You are on page 1of 4

ቀን፡________________

የእቁብ መተዳደሪያ ደንብ ስምምነት ሰነድ


ይህ እቁብ የተጀረበትና የሚሰበሰበው በአዳማ ከተማ ጠደቻ አራራ (በበፊቱ አጠራር 04) ቀበሌ በወ/ሮ ሸብሬ ብርኪ መኖሪያ ቤት ሲሆን ሰብሳቢ ወ/ሮ ሽብሬ
ብርኪ፣ ዳኛ አቶ ሲሳይ ብርሃኔ፤ ሀይሉ ክፍሌ ሲሆኑ የሚሰበሰበውም በየሳምዓቱ እሁድ 6፡00-7፡00 ሰኣት ይሆናል ፡፡

አንቀጽ አንድ፡ የእቁቡ መተዳደሪያ ደንበ ውል ዝርዝር


እቁብ ማለት እያንዳንዱ ሰው ዝንዘቡን ከፍሎ ከተሰበሰበ በኋላ እጣ ተጥሎ እጣው የደረሰው እቁብተኛ (አባል) ሁለት (2) ዋስ ጠርቶ የደረሰውን ገንዘብ
ይወስዳል ፡፡

አንቀጽ ሁለት፡- የውሉ አፈጻጸም ዝርዝር መግሰጫ


 እቁቡ የሚሰበሰበው ዘወትር በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ 6፡00-7፡00 ይሆናል፡፡
 የከፍያ ሰዓት ያሳሰፊ ወይም ያረፈደ እቁብተኛ ብር ሀያ ምስት (25) ይቀጣል፡፡
 ሳይበላ ከፍያውን ያሳደረ እቁብተኛ ብር ሃምሳ (50) ይቀጣል፡፡
 በልቶ ያሳደረ እቁብተኛ ብር አንድ መቶ ሀምሳ (150) ይቀጣል፡፡
 በእለቱ ያልከፈለ እቁበተኛ እጣው ቢወጣለት ተመላሽ ይሆንና ሌላ እጣ እንደ አዲስ ይወጣል፡፡
 እጣው በእለቱ የደረሰው ክፍያ የፈፀመ ሆኖ በሰዓቱ ካልተገኘ በራሪ እጣ ተጥሎ በቦታው የተገኘ አባል የወሰዳል፡፡
 ሳይበላ ከሁለት (2) ጊዜ በላይ ክፍያን ያቆመ አባል ከእቁቡ ተሰርዞ የጣለውን ገንዘብ በመጨረሻ ይወስዳል፡፡
 በልቶ ከፍያውን ያቆመ አባል ዋስ (ዋሶቹ) ይከፍላሉ፣ ገንዘቡን ፈርሞ የወሰደበት መረጃ ከጠየቁ ይሰጣቸዋል፡፡ -

አንቀጽ ሶስት ንኡስ አንቀጽ አንድ ፡ - የእጣ አወሳሰድን መተመለከተ


 1 ኛ እጣ ሰብሳቢ ይወስዳል፡፡
 2 ኛ እጣ (ሳምንት) መደበኛ እጣ ይወጣል፡፡
 3 ኛ እጣ ዳኛው ይወስዳል፡፡
 4 ኛ እጣ (ሳምንት) መደበኛ እጣ ይወጣል፡፡
 5 ኛ እጣ ጸሀፊው የወስዳል፡፡
 6 ኛ እጣ (ሳምንት) መደበኛ እጣ ይወጣል፡፡
 7 ኛ እጣ የቁጥጥር ኮሚቴ የወስዳል፡፡

አንቀጽ ሶስት ንኡስ አንቀጽ ሁለት ፡- የእጣ ሽያጭን በተመለከተ


✓ እጣው የደረሰው እቁብተኛ ላልበላ አባል በራሱ ዋጋ ተደራድሮ መሸጥ ይችላል፡፡

✓ እጣውን የሸጠው አባል ለማህበሩ ብር 500 (አምስት መቶ) በእለቱ ገቢ ያደርጋል፡፡

✓ ማህበሩ እጣውን የሚሸጠው ብር 5000 ( አምስት ሺህ) የሆናል፡ ይህም በወሩ መጨረሻ (በምስተኛ ሳምንት) ሲሆን በእለቱ ገዢ ከጠፋ መደበኛ
እጣልበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡

 ከእጣ ሽያጭ፡ ከቅጣት፡ እና ከልዩልዩ የተገኙ ገቢዎች እቁቡ ሲያልቅ በአባላት ውሳኔ መሰረት የሻይ ቡና ስርዓት ይከናወናል፡፡
 ይህ የተዳደሪያ ደንብ በፍ/ብ/ህ ቁጥር 1731 እና 2005 መሰረት የጸና ይሆናል፡፡
 ከላይ የተጠቀሱት የመተዳደሪያ ውልና ደንቦች በእቁበተኞች ፊት ቀርቦ በግልጽ ተነቦ ሁላችም አባላት ያመንበት መሆኑን በሚቀጥለው ገጽ ላይ
ስምና ፊርማችንን በማኖር በአንድ ቃል ያጸደቅን መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡
 ሙሉ እጣ ብር 1000 (አንድ ሺ) ሆነን ግማሽ እጣ ብር 500 (ምስት መቶ) ነው ::
ተ.ቁ ስም
1 ሽብሬ በርኪ
2 ሲሳይ ብርሃኑ
3 በአምላኬ ሲሳይ
4
5 ኃይሉ ክፍሌ
6 ሰለሞን ሽፈራው
7 ናኖ ሉጮ
8
9 ጉዲሳ መርጋ
10 ሙሉጌታ ተሾመ
11 ጌጤ ስዩም
12 በረከት ክፍሌ
13 ጌታሁን 33
14 መስፍን ዝናሽ
15 ሐይሉ አለሙ
16 ብዙአየሁ መዝገቡ
17 ዝናቡ እሸቱ
18 ሞገስ በዛብህ
19 አዲሱ ቦጋለ
20 ሙሉቀን ቦጋለ
21 መለሰ ደገፋ
22 ብዙአየሁ አበራ
23 ካሳ ጌታነህ
24 ሽፈራው ተሾመ
25 ዘውድነሽ እሸቴ
26 ኡመር ወደመ
27 አሰለፈች ገላና
28 መስቀሌ ጉደታ
29 ፈቀደ ታዬ
30 አለምዬ ጥላሁን
31 ሐረግ ግርማ
32 ታደሰ ቢርቱ
33 ድሪባ መገርሳ
34 ንጉሴ ተክሉ
35 ደጂ ታደሰ
36 ተስፋዬ ንጉሴ
37 አለማየሁ ታደሰ
38
39 ድጋፌ ዲቢሳ
40 ታደሰ ቢርቱ
41 አበር ታደሰ
42
43
44 አሰፋ ታደሰ
45
46
47 ዘነበ ሲሳይ
48 አሰለፈች ደቻሳ
49 ሎሚ አሰፋ
50
51
52
53
54 ገመቹ ናኖ
55
56
57
58
59
60

You might also like