You are on page 1of 18

ቀን፡ ህዳር 6/1996 ዓ.

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጭዎች /ሻጭ/ ፡-
1. ወ/ሮ ደሜ በላቸው /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
2. አቶ ፍቃዱ በጋሻው /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
3. አቶ ኃይሉ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
4. አቶ ጎሽሜ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
5. ወ/ሮ ውቢቱ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
6. ወ/ሮ ተዋበች በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
7. ወ/ሪት ፋኖስ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
1. አቶ አስፋው ታደሰ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በየካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ

ጉተሌ ውስጥ የሚገኘውን 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
አቶ ፍቃዱ በጋሻው በሰሜን መንገድ በምዕራብ መንገድ በደቡብ የሻጭ ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ
የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 60,000.00
(ስልሳ ሺህ ብር) የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ሙሉ ክፍያውን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን
የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል፡፡
እኔም ውል ተቀባይ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው በየካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ
ቦታ ጉተሌ ውስጥ የሚገኘውን 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም
በምስራቅ አቶ ፍቃዱ በጋሻው በሰሜን መንገድ በምዕራብ መንገድ በደቡብ የሻጭ ይዞታ በሚያዋስነው
20 ቆርቆሮ 2 ክፍል ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ
ብር) የገዛሁ ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር

በተመለከተ ሙሉ ክፍያውን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) እንደምከፍል ተስማምተን ቤቱን እና
ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች ተቀብያለሁ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 10,000.00 /አስር
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች በሻጭ በኩል

1. አቶ ጋሻው ብርሃኑ አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ

2. አቶ ፀጋዬ አለሙ አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች በገዢ በኩል

1. አቶ ሸዋፈራው ነገሠ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

2. አቶ ሀብታሙ ወልደየስ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን

ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡

የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

1-------------------------------- 1.------------------------------
2..-------------------------------
3..-------------------------------
4..-------------------------------
5..-------------------------------
6..-------------------------------
7..-------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
1. ------------------------------ -------------------------
2. ------------------------------ -------------------------
3. ------------------------------ -------------------------
4. ------------------------------ -------------------------
ጥቅምት 20/1997 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጭዎች ፡-
1.አቶ ፍቃዱ ሮርሳ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
2.የወ/ሮ አስካለች አለሙ /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- አ.አ. የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ልዩ ቦታው ካራ ጋብሳ ጉዋ

ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
1.አቶ ምትኩ ኮሬ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 20/21 የቤት ቁ. አዲስ
እኛ ሻጮች ባልና ሚስት ስንሆን አቶ ፍቃዱ ሮርሳ እና ወ/ሮ አስካለች አለሙ ባልና ሚስት ከሆኑት
ግለሰቦች በስማቸው ተመዝግቦ የነበረውን ቤት አ.አ. የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ልዩ ቦታው ካራ ጋብሳ
ጉዋ ውስጥ የሚገኘውን 200 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
መንገድ በሰሜን የአቶ ፍቃዱ ሮሪሳ እና የለማ ሁንዴ ወራሾች ይዞታ በምዕራብ የሻጮች ይዞታ
በደቡብ የአቶ መስፍን --------------- ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 10 ቆርቆሮ 1 ክፈል
ሰርቪስ ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 140.000.00 (አንድ መቶ አርባ ሺህ
ብር) የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ በዛሬው ዕለት 70000(ሰባ ሺህ ብር) ከፍለውን ቀሪውን 70.000.00(ሰባ ሺ ብር)
ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች
ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡
እኔም ውል ተቀባይ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው አ.አ. የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ልዩ
ቦታው ካራ ጋብሳ ጉዋ ውስጥ የሚገኘውን 200 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን አዋሳኛቹም
በምስራቅ መንገድ በሰሜን የአቶ ፍቃዱ ሮሪሳ እና የለማ ሁንዴ ወራሾች ይዞታ በምዕራብ የሻጮች
ይዞታ በደቡብ የአቶ መስፍን --------------- ይዞታ በሚያዋስነው 10 ቆርቆሮ 1 ክፈል ሰርቪስ ቤት
በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 180.000(አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ)ብር የገዛሁ
ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት
ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ቀብድ በዛረው ዕለት 70000(ሰባ
ሺህ ብር) ከፍዬ ቀሪውን 70.000.00(ሰባ ሺ ብር) በጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ልከፍል ተስማምቼ
ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ ተረክቤአለሁ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 50,000.00 /ሃምሳ
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

