Professional Documents
Culture Documents
Opc Sale Agreement
Opc Sale Agreement
1. ውል ሰጪ፡- ብብ ኃላየተየግማህበር
አድራሻ፡
ክፍለ ከተማ
ወረዳ
የቤት ቁጥር
ስልክ
ውል ተቀባይ፡ ላየን ሀርት ኮንስትራክሽን ማቴርያል ሰፕላይ
አድራሻ፡
ክፍለ ከተማ
ወረዳ
የቤት ቁጥር
ስልክ
2. የውል ዓላማ
ውል ሰጪ ኃላ .የተ.የግ.ማህበር // የዳንኅቴ ኦፒሲ ብትን OPC bulk ሲሚንቶ በሳምንት *** ኩንታል ሆኖ በ
15 ቀናት ውስጥ በጠቅላላው 5,200 ኩንታል OPC bulk ሲሚንቶ ውል ሰጪ በሚያቀርበው ትራንስፖርት
ማንኛውንም አስፈላጊ የማስጫን ሂደቶችን ተከታትሎ በማስጫን ለውል ተቀባይ በአዲስ አበባ ከተማ ለማቅረብ
በውል ሰጪ እና በውል ተቀባይ መካከል የተደረገ ስምምነት ነው፡፡
ውል ተቀባይ ለሚገዛው የምርት ዓይነት እና መጠን በተራ ቁጥር 3.1 በተጠቀሰው የአንድ ኩንታል
ኦፒሲ በልክ // የዳንጎቴ ሲሚንቶ ዋጋ ታስቦ ለውል ሰጪ ይህ ውል ሲፈረም ክፍያ በአካውንት
ይፈጽማል፡፡
4. አለመግባት ስለመፍታት
4.1 ይህ የውል ስምምነት በውል ሰጪና በውል ተቀባይ መልካም ፈቃድ የተደረገ ስምነት ሲሆን
በአጋጣሚ አለመግባት ቢኖር ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ከተቻለ በሽምግልና ሁኔታውን ለመፍታት
ይሞክራሉ ካልሆኑ ወደ ሕግ ይቀርባል፡፡
4.2 ይህ ውል በፍ/ብ/ህ/ቁ 1731 እና 2005 መሰረት በሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ላይ ህጋዊነት እና
ተፈፃሚነት አለው፡፡
5. የአፈፃፀም ሁኔታ
5.1 ውል ሰጭ
5.2 ውል ተቀባይ በሚያዲርጋቸው ማንኛውንም ስራዎች የዳንጎቴ ሲምንቶ መልካም ስም መጠበቅ
አለበት፡፡
5.3 ውል ሰጪ ውል ተቀባይ የሃገሪቱን የፈዴራል እና የክልሎች ህግና ደንብ በማክር ይጠበቅበታል፡፡
6. የውል ተፈፃሚነት
6.1 ይህ የውል ስምነት በኢትዮጵያ ፍትሐቤር ሕግ መሰረት ተፈፃሚነት ይኖረዋ፡፡ ከሁለቱ ወገኖች እንደኛ
አንደኛው ውሉን ለማቋረጥ ወይም በሌላ ምክያት ስምምነቱን ለማፍረስ ቢፈልግ በቅድሚያ የአንድ
ወር ማስጠንቀቂያ ለሌለው ወገን በጽፍ መስጠት ይኖርበታል፡፡
6.2 ይህ የውል ስምምነት ለሁለቱም ወገኖች በዛሬው ዕለት በ 20/06/2015 ዓ.ም እንደተፈረመ የፀና
ይሆናል፡፡
ውል ሰጭ ውል ተቀባይ