You are on page 1of 4

ቀን___________________

የመኪና ኪራይ ውል

አከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ተከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ስልክ የመንጃ ፍቃድ ቁጥር
እኔ አከራይ የመኪናው አይነት የተመረተበት
ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሆነውን መኪና በዛሬው እሇት
ለ በቀን ብር ያከራየሁ ሲሆን በዛሬው እሇት
የ ብር ተቀብዬ አከራይቻለሁ ተከራይ የተከራየውን መኪና ሲረከብ በነበረበት ሁኔታ
ለአከራይ ሊመልስ ተስማምተናል፡፡ የጎደለ እቃ ወይም ከተጋጨ ተከራይ ለአከራይ አሳውቆ የጠፋውን እቃ ሊተካ
የተጋጨም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ጋራዥ ሊያሰራ ተስማምተናል፡፡

እኔም ተከራይ የመኪናው አይነት የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥሩ የሆነውን መኪና በዛሬው እለት የተከራየው ሲሆን በቀን
የ የከፈልን ሲሆን መኪናውን ባለበት ከአከራይ ተቀብያለሁ፡፡
የተከራየሁትን መኪና ቀን ጨርሼ ስመልስ በተከራየሁበት ሁኔታ ላስረክብ ተስማምቻሇሁ፤ የጎደለ እቃ ወይም
ከተጋጨ እኔ ተከራይ ለአከራይ አሳውቄ የጠፋውን እቃ ልተካ የተጋጨም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ጋራዥ
ላሰራ ተስማምተናል፡፡ መኪናውን እስከምመለስ ድረስ ለመኪናው መያዣ የሚሆን ብር ወይም መታወቂያ ላሲዝ
ተስማምቼ የተከራየሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

የአከራይ ስም እና ፊርማ የተከራይ ስም እና ፊርማ

ይህንን የመኪና ኪራይ ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች

1. ፊርማ
2. ፊርማ
3. ፊርማ

የኮንክርት ምክሰሪ ማሽን ኪራይ ውል

አከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ተከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ስልክ የማሽኑ መለያ ቁጥር
እኔ አከራይ የማሽኑ አይነት የተመረተበት
ዘመን የማሽኑ መለያ ቁጥር የሆነውን የኮንክርት ምክሰሪ ማሽን
በዛሬው እለት ለ በቀን ብር
ያከራየሁ ሲሆን በዛሬው እለት የ ብር ተቀብዬ አከራይቻለሁ ተከራይ የተከራየውን
ማሽን ሲረከብ በነበረበት ሁኔታ ለአከራይ ሊመልስ ተስማምተናል፡፡ የጎደለ እቃ ወይም ከተበላሸ ተከራይ
ለአከራይ አሳውቆ የጠፋውን እቃ ሊተካ የተበላሸም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ቦታ ሊያሰራ ተስማምተናል፡፡

እኔም ተከራይ የማሽን አይነት የተመረተበት ዘመን

የመለያ ቁጥሩ የሆነውን ማሽን በዛሬው እለት የተከራየው ሲሆን
በቀን የ የከፈልን ሲሆን ማሽኑን ባለበት ከአከራይ ተቀብያለሁ፡፡
የተከራየሁትን ማሽን ቀን ጨርሼ ስመልስ በተከራየሁበት ሁኔታ ላስረክብ ተስማምቻለሁ፤ የጎደለ እቃ ወይም
ከተበላሸ እኔ ተከራይ ለአከራይ አሳውቄ የጠፋውን እቃ ልተካ የተበላሸም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ቦታ
ላሰራ ተስማምተናል፡፡ ማሽኑን እስከምመለስ ድረስ ለማሽኑ መያዣ የሚሆን ብር ወይም መታወቂያ ላሲዝ
ተስማምቼ የተከራየሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

የአከራይ ስም እና ፊርማ የተከራይ ስም እና ፊርማ

ይህንን የኮንክርት ምክሰሪ ማሽን ኪራይ ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች

1. ፊርማ
2. ፊርማ
3. ፊርማ
ቀን___________________
የኮንክርት ቫብረተሪ ማሽን ኪራይ ውል

አከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ተከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ስልክ የማሽኑ መለያ ቁጥር
እኔ አከራይ የማሽኑ አይነት የተመረተበት
ዘመን የማሽኑ መለያ ቁጥር የሆነውን የኮንክርት ቫብረተሪ ማሽን
በዛሬው እለት ለ በቀን ብር
ያከራየሁ ሲሆን በዛሬው እለት የ ብር ተቀብዬ አከራይቻለሁ ተከራይ የተከራየውን
ማሽን ሲረከብ በነበረበት ሁኔታ ለአከራይ ሊመልስ ተስማምተናል፡፡ የጎደለ እቃ ወይም ከተበላሸ ተከራይ
ለአከራይ አሳውቆ የጠፋውን እቃ ሊተካ የተበላሸም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ቦታ ሊያሰራ ተስማምተናል፡፡

እኔም ተከራይ የማሽን አይነት የተመረተበት ዘመን

የመለያ ቁጥሩ የሆነውን ማሽን በዛሬው እለት የተከራየው ሲሆን
በቀን የ የከፈልን ሲሆን ማሽኑን ባለበት ከአከራይ ተቀብያለሁ፡፡
የተከራየሁትን ማሽን ቀን ጨርሼ ስመልስ በተከራየሁበት ሁኔታ ላስረክብ ተስማምቻለሁ፤ የጎደለ እቃ ወይም
ከተበላሸ እኔ ተከራይ ለአከራይ አሳውቄ የጠፋውን እቃ ልተካ የተበላሸም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ቦታ
ላሰራ ተስማምተናል፡፡ ማሽኑን እስከምመለስ ድረስ ለማሽኑ መያዣ የሚሆን ብር ወይም መታወቂያ ላሲዝ
ተስማምቼ የተከራየሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

የአከራይ ስም እና ፊርማ የተከራይ ስም እና ፊርማ

ይህንን የኮንክርት ቫብረተሪ ማሽን ኪራይ ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች

1. ፊርማ
2. ፊርማ
3. ፊርማ

You might also like