Professional Documents
Culture Documents
ግንባታ ስራ ውል ስምምነት
ግንባታ ስራ ውል ስምምነት
ግንባታ ስራ ውል ስምምነት
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ክ/ከተማ የካ፣ ወረዳ 11፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ስልክ ቁጥር 0910178078
የስራ ዝርዝር 1
እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ጠቅላላ የስራ አይነት ግብዓት የሚሆኑ ብረት፣ ጠጠር፣ አሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣
ጣውላ፣ ፓኔል፣ ሚስማር እና ሽቦ በዉል ሰጪዉ የሚቀርቡ ሲሆኑ የእጅ ዋጋዉ ብር 180,000 ነዉ::
ስራው ይህ ውል ከተፈራረምንበት ቀን ጀምሮ በሶስት ወራት ውስጥ ሰርቶ ለማስረከብ ተስማምተናል፡፡
የአሰሪው ግዴታ
1. ውል ተቀባይ ለስራው ግብዓት የሚሆኑ ያስገባቸው ማንኛውንም እቃ ያስጠብቃል ቢጠፋም
ይከፍላል፡፡
2. በውሉ መሰረት ( በስራ ዝርዝሩ መሰረት) ክፍያ ይፈጽማል፡፡
3. የስራ ጥራት ይቆጣጠራል፡፡
4. በውሉ መሰረት ክፍያ ባለመፈጸም የሚባክን ጊዜ ኃላፊነት ይወስዳል፡፡
የውል ተቀባይ ግዴታ
1. በውሉ መሰረት ስራውን ሰርቶ ያጠናቅቃል፡፡
2. ለስራው ብቁ የሆኑ ሙያኞች ይቀጥራል፡፡
ከላይ የተጠቀሰው ጠቅላላ ቁርጥ ዋጋ ተጨማሪ የእሴት ታክስን አያጠቃልም፡፡
የውል ሰጭ ስምና ፊርማ
1. ---------------------------------
የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ
1. ---------------------------------
ይህንን ውል ስንዋዋል የነበሩ ምስክሮች
2. --------------------------------
3. ------------------------------------
4. ----------------------------------
5. -----------------------------------