You are on page 1of 1

ቁጥር. . . . . . . . . . . . . . . . .. . . . . . . . . .

የካቲት ቀን 2014 ዓ.ም

ለአቶ . . .. . . . . . . . . .
አዲስ አበባ

ጉዳዩ፤ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1772 መሰረት የተሰጠ የሕግ ማስጠንቀቂያ

በ. . . . . . . .. . . .. ዓ.ም ጀምሮ በ ሬንጀር ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር እና አቶ . . . .


. መካከል በተፈረመው የቅጥር ውል በሽያጭ ሰራተኛነት ተመድቦ እየሰሩ እንደነበር ይታወቃል፡፡
እርሶዎ ዋስ ሆነው በ. . . . . . . .ዓ.ም መፈረምዎ ይታወሳል፡፡ከላይ በተጠቀሰው የዋስትና ውል
መሰረት እርሶ የብር 300,000.00/ ሶስት መቶ ሺ ብር/ ዋስትና የገቡ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ዋስ የሆኑላቸው ግለሰብ አቶ . . . . . የገቡትን ግዴታ ስላልተወጡ እና ጉድለት ስለፈጸሙ


ብር . . . . . . . . (. . . . . . . . . .. . .. .ብር) እርሶዎ መመለስ ይጠበቅብዎታል፡፡

ስለዚህ ይህ ማስጠንቀቅያ በደረሰዎት በ 15 ቀናት ውስጥ ይህንን ገንዘብ ሬንጀር ኢንዱስትሪና


ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ገቢ እንዲያደርጉ እያሳሰብን ይህንን ባያደርጉ ግን ሬንጀር ኢንዱስትሪና
ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር መብቱን በህግ ለማስከበር የሚገደድ መሆኑን እና እርስዎም ከዋናው
ገንዘብ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . በተጨማሪ የዳኝነት፡ የጠበቃ፡ ወለድና ሌሎችም
ወጪዎች ጨምረው ለመክፈል የሚገደዱ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ

 ሬንጀር ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሥራ አስኪያጅ


 ሬንጀር ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለህግ ክፍል
አ.አ

You might also like