You are on page 1of 6

የአ/ከ/ም/ፅ/መ/ቁ/ 01680/13

የፍ/ቤት/መ/ቁ/ 94895
የመምሪያ /ፖ/መ/ቁ 762/13
በፌዯራሌ ከፍተኛ ፍቤ/ት
ሇአራዲ ይግባኝ ሰሚ ችልት
አዱስ አበባ

ይግባኝ ባይ ፡- የፌ/ጠ/ዐ/ህግ አዱስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት


መሌስ ሰጪ ፡- 1ኛ፡ መስፍን ባል በሊይነህ
አ/ሻ ኦሮሚያ ክሌሌ ኦሮሚያ ሌዩ ዞን አሸዋ ሜዲ
በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ -185 እና ተከታዮቹ የቀረበ የይግባኝ ቅሬታ አቤቱታ ነው፡፡
መግቢያ
ሀ/ ፍ/ቤቱ ጉዲዩን የማየት የፍሬነገርና የህግ ስሌጣን አሇው፡፡
ሇ/ የፌ/መዯ//ፍ/ቤት አዱስ ከተማ ምዴብ ችልት መ/ቁ 94895 ነው
ሐ/ የፌ/መ/ዯ/ፍ/ቤት አዱስ ከተማ ምዴብ ችልት ውሳኔ የሰጠው በቀን 10/09/13 ዓ.ም
ነው፡፡ ግሌባጭ እንዱሰጠን የጠየቅነው 12/09/13 ነው፡፡
መ/ ግሌባጩ የተሰጠን በቀን 12/9/13 ዓ.ም ነው፡፡
ሠ/ ይግባኙ የይርጋ ጊዜው ከማሇፉ በፊት የቀረበ ነው፡፡
1. የይግባኙ አመጣጥ ባጭሩ
የአሁን ይግባኝ ባይ በመሌስ ሰጪ ሊይ ክስ ያቀረብን ሲሆን ይህም መሌስ ሰጩ የላሊ
ሰው አካሌ ወይም ጤንነት የመጠበቅ የአሽከርካሪነት የሙያ ግዯታ እያሇበት የኢ.ፌ.ዳ.ሪ
የወንጀሌ ህግ አንቀፅ 559(2)ን በመተሊሇፍ በቀን 25/03/2013 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 12፡00
ስዓት ሲሆን በአ/ከ/ክ/ከ/ወረዲ 08 ቀበላ 10/11/12 ሌዩ ቦታው መካነ ሰሊም ሆቴሌ አካባቢ
በሚያሽከረክረው የሰ/ቁ. 2-A-56568 አ/አ የሆነ ቪትስ መኪና ሇእግረኛ ቅዴሚያ በመከሌከሌ
የግሌ ተበዲይ ማርታ ተክላን የቀኝ እግሯን በመግጨት የቀኝ እግር ሶስተኛ ጣት የአጥንት
ስብራት እንዱዯርስባት ያዯረገ በመሆኑ በፈጸመው በቸሌተኝነት ከባዴ የአካሌ ጉዲት ማዴረስ
ወንጀሌ ክስ አቅርበናሌ፡፡ ይህን ክስ ያስረደሌናሌ ያሌናቸውን ሁሇት ቀጥተኛ የሰው
ምስክሮች 1 የሙያ ምስክር እና የሰነዴ ማስረጃን በተመሇከተ የህክምና ማስረጃ የአዯጋ
ፕሊን እና የመንጃ ፍቃዴ እንዱሁም መሌስ ሰጭ በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 27(2) እና 35 መሰረት
የሰጠውን የተከሳሽነት ቃሌ አያይዘን አቅርበናሌ፡፡
ይህን ክሳችን የሚስረደሌን ከሰነዴ ማስረጃ በተጨማሪ የሰው ምስክሮች አቅርበን
አሰምተን የስር ፍርዴ ቤቱ ተበዲይ ከተከሳሽ መኪና ጋር በቆመበት ሄዲ መጋጨቷ
ስሇተረጋገጠ መሌስ ሰጪ በቸሌተኝነት ጉዲት አዴርሷሌ ሉያስብሌ አይችሌም በማሇት
በወ/መስስሕቁ 141(1) መሰረት መከሊከሌ ሳያስፈሌገዉ በነጻ ይሰናበት በማሇት ብይን
ተሰጥቷሌ፡፡
ይህ ይግባኝ ሉቀርብ የቻሇውም የስር ፍ/ቤት በነጻ በማሰናበት በሰጠው ብይን ነው፡፡
2. የይግባኝ ቅሬታ ነጥቦች
 የስር ፍርዴ ቤት ማስረጃ ሲመረመር ከእነ ሙለ ይዘቱ መመርመር ሲገባው
ያቀረብናቸዉን የሰነዴ ማስረጃወች በሙለ ያሌመረመረሌን እና ያሌመዘነሌን
ሲሆን ክሳችን እንዱያስረደሌን ካቀረብናቸው የሰነዴ ማስረጃወች መካከሌ ተከሳሹ
በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27(2) መሰረት የመኪና ስፖኪዮ ሳሌመሇከት ገጭቻታሇሁ
በማሇት ያመነ ሲሆን እንዱሁም በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕቁ. 35 መሰረትም በችልት
ቀርቦ በመኪና ገጭቶ ጉዲት ያዯረሰባት ሇመሆኑ የእምነት ቃለን ሰጥቷሌ፡፡ ይሁን
እንጅ የስር ፍርዴ ቤት ሁሇቱንም የሰነዴ ማስረጃወች ያሌመረመረሌን ሲሆን
