Professional Documents
Culture Documents
ደረጃ እና እርከን በማስተዋል
ደረጃ እና እርከን በማስተዋል
ቀን 18/06/2013 ዓ/ም
ጎንደር
ያመጣው ሇውጥ ፡-
ስሇሆነም ስራው በዋናነት ከተሸሻሇው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006
ዓ/ም አስተማሪና ምርጥ ተሞክሮ ሆኖ በቀላለ ቅጣትን ሇማስተላሇፍ ስራውን ሇማዳበር ጠቃሚ
ስሇሆነ በተሞክሮነት ተላልፏል፡፡
‹‹ከሰላምታ ጋር ››
አዘጋጅ ማስተዋል መንግስቱ
https://t.me/laws_by_mastgondar
ኢ-ሜይል mastgondar1@gmail.com
Twitter @MastewalMengis2
በቴሌግራም የህግ ፋይል ሇማግኘት Click Ethiopian laws:- by Mastewal በማሇት ፈልገዉ አባል ይሁኑ
ከ5አመት ከ 6 ወር - 7አመት በጣም ከፍተኛ በመሆን የሰራል ማሇት ነዉ፡፡ በሌል መንገድ
መጀመሪየ በ1/4ኛ አባዝተን ያገኘነዉ ዉጤት 18 ወር (1አመት ከ6ወርን) ስንደምርበት
መካከሇኛን እንደገና ከምናገኘዉ ላይ እራሱን ስንደምርከፍተኛ እያልን ማግኘት እንችላሇን፡፡
በአጠቃላይ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 አንቀጽ 19ን በሚገባ መመልከት በቂ
ነዉ፡፡ በመሆኑም ከላይ በተገሇጠዉ መሰረት ደረጃዉ የወጣ ሲሆን እንደሚከተሇዉ ቀርቧል፡፡
የቅጣት አወሳሰን መመሪያ 2/2006 መሰረት የወንጀል ደረጃዎችና የቅጣት መጠን