1.ወ/ሮ የሺህ ተፈራ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

2.አቶ አዲስ አይናለም አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21
3.አቶ መሐመድ አሴን አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21
4.አቶ ሙሰማ ወለላ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዘዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን
ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

1-------------------------------- 1.------------------------------

2..-------------------------------

3.-------------------------------

4.-------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ

1------------------------------ -------------------------

2.------------------------------ -------------------------

3.------------------------------ -------------------------

4.------------------------------ -------------------------
እና ከወ/ሮ ፋኖሴ አበበ ባልና ሚስት ከሆኑት ግለሰቦች በስማቸው ተመዝግቦ የነበረውን ቤት የካቲት
23 ቀን 1996 ዓ.ም የገዛንውን ቤት በልዩ አድራሻ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ
ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ (የካ/ክ/ከ ወረዳ 14)ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን
የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ የኋላው
ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ ላይ
የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር
210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር) የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባ
በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍለውን ቀሪውን
20.000.00(ሃይ ሺ ብር) ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን
የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡

እኔም ውል ተቀባ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር
ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ ( የካ/ክ/ከ ወራደ 14) ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ
ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ
የኋላው ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ
ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር
210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር) የገዛሁ ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍዬ ቀሪውን 20.000.00(ሃይ ሺ ብር)
ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ልከፍል ተስማምቼ ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ
ተረክቤአለሁ፡፡

ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን

ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 50,000.00 /ሃምሳ
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

1. አቶ ንጉሴ ውቤ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

2. አቶ ምህረቴ ምስጋናው አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
3. አቶ እስራኤል ተስፋዬ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
4. አቶ አወቀ አደበብ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10
5. አቶ ልጅአለም አዝመራው አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 (የካ/ክ/ከ ወረዳ 14
6. አቶ ዳዊት ደሴ አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21(የካ/ክ/ከ/ወረዳ 14)

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን

ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

1. ------------------------------- 1.--------------------------------------
2. -------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
5. ------------------------------ -------------------------
6. ------------------------------ -------------------------
7. ------------------------------ -------------------------
8. ------------------------------ -------------------------
9. ------------------------------ -------------------------
10. ------------------------------ -------------------------

ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጭዎች ፡-
8. አቶ ብርሃኑ ጉርሜ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
9. ወ/ሮ ወላ ሀይሉ /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ(
የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 14)

ውል ተቀባ /ገዥ/፡-
2. ሸይቱ ሀይሉ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- አድራሻ፡- የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት
ቁ.አዲስ( የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 14)
እኛ ሻጮች ባልና ሚስት ስንሆን ከአቶ ብረሃኑ ገመቹ እና ከወ/ሮ ፋኖሴ አበበ ባልና ሚስት
ከሆኑት ግለሰቦች በስማቸው ተመዝግቦ የነበረውን ቤት የካቲት 23 ቀን 1996 ዓ.ም የገዛንውን ቤት
በልዩ አድራሻ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ (የካ/ክ/ከ ወረዳ
14)ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ የኋላው ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት
በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት
በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር)
የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍለውን ቀሪውን 20.000.00(ሃይ ሺ
ብር) ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች
ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡

እኔም ውል ተቀባ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር
ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ ( የካ/ክ/ከ ወራደ 14) ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ
ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ
የኋላው ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ
ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር
210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር) የገዛሁ ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍዬ ቀሪውን 20.000.00(ሃይ ሺ ብር)
ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ልከፍል ተስማምቼ ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ
ተረክቤአለሁ፡፡

ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን

ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 50,000.00 /ሃምሳ
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

7. አቶ ንጉሴ ውቤ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

8. አቶ ምህረቴ ምስጋናው አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
9. አቶ እስራኤል ተስፋዬ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
10. አቶ አወቀ አደበብ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10
11. አቶ ልጅአለም አዝመራው አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 (የካ/ክ/ከ ወረዳ 14
12. አቶ ዳዊት ደሴ አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21(የካ/ክ/ከ/ወረዳ 14)

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን

ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

3. ------------------------------- 1.--------------------------------------
4. -------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
11. ------------------------------ -------------------------
12. ------------------------------ -------------------------
13. ------------------------------ -------------------------
14. ------------------------------ -------------------------
15. ------------------------------ -------------------------
16. ------------------------------ -------------------------
ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጭዎች ፡-
10. አቶ ሐይማኖት ተገኜ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
11. ወ/ሮ አለምነሽ ገዳም /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ(
የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 14)

ውል ተቀባ /ገዥ/፡-
3. ወጣት ቃልኪዳን አወቀ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

እኛ ሻጮች ባልና ሚስት ስንሆን ከአቶ ብረሃኑ ገመቹ እና ከወ/ሮ ፋኖሴ አበበ ባልና ሚስት
ከሆኑት ግለሰቦች በስማቸው ተመዝግቦ የነበረውን ቤት የካቲት 23 ቀን 1996 ዓ.ም የገዛንውን ቤት
በልዩ አድራሻ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ (የካ/ክ/ከ ወረዳ
14)ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ የኋላው ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት
በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት
በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር)
የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍለውን ቀሪውን 20.000.00(ሃይ ሺ
ብር) ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች
ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡

እኔም ውል ተቀባ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 ገበሬ ማህበር
ልዩ ቦታው ቁሊቲ የቤት ቁ.አዲስ ( የካ/ክ/ከ ወራደ 14) ውስጥ የሚገኘውን 230 ካ.ሜትር ቦታ ላይ
ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ የወ/ሮ መሰረት አበራ ቤት በሰሜን የወ/ሮ ገቢያነሽ
የኋላው ቤት በምዕራብ የአቶ በላይ አካለ ቤት በደቡብ የአቶ ጌትነት ተረፈ ቤት በሚያዋስነው ቦታ
ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር
210.000.00(ሁለት መቶ አስር ሺብር) የገዛሁ ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ቀብድ 190.000.00 (አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር) ከፍዬ ቀሪውን 20.000.00(ሃይ ሺ ብር)
ሐምሌ 30/2012 ዓ.ም ልከፍል ተስማምቼ ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ
ተረክቤአለሁ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን
ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 50,000.00 /ሃምሳ
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

13. አቶ ንጉሴ ውቤ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

14. አቶ ምህረቴ ምስጋናው አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
15. አቶ እስራኤል ተስፋዬ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12
16. አቶ አወቀ አደበብ አድራሻ፡- አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10
17. አቶ ልጅአለም አዝመራው አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 (የካ/ክ/ከ ወረዳ 14
18. አቶ ዳዊት ደሴ አድራሻ፡- አ.አ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21(የካ/ክ/ከ/ወረዳ 14)

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን

ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡
የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

5. ------------------------------- 1.--------------------------------------
6. -------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
17. ------------------------------ -------------------------
18. ------------------------------ -------------------------
19. ------------------------------ -------------------------
20. ------------------------------ -------------------------
21. ------------------------------ -------------------------
22. ------------------------------ -------------------------
ቀን ጥቅምት 5/2005 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
1.አቶ አንሳር ጀማል /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- በርህ ወረዳ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቃሌ

