You are on page 1of 1

በኢፌዲሪ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የሰነድ ቁጥር፡-

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቀን


አዲስ አበባ

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል
ሻጭ፡- (ሙለ ስም እስከ አያት) /ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ………………………..

ገዥ፡- (ሙለ ስም እስከ አያት) /ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/ 09 11 19 02 99


አድራሻ፡- ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ………………………..
እኔ ሻጭ በስሜ ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖርያ ቤት (ካርታ) ቁጥር ካርታ የተሰጠበት ቀን
ዓ.ም የቦታ ስፋት ካ.ሜ የሆነውን እና አድራሻው ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ . የቤት
ቁጥር ሇገዥ በብር / /ብር የሸጥኩ ሲሆን የገንዘቡን አከፋፈል በተመሇከተ በዛሬው እሇት በዚህ
ውል ዯረሰኝ አማካኝነት የሽያጩን ገንዘብ ሙለ ተቀብዬ ንብረቱን እና እስፈላጊ ሰነዶች ኦርጅናል ማስርጃ ሇገዥ ያስረከብኩ መሆኔን
በፊረማዬ አረጋግጣሇው ፡፡

እኔ ሻጭ ከ በዚህ በሸጥኩት የመኖርያ ቤት ላይ በእዳ እገዳ ይዤዋሇው ይገባኛል ባይ ተቃወዋሚ እና ተከራካሪ ወገን ቢመጣ ተከራክሬ መልስ
የምሰጥ ሲሆን የመኖርያ ቤቱ ከመሸጡ በፊት ያሇ የመንግስት እዳም ሆነ ልዩ ልዩ ክፍያ ማንኛውም ነገር ቢኖር ተጠያቂ እና ከፋይ እኔ እራሴ
ሻጭ ልሆን ተስማምቼ ይህን የመኖሪያ ቤት የሸጥኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣሇው፡፡

እኔ ገዢ ከዚህ በታች የተጠቀስውን የመኖርያ ቤት (ካርታ) ቁጥር ካርታ የተሰጠበት ቀን ዓ.ም የቦታ ስፋት
ካ.ሜ የሆነውን እና አድራሻው ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ . የቤት ቁጥር ከሻጭ
ላይ በብር / /ብር የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡን አከፋፍል በተመሇከተ በዛሬው እሇት በዚህ ውል አማካኝነት
የሽያጩን ገንዘብ ሙለ ብር ከፍዬ የቤቱን አስፈላጊ ሰነዶች ኦርጂናል ማስረጃ ተረክቤ ቤቱን የገዛሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣሇው፡፡

ሇገዛሁት የመኖርያ ቤት የሚከፈሇውን የስም ማዛወርያ እና ልሎች ወጪዎችን በተመሇከተ ገዢ ልከፍል ተስማምቼ ውለን ፈርሜአሇሁ፡፡

ይህ ውል በፍትሐብሄር ሕግ ቁ 1731 እና 2005 መሰረት የተዯረገ ነው ፡ ይህንን ውል ያፈረሰ ወገን ዉለን ላከብረ ወገን ብር / /
በፍትሐብሄር ሕግ ቁ 1889 እና 1890 መሰረት ይከፍላል ፡፡

ይህን ሽያጭ ውል ስንፈፅም የነበሩ ምስክሮች


1ኛ/ (ሙለ ስም እስከ አያት)………… ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ………………………..
2ኛ/ (ሙለ ስም እስከ አያት) ………… ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/

አድራሻ፡- ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ……………………….. 09 11 19 02 99


3ኛ/ (ሙለ ስም እስከ አያት)…………… ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ………………………..
እኛም ምሰክሮች ሻጭና ገዥ ተስማምተው የሽያጭ ውለን ሲዋዋለና የሽያጩን ገንዘብ ሲቀበለ አይተን በምስክርነት ፈርመናል፡፡

ሻጭ ገዥ ምስክሮች
1.
2.
3.

You might also like