/ማመሌከቻው
ውስጥ የተገሇጹ ነገሮች እውነት መሆናቸውን በአቤቱታ አቅራቢው ወይም ስሇ
w

ነገሮቹ በሚያውቅ ሰው መረጋገጥ የሚገባው መሆኑን ይደነግጋሌ፡፡


ታምሩ ያዕቆብ - የሕግ አማካሪና ጠበቃ
2

You might also like