ውል ተቀባዮች /ገዥዎች/፡-
መርጌታ አረገወይን አብራሐም
ወ/ሮ በለጡ ወ/ዮሃንስ
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር
እኔ ሻጭ በስሜ ተመዝግቦ ግብር የምንገብርበትን በርህ ወረዳ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቃሌ
ውስጥ የሚገኘውን በ 600 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ መንገድ በሰሜን የአቶ
ሀይሉ በጅጋ በምዕራብ የአቶ ሰለሞን አየለ ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 30
ቆርቆሮ 2 ክፈል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ በብር 130000(አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር) የሸጥኩለት ሲሆን ውል ሰጭ እና
ውል ተቀባዮች በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡
የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን ብር 130000(አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር) ከፍላን ቤቱን እና ቦታውን
የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡

እኔም ውል ተቀባዩ ስሜና እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው በርህ ወረዳ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ
ቦታው ቃሌ ተብሎ የሚጠራ ውስጥ የሚገኘውን በ 600 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም
በምስራቅ መንገድ በሰሜን የአቶ ሀይሉ በጅጋ በምዕራብ የአቶ ሰለሞን አየለ ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ
በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 30 ቆርቆሮ 2 ክፍል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ በብር 130000(አንድ መቶ ሰላሳ
ሺ ብር) የገዛው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24
መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ብር 130000(አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር)
በመክፈል ቦታውን እና ቤቱን በመግዛት ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ ተረክብያለሁ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን ቢኖር እና ቢመጣ እኔ
ውል ሰጭ በራሰ ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረ ለውል ተቀባይ የማስመልስ መሆነን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 30000 /ሰላሳ ሺህ ብር/፤ ለመንግስት
15000 (አምስራ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም
በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች አድራሻ

1. አቶ
መሳይ አማረ አድራሻ፡- ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት.ቁ 307
2. አቶ
አብድ ዋራቄ አድራሻ፡- ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት.ቁ አዲስ
3. አቶ
ተካልኝ ስንታየሁ አድራሻ፡- ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት.ቁ አዲስ
4. ሲሳይ ተገኘ አድራሻ፡- ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት.ቁ አዲስ

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን

ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡

የውል ሰጭ ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

1.------------------------------- 1.--------------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
1..................................... .......................
2..................................... .......................
3. ..................................... .......................
4..................................... .......................
ቀን ጥቅምት 5/2005 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
1.አቶ አንሳር ጀማል /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- በርህ ወረዳ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው ቃሌ

ውል ተቀባዮች /ገዥዎች/፡-
መርጌታ አረገወይን አብራሐም
ወ/ሮ በለጡ ወ/ዮሃንስ
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር
እኔ ሻጭ በስሜ ተመስግቦ ግብር የምንገብርበትን በርህ ወረዳ የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታው
ቃሌ ውስጥ የሚገኘውን በ 90 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ጅምር የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
መንገድ በሰሜን የሻጮች ይዞታ በምዕራብ የሻጮች ይዞታ በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ
የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 1 ክፈል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ በብር 9000 (ዘጠኝ ሺ ብር) የሸጥንላቸው ሲሆን
ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባዮች በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን
ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን ብር 15000.00 (አስራ አምስት ሺብር) ከፍለውን
ቤቱን እና ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡

እኛም ውል ተቀባዮች ስማችን እና አድራሻችን ከላይ እንደተጠቀሰው በ የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 የቤት ቁ.አዲስ ውስጥ
የሚገኘውን በ 90 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ጅምር የመኖሪያ ቤት አዋሳኞቹም የካ አባዶ ቀበሌ 20/21 የቤት ቁ.አዲስ
በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 1 ክፍል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታበብር 9000 (ዘጠኝ ሺ ብር) ብር የገዛን
ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባዮች በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን
ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን ብር በብር 9000 (ዘጠኝ ሺ ብር) በመክፈል ቦታውን እና
ቤቱን በመግዛት ቦታውን እና ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ ተረክበናል፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን ቢኖር እና ቢመጣ እኛ
ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባዮች የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን
እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 8000 /ስምንት ሺህ ብር/፤ ለመንግስት
5000 (አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731
2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

1.ወ/ሮ ዘርፈ ደበለ

2.ወ/ሮ ብርቱኳን ገመቹ
3.አቶ ልጃለም አስመራው
4.አቶ ሀብታሙ ምስጋና
5.ጌታሰው ሙሉ
6.አቶ ልጃለም አዘመራው
7. አቶ አበባው መልከ

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢዎች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡ን

የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባዮች ስምና ፊርማ

1.------------------------------- 1.--------------------------------------
2------------------------------- 2.--------------------------------------
3.-------------------------------
4.-----------------------------
5.------------------------------
6------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
1..................................... .......................
2..................................... .......................
3. ..................................... .......................
4..................................... .......................

