You are on page 1of 1

SAMUEL GIRMA LEGAL CONSULTANT AND ATTORNEY ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

ቀን

የመኖርያቤት ኪራይ ውል ስምምነት

ውል ሰጪ /አከራይ/ ዜግነት ኢትዮጵያዊ


አድራሻ፡-
ውል ተቀባይ/ተከራይ/ ዜግነት ኢትዮጵያዊ
አድራሻ፡-

1. እኔ ውል ስጪ /አከራይ/ በስሜ ተመዝግቦ የሚገኝው በ አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ


የቤት ቁጥር የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ሇውል ተቀባይ/ተከራይ/ በቀን
ዓ.ም ጀምሮ ሇ ጊዜ የሚቆይ በየወሩ ብር
የሚታሰብ ቅድሚያ የ ወር የኪራይ ገንዘብ በዛሬው ቀን በዚህ የውል
ሰነድ አማካኝነት ብር ተቀብዬ ተስማምቼ ማከራየቴን በፊርማዬ አረጋግጣሇሁ፡፡
2. እኔ ውል ተቀባይ/ተከራይ/ በውል ሰጪ ስም በ አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር
የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ከቀን ዓ.ም ጀምሮ ሇ
ጊዜ የሚቆይ በየወሩ ብር
የሚታሰብ ቅድሚያ የ ወር የኪራይ ገንዘብ በዛሬው ቀን በዚህ የውል ሰነድ አማካኝነት ብር
ከፍዬ ተስማምቼ መከራየቴን በፊርማዬ አረጋግጣሇሁ፡፡
3. እኔ ውል ተቀባይ /ተከራይ/ በዚህ በተከራየሁት የመኖሪያ ቤት ላይ የተገጠሙትን
የውሃ እና የመብራት መሳሪያዎች በር እና መስኮት መስታወትና ቁልፎችየሻወር መታጠቢያ ቦይሇሮችና
ሌሎችም ማንኛውንም የቤቱ አካልየሆኑ መሳሪያዎች የቀሇም መላላጥና መሰባበር የሚመሇከት ሙለ ሀላፊነት
ያሇብኝ ሲሆን መኖሪያ ቤቱንም በምሇቅበት ጊዜ በተረገብኩት ሁኔታ ሇአከራይ በተገኙበትሇማስረከብ
ተስማምቼ የተከራየው መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣሇሁ፡፡
4. ውል ሰጪ ሆነ ውል ተቀባይ ውለን ሇማቋረጥ በቅድሚያ ከአንድ/1/ ወር በፊት ማስጠንቀቂያ መስጠት
አሇበት፡፡
5. በተጨማሪም ውለን ሇማፍረስ የሞከረ ወገን ውለን ሇፈረሰበት ወገን ካሳ በፍ/ብ/ህ/ቁ 1889እና 1992
መሰረት / / ከፍሎ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1731/2005 መሰረት የፀና ይሆናል፡፡
ይህውል ስንዋዋል በስፍራው የተገኙ ምስክሮች
የውል ሰጪ /የአከራይ/ ስምና ፊርማ የውልተቀባይ/የተከራይ /ስምና ፊርማ

የምስክሮች ስምና ፊርማ


1.
2.
3.

You might also like