እንዱሁም ይህን በመዯገፍ ያያያዝናቸውን የህክምና ማስረጃ ሳይመረመር ብይን
መስጠቱ ተገቢነት የላሇው ነው ይባሌሌን፡፡
 ያቀረብናቸዉን የሰው ምስክሮች ቃሌ ምርመራን በተመሇከተ 1ኛ ምስክራችን
የግሌ ተበዲይ ስትሆን በቀጥታ በተከሳሹ አዴራጎት ጉዲት የዯረሰባት መሆኑን
ገሌጻ የመሰከረች ሲሆን ፍጥነቱን አሊውቀውም በመኪናው የኋሊ ጎማ ነው
የገጨኝ ብሊሇች ይሄ ዯግሞ በክሱ ሊይ በግራ የፊት ሇፌት ጎማ ነው የተገጨችዉ
የሚሌ በመሆኑ ክስ እና ማስረጃው የሚጣጣም አይዯሇም የሚሌ ነው፡፡ ይሁን
እንጅ ተበዲይ በዋና ጥያቄም የዯረሰባትን ጉዲት በተመሇከተ እንዯ ክሱ ያስረዲች
ሲሆን ያስመዘገብነውም ጭብጥ እንዯክሱ ያስረደሌናሌ የሚሌ በመሆኑ እና
በክሱም ተበዲይ የግሌ ተበዲይ መሆኗን እንዯምታስረዲ በግሌጽ ተቀምጦ እያሇ
በመስቀሇኛ ጥያቄ ስትመሰክር በቀጥታ የመሇሰች ሲሆን ነገር ግን የገጨኝ የኋሊ
ጎማዉ ነው ማሇቷ ሲታይ ከክሱ ጋር የማይጣጣም ነው ሉባሌ የሚችሌ ሳይሆን
ተበዲይ የዯረሰባትን ጉዲት በሚገባ ያስረዲች ሲሆን ነገር ግን ጉዲቱ ሲዯርስባት
የተፈጠረውን ቅጽበታዊ ዴርጊት ሌታስረዲ የማትችሌ በመሆኑ እና ይህን
ዴርጊትም በቀጥታ ታስረዲሇች ባሊሌንበት ሁኔታ የማይጣጣም ምስክርነት ነው
ሉባሌ የሚችሌ አይዯሇም፡፡ ከዚህ ባሇፈም ተበዲዩ በዴጋሚ ጥያቄ ሲመሌሱ ጉዲቱ
ሲዯርስብኝ መኪናዉን አሊየሁትም በማሇት ያስተካከለ በመሆኑ መስቀሇኛ
ጥያቄውን ብቻ ወስድ ከክሱ ጋር ማነጻጸር ተገቢነት የላሇው በመሆኑ ችልቱ
የተበዲይን ሙለ የምስክርነት ቃሌ ሉመዝን ይገባሌ ይበሌሌን፡፡
 የአዯጋ ፕሊኑን በተመሇከተ የስር ፍርዴ ቤት ተበዲይ መንገዴ ስታቋርጥ የመኪና
ቦዱ ጋር እንዯተጋጨች ያሳያሌ በማሇት አረጋግጦ በውሳኔው ሊይ አስፍሯሌ፡፡
ይሁን እንጅ የአዯጋ ፕሊኑ በቀጥታ እንዯሚያሳየው የመኪናውን እና የተበዲይን
አቅጣጫ እንዱሁም መንገደን የሚያሳይ እንጅ የስር ፍርዴ ቤት እንዲሇው
የተበዲይን የጉዲት ቦታ የሚያሳይ አይዯሇም ምሌክቶችም ሙያዊ በመሆናቸው
ይህን ፕሊን የሚያስረዲ የሙያ ምስክር አስቀርበን ያሰማን ሆኖ እያሇ ችልቱ
የሙያ ምስክሩ ከሰጠው ቃሌ ውጭ በእራሱ ፕሊኑን ተረዴቶ መወሰኑ ተገቢነት
የላሇው በመሆኑ ውዴቅ ያዴርግሌን፡፡
 2ኛ ምስክርን ተበዲይ ከተከሳሽ መኪና ቦዱ ጋር ተጋጭታሇች መኪናው የቆመ
ነበር ብል መስክሯሌ ይህ ዯግሞ ተበዲይ በእራሷ ከቆመ መኪና ጋር
እንዯተጋጨች ያሳያሌ ይህ ዯግሞ የተከሳሽን ቸሌተኝነትን አያሳይም በማሇት
በውሳኔው ሊይ አስፍሯሌ፡፡ ይሁን እንጅ ሁሇተኛ ምስክር በወቅቱ ተከሳሽ መኪና
ጋቢና ውስጥ የነበረ እና መንገዴ ሊይ ከተከሳሽ በነበራቸው ትውውቅ አሳፍሮት
እየሄዯ እያሇ በሹፌሩ በኩሌ ከመኪናው ጋር ጓ የሚሌ ዴምጽ ሰምቶ ሲያይ
ተበዲይ እግሬን ተጎዲሁ ብሊ ስትጮህ ወዱያው መስማቱን አስረዴቶ ወዱያው ወዯ
ህክምና እንዯወሰዲትም መስክሯሌ፡፡ በፍ/ማ/ጥያቄም መኪናው ፍጥነት ሊይ
አሌነበረም ተዘጋግቶ ነበር ቆሞ ነበር በማሇት መስክሯሌ፡፡ ይሁን እንጅ ይህ
የምስክርነት ቃሌ በገሇሌተኝነት የተሰጠ ስሇመሆን አሇመሆኑ ሲመረመር ምስክሩ
ከተከሳሽ ጋር ትውውቅ ያሇው መሆኑ በወቅቱ ተከሳሽ ትብብር ሲያዯርግሇት
የነበረ መሆኑ እንዱሁም በሹፌሩ በቀኝ በኩሌ የተቀመጠ ሆኖ እያሇ በግራ በኩሌ
ሇዯረሰ አዯጋ የመኪና ግጭት ዴምጽ ሰምቶ ግጭቱ ተበዲይ ሊይ መዴረሱ
ከተረጋገጠ በኋሊ መንገዴ ስታቋርጥ የነበረች ተበዲይ በእራሰዋ ገጭታ ጉዲት
ዯረሰባት በማሇት መመዘኑ ተገቢነት የላሇው በመሆኑ ማስረጃ ምዘናው ውዴቅ
ይዯረግሌን፡፡
 በተጨማሪም የግጭት ዴምጽ በግራ በኩሌ ከመኪናው ቦዱ ሰማሁ ማሇቱ
መኪናው እግሯ ሊይ ጉዲት አሊዯረሰም የዯረሰ ጉዲትም የሇም የማያስብሌ ነው፡፡