ቀን ጥቅምት 1998 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት
ውል ሰጭዎች ፡-
1.ወ/ሮ ብርቱካን ገመቹ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
2.ለጅ ድታ ጅፋር/ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
3.ልጅ ጌነት ጅፋር /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
4.ልጅ ወርቁ ጅፋር /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት

ውል ተቀባዮች /ገዥዎች/፡-
አማረ አለባቸው እንግዳወርቅ
ወ/ሮ ሚሚ ጌታ
አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁ.አዲስ
እኛ ሻጮች እናት እና ልጅ ስንሆን በስማችን ተመዝግቦ ግብር የምንገብርበትን የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት
ውስጥ የሚገኘውን ካለኝ ይዞታዬ ላይ ቀንሸ በ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ጅምር የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም
በምስራቅ የሻጮች ይዞታ በሰሜን መንገድ በምዕራብ የአቶ ተፈራ ------------- በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሚያዋስነው
ቦታ ላይ የሰፈረውን 10 ቆርቆሮ 1 ክፈል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ በብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) የሸጥንላቸው
ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባዮች በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን
ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን ብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ ብር)ከፍለውን ቤቱን
እና ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል ፡፡
እኛም ውል ተቀባዮች ስማችን እና አድራሻችን ከላይ እንደተጠቀሰው በየካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት
ውስጥ የሚገኘውን በ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ጅምር የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ የሻጮች ይዞታ
በሰሜን መንገድ በምዕራብ የአቶ ተፈራ ------------- በደቡብ የሻጮች ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ የሰፈረውን 10
ቆርቆሮ 1 ክፍል ሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ በብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) የገዛን ሲሆን ውል ሰጭዎች እና
ውል ተቀባዮች በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም
አከፋፈል በተመለከተ ሙሉ ብሩን 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) በመክፈል ቦታውን እና ቤቱን በመግዛት ቦታውን እና
ቤቱን የሚመለከቱ ዶክመንቶች ከሻጮች ላይ ተረክበናል፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን ቢኖር እና ቢመጣ እኛ
ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባዮች የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን
እናረጋግጣለን፡፡

ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/፤ ለመንግስት
2000 (ሁለት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር 1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005
/2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች

1.አቶ ልጃለም አዝመራው አድራሻ፡የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት

2. አቶ ፍቅሩ ደበበ አድራሻ፡ የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት
3. አቶ እርቅይሁን መንግስቴ አድራሻ፡ የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት
4.አቶ ብርሃኑ ጌትዬ አድራሻ፡ የካ አባዶ ቀበሌ 2021 ልዩ ቦታው ቁልት

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢዎች ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን ገንዘብ
ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡ን

የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባዮች ስምና ፊርማ

1.------------------------------- 1.--------------------------------------
2------------------------------- 2.--------------------------------------
3.-------------------------------
የምስክሮች ስም ፊርማ
1..................................... ……......................
2..................................... ............................
3. ..................................... ...........................
4..................................... ……......................

