You are on page 1of 2

የሽያጭ ውል ስምምነት

አንቀፅ አንድ
ውል ሰጪ፡- ሬንቦ ጋርመን ኃ/የተ/የግ ማህበር
አድራሻ፡- ክ/ከተማ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 132
ስልክ ቁጥር +251 913 18 94 31 /+251 930 10 52 94
እና
ውል ተቀባይ ፡- 09/14 ሰላም ሸማቾች የህብረት ስራ ማህበር
አድራሻ፡- ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር
ስልክ ቁጥር፡- +251 910 66 32 81
አንቀፅ ሁለት
ተዋዋይ ወገኖች
ውል ሰጪ በቋሚ የንብረትነቱ መለያ ቁጥር Co/002 40 feet CNT No CLHU 9079306 መጠን (h= 2.85 *
W =2.44 *L =12.19M) Color አረንጎዴ ለውል ተቀባይ ለመሸጥ በተደረገ የውል ስምምነት ነው፡፡
አንቀፅ ሦስት
የሽያጭ መጠን እና የአከፋፈል ሁኔታ
3.1. በውል ሰጪና በውል ተቀባይ መካከል በተደረሰ ስምምነት መሰረት ውል ተቀባይ ለውል ሰጪ
ንብረት የሆነውን 40 feet CNT (janbo) ብር 310,000 (ሰስት መቶ አስር ሺህ ብር) የመንግስት
15% ቫት ጨምሮ ለመግዛት ተስማምቶል፡፡
3.2. ይህንን ውል ከተፈረመ በ 1 ቀን ውስጥ ጠቅላላ ብር 310,000 (ሰስት መቶ አስር ሺህ ብር) በውል
ሰጪ ህጋዊ ተንቀሳቃሽ አካውንት ለማስገባት ተስማምቶል፡፡
3.3. የውል ሰጪ ህጋዊ ተንቀሳቃሽ አካውንት ሙሉ ስም፡- Rainbow Garment PLC
አካውንት ቁጥር፡- 1000101558859
የባንክ ስም፡- የኢትጵያ ንግድ ባንክ
የባንክ ቅንጫፍ፡- ጎፋ ካምፕ
አንቀፅ አራት
የውል ሰጪ ግዴታዎች

- ውሉ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለውል ሰጪው ንብረቱን ባለበት ሁኔታ ማስረከብ


- ህጋዊ የንበረት ማረጋገጫ ሰነድ እና የሽጭ ህጋዊ ደረሰኝ መስጠት
- ንብረቱን ለውል ተቀባይ ለጭነት እንዲያመች ቦታዎችን ማመቻቸት

አንቀፅ አምስት

የውል ተቀባይ ግዴታ


- ውል በገባው መሠረት ክፍያውን መፈፀም
- ህጋዊ ሠነዶችን የማረጋገጥ
- የማጓጓዣ፣ ትራንስፖርት እና መሠል ተያያዥ ጉዳዮችን መፈፀም
- ክፍያውን በፈፀመ በ 24 ሰዓት ውስጥ ንብረቱን የማንሳት
- ህጋዊ የመንግስት ሰነዶች የማቅረብ ንግድፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ ቲን ነበር ውክልና ወይም
ደብዳቤ ማቀረብ
- ንብረቱን የሚወስድ ተወካይ የመመደብ

አንቀፅ ስድስት

ውልን ስለማቋረጥ

በሁለቱ ወገኖች መካከል አንዱ ክፍያውን ፈፅሞ ወይም በተለያዩ ጉዳዮች ውል ለማፍረስ የሚፈልግ ተዋዋይ
ወገን ውሉን ላፈረሰበት በፍ/ብ/ሕ/ቀ 1889/1890 መሠረት ለመንግስት ገቢ የሚደረግ የ 50,000 ብር (ሃምሳ
ሺህ ብር)ቅጣት የሚከፍለ ይሆናል፡፡

ስለ ውል ሰጪ ስለ ውል ተቀባይ

ስም ስም

ፊርማ ፊርማ

ቀን ቀን

ምስክሮች

ስም ስልክ ፊርማ

1.
2.
3.

You might also like