3. ከፍ/ቤቱ የሚንጠይቀው ዲኝነት


 የተከበረው ፍርዴ ቤት የስር ፍርዴ ቤቱ መሌስ ሰጪውን በነፃ በብይን
ማሰናበቱ ተገቢነት የላሇው ነው በማሇት የስር ፍርዴ ቤትን ብይን
እንዱሽርሌን በአክብሮት እንጠይቃሇን፡፡
 መሌስ ሰጪ በስር ፍርዴ ቤት የተከሰሰበትን የህግ ዴንጋጌ አንቀጽ 559(2)ን
እንዱከሊከሌ በማሇት ብይን ሰጥቶ ሇስር ፍርዴ ቤት አንዱሌክሌን በአክብሮት
እንጠይቃሇን፡፡
ጴጥሮስ አራጌ
የፌ/ጠ/ዐቃቤ ህግ
ዐቃቤ ህግ
ከይግባኝ ሰሚ ችልቱ የምንጠይቀው ዲኝነት
ከሊይ በይግባኝ ቅሬታ ነጥቦችን ያነሳናቸውን የህግና የፍሬ ነገር ክፍተቶች መሠረታዊ
በመሆናቸው ፡-
1. የስር ፍ/ቤት በወ/ህጉ አንቀፅ 555/ሇ/ የቀረበው ክስ በወ/ህጉ አንቀፅ 556/1/ ስር
የቀየረበት ብይን እንዱሻርሌን ፡፡
2. መሌስ ሰጭ በወ/ህጉ አንቀፅ 555/ሇ/ ስር ጥፋተኛ እንዱባሌሌንና አስተማሪና ተገቢ
ቅጣት እንዱወሰንሌን በማክበር እንጠይቃሇን፡፡

ግርማው መኮንን
በፌ/ጠ/ዐ/ህግ
ዐ/ህግ

You might also like