You are on page 1of 2

ህዳር 05 ቀን 2010 ዓ.

መ.ቁ

ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

ቦሌ ምድብ 3 ኛ ፍ/ብሔር ችሎት

አዲስ አበባ

ይ/ባይ፡-

መ/ሰጪ፡----

በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 205 መሰረት የቀረበ ቃለመሓላ

ጉዳዩ በዚሁ ፍ/ቤት በይ/ባይና በመ/ሰጪ መካከል ስለነበረው ክርክር ጉዳይ ፍ/ቤቱ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ውሳኔ
ሰጥቷል፡፡ ሆኖም ውሳኔ ሲሰጥ በዚህ ክርክር ጉዳይ ቀደም ሲል በፍ /ርድ አፈፃም መምሪያ በኩል በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 13
የቤ.ቁ አዲስ የሆነው ቤት ላይ እግድ ተሰጥቶ ስለነበር የተሰጠው የእግድ ትዕዛዝ ይነሳ የሚል ባለመሰጠቱ ችግር
ስለፈጠረብኝ የእግድ ትዕዛዙ እንዲነሳ ለመነሳቱም ለሚመለከታቸው ክፍሎች እንዲፃፍልኝ ስል ያቀረብኩት ቃለመሓላ
እውነት መሆኑን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 92 መሰረት አረጋግጣለሁ፡፡

ቃለመሓላ አቅራቢ

ህዳር 05 ቀን 2010 ዓ.ም

You might also like