Professional Documents
Culture Documents
Mohammed Sabir
Mohammed Sabir
ውል ሰጭዎች
1.
2.
3.
4.
5.
6.
7.
8.
9.
10.
በቡታጅራ ከተማ በቀበሌ 05 ውስጥ ለሚገኘው የሾንኬ መስጂድ እና መድረሳ ጥበቃ ቀጥረን ውል ገብተናል፡፡
የውል ግዴታ
1. የጥበቃ ሰራተኛው ከሚጠብቃቸው ንብረቶች ውስጥ ቢጠፋ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
2. ቀጣሪው የኮሚቴ አባላት ለጥበቃ ሰራተኛው በየወሩ ደሞዙን በትክክል መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ካልሆነ
በህግ ተጠይቆ ከነቅጣት ጭምር እንዲከፍል ይደረጋል፡፡
3. ተቀጣሪው ለሚሰራው ስራ በቅጥሩ ውል ሰነድ ላይ ሳይት ፕላን ያለው ተያዥ አቅርቦ ማስፈረም አለበት፡፡
4. በጥበቃ ተቀጣሪው የሆነው ስራውን ለመተው ቢፈልግ ከአንድ ወር በፊት ማሳወቅና ከለቀቀም መሸኛ
መውሰድ አለበት፡፡
5. ቀጣሪ የሆነው የኮሚቴ አባላትም የጥበቃ ሰራተኛውን ለማሰናበት ከፈለገ ከ 15 ቀን በፊት በፅሁፍ
ማስጠንቀቂያ መኖር እንዳለበት ተስማምተናል፡፡
6. እኔ በዋስትና የተጠቀስኩት አቶ በዚህ ውል መሰረት ለጥበቃ ስራ
ለተቀጠረው ለአቶ ዋና ኃላፊ ዋስ ነኝ፡፡
የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ የዋስ ስምና ፊርማ
1/ 1/ 1/
2/ የምስክሮች ስምና ፊርማ
3/ 1/
4/ 2/
5/ 3/
6/
7/
8/
9/
10/