You are on page 1of 1

ቀን

የመኪና ኪራይ ውል
አከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ተከራይ፡-
አድራሻ ወረዳ ቀበሌ የቤ/ቁጥር
ስልክ የመንጃ ፍቃድ ቁጥር 0911 190299
እኔ አከራይ የመኪናው አይነት የተመረተበት
ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሆነውን መኪና በዛሬው እሇት
ሇ በቀን ብር ያከራየሁ ሲሆን በዛሬው እሇት
የ ብር ተቀብዬ አከራይቻሇሁ ተከራይ የተከራየውን መኪና ሲረከብ በነበረበት ሁኔታ
ሇአከራይ ሊመልስ ተስማምተናል፡፡ የጎደሇ እቃ ወይም ከተጋጨ ተከራይ ሇአከራይ አሳውቆ የጠፋውን እቃ ሊተካ
የተጋጨም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ጋራዥ ሊያሰራ ተስማምተናል፡፡

እኔም ተከራይ የመኪናው አይነት የተመረተበት ዘመን


የሰሌዳ ቁጥሩ የሆነውን መኪና በዛሬው እሇት የተከራየው ሲሆን በቀን
የ የከፈልን ሲሆን መኪናውን ባሇበት በአከራይ ተቀብያሇሁ
የተከራየሁትን መኪና ቀን ጨርሼ ስመልስ በተከራየሁበት ሁኔታ ላስረክብ ተስማምቻሇሁ፤ የጎደሇ እቃ ወይም
ከተጋጨ እኔ ተከራይ ሇአከራይ አሳውቄ የጠፋውን እቃ ልተካ የተጋጨም ከሆነ አከራይ የሚፈልግበት ጋራዥ
ላሰራ ተስማምተናል፡፡ መኪናውን እስከምመልስ ድረስ ሇመኪናው መያዣ የሚሆን ብር ወይም መታወቂያ ላሲዝ
ተስማምቼ የተከራየሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣሇሁ፡፡

የአከራይ ስም እና ፊርማ የተከራይ ስም እና ፊርማ

ይህንን የመኪና ኪራይ ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች


1. ፊርማ
2. ፊርማ
3. ፊርማ

You might also like