ቀን፡ ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጭዎች /ሻጭ/ ፡-
1. ወ/ሮ ደሜ በላቸው /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
12. አቶ ፍቃዱ በጋሻው /ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
13. አቶ ኃይሉ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
14. አቶ ጎሽሜ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
15. ወ/ሮ ውቢቱ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
16. ወ/ሮ ተዋበች በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
17. ወ/ሪት ፋኖስ በጋሻው
አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ
ውል ተቀባይ /ገዥ/፡-
4. አቶ አስፋው ታደሰ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

እኛ ውል ሰጭዎች በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በየካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ

ጉተሌ ውስጥ የሚገኘውን 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም በምስራቅ
አቶ ፍቃዱ በጋሻው በሰሜን መንገድ በምዕራብ መንገድ በደቡብ የሻጭ ይዞታ በሚያዋስነው ቦታ ላይ
የሰፈረውን 20 ቆርቆሮ 2 ክፍል ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 60,000.00
(ስልሳ ሺህ ብር) የሸጥንላቸው ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ሙሉ ክፍያውን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) ሊከፍሉን ተስማምተን ቤቱን እና ቦታውን
የሚመለከቱ ማስረጃዎች ለገዥዎች አስረክበናል፡፡
እኔም ውል ተቀባይ ስሜ እና አድራሻዬ ከላይ እንደተጠቀሰው በየካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ
ቦታ ጉተሌ ውስጥ የሚገኘውን 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የመኖሪያ ቤት አዋሳኛቹም
በምስራቅ አቶ ፍቃዱ በጋሻው በሰሜን መንገድ በምዕራብ መንገድ በደቡብ የሻጭ ይዞታ በሚያዋስነው
20 ቆርቆሮ 2 ክፍል ቤት በእንጨት እና በጭቃ የተሰራ ባለበት ሁኔታ በብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ
ብር) የገዛሁ ሲሆን ውል ሰጭዎች እና ውል ተቀባይ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር
1731/32/2005/22/66/21/73/22/24 መሠረት ወደንና ፈቅደን ተፈራርመናል፡፡ የገንዘቡንም አከፋፈል
በተመለከተ ሙሉ ክፍያውን 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር) እንደምከፍል ተስማምተን ቤቱን እና
ቦታውን የሚመለከቱ ማስረጃዎች ተቀብያለሁ፡፡

ከላይ እንደተጠቀሰው በተሸጠው ቤትና ቦታ ላይ ማንኛውም ያገባኛል ባይ ወይም ተከራካሪ ወገን

ቢኖር እና ቢመጣ እኛ ውል ሰጭዎች በራሳችን ኪሳራ ማንኛውንም ነገር ተከራክረን ለውል ተቀባይ
የምናስመልስ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
ይህንን ውል በውሉ መሰረት የማይፈጽም ወገን ቢኖር ውሉን ላከበረ ወገን ብር 10,000.00 /አስር
ሺህ ብር/፤ ለመንግስት 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ በፍ/ሕ/ቁጥር
1889/1890 መሰረት ኪሳራ ሲከፍል ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1731 2005 /2266 መሰረት በህግ ፊት የፀና
ይሆናል እንጂ አይፈርስም፡፡

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች በሻጭ በኩል

3. አቶ ጋሻው ብርሃኑ አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ

4. አቶ ፀጋዬ አለሙ አድራሻ፡- የካ ሰዴን ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ቦታ ጉተሌ

ይህንን ውል ስንፈጽም የነበሩ ምስክሮች በገዢ በኩል

3. አቶ ሸዋፈራው ነገሠ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

4. አቶ ሀብታሙ ወልደየስ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21

እኛም ምስክሮች ሻጮችና እና ገዢ ከላይ በተገለፀው መሠረት ቤቱን ሲሻሻጡ እና የሽያጩን

ገንዘብ ሲቀባበሉ፤ቤቱን ሲረካከቡ ማየታችንን በየፊርማችን እንደሚከተለው እናረጋግጣለን፡፡

የውል ሰጭዎች ስምና ፊርማ የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ

1-------------------------------- 1.------------------------------
2..-------------------------------
3..-------------------------------
4..-------------------------------
5..-------------------------------
6..-------------------------------
7..-------------------------------

የምስክሮች ስም ፊርማ
2. ------------------------------ -------------------------
3. ------------------------------ -------------------------
4. ------------------------------ -------------------------
5. ------------------------------ -------------------------